ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
Photo
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
''ሞናኮ ግብ ጠባቂ ማስፈረም ይፈልጋሉ ነገር ግን ዛሬ በደረሰኝ መረጃ መሰረት አንድሬ ኦናናን ለማሰፈረም እየሰሩ አይደሉም።''
''አንድሬ ኦናና በዚህ ክረምት ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር የሚለያይበት እድል አለ።''
''ኤሚ ማርቲኔዝ አሁንም የማንችስተር ዩናይትዶች ኢላማ ነው። ተጫዋቹም ዩናይትድን ያለ ቻምፒዬንስ ሊግ ለመቀላቀል ክፍት ነው።''
''አንቶኒ ሳንቶስን ለማስፈረም የጣሊያን ክለቦች ፍላጎት አሳይተዋል። ነገር አንቶኒ ወደ ጣሊያን ከማምራት ይልቅ ለሪያል ቤቲስ በቋሚነት መፈረምን ይመርጣል።''
[ ፋብርዚዮ ሮማኖ በዩቲዩብ ገፁ ]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
''አንድሬ ኦናና በዚህ ክረምት ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር የሚለያይበት እድል አለ።''
''ኤሚ ማርቲኔዝ አሁንም የማንችስተር ዩናይትዶች ኢላማ ነው። ተጫዋቹም ዩናይትድን ያለ ቻምፒዬንስ ሊግ ለመቀላቀል ክፍት ነው።''
''አንቶኒ ሳንቶስን ለማስፈረም የጣሊያን ክለቦች ፍላጎት አሳይተዋል። ነገር አንቶኒ ወደ ጣሊያን ከማምራት ይልቅ ለሪያል ቤቲስ በቋሚነት መፈረምን ይመርጣል።''
[ ፋብርዚዮ ሮማኖ በዩቲዩብ ገፁ ]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ከተለያዩ የጣልያን ክለቦችም ፈላጊዎች አሉት!!
በሴስክ ፋብሪጋዝ የሚመራው የጣልያኑ ክለብ ኮሞ ባለፉት ቅርብ ቀናት አንቶኒን ለማስፈረም ሙከራ አድርጓል።
ሆኖም ግን ተጫዋቹ ቅድሚያ የሚሰጠው ለሪያል ቤቲስ ሲሆን ማንችስተር ዩናይትድም ይህንን ጠንቅቆ ያውቃል።
በሁለቱም ክለቦች መካከል ምን የተደረሰ ስምምነት የለም።
Fabrizio Romano📰
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
በሴስክ ፋብሪጋዝ የሚመራው የጣልያኑ ክለብ ኮሞ ባለፉት ቅርብ ቀናት አንቶኒን ለማስፈረም ሙከራ አድርጓል።
ሆኖም ግን ተጫዋቹ ቅድሚያ የሚሰጠው ለሪያል ቤቲስ ሲሆን ማንችስተር ዩናይትድም ይህንን ጠንቅቆ ያውቃል።
በሁለቱም ክለቦች መካከል ምን የተደረሰ ስምምነት የለም።
Fabrizio Romano
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በብራያን ኤምቤሞ ዙሪያ በማንችስተር ዩናይትድና ብሬንትፎርድ መካከል የሚደረጉት ንግግሮች እንደቀጠሉ ናቸው።
Fabrizio Romano📰
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Fabrizio Romano
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሳንቾ ከናፖሊ ጋር የተወሰኑ ስምምነቶች አሉት። ለዚያም ነው ከዩቬንቱስ ይልቅ ለነርሱ ቅድሚያ እየሰጠ የሚገኘው።
[Gianluca Di Marzio]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
[Gianluca Di Marzio]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
በማርከስ ራሽ ፎርድ ላይ በርካታ ክለቦች ፍላጎት አላቸው ።
ከወደ ጣልያን ኢንተርሚላን እና ዩቬንቱስ ከወደ ጀርመን ባየርሙኒክ ከወደ ስፔን ባርሴሎና እና በርካታ የፕርሚየር ሊግ ክለቦች በተጫዋቹ ላይ ፍላጎት አሳይተዋል ።
ነገር ግን እንግሊዛዊውን የ 27 አመት የግራ መስመር አጥቂ ማርከስ ራሽ ፎርድን ለማስፈረም ለማንቸስተር ዩናይትድ ተጨባጭ የዝውውር ጥያቄን ያቀረበ ክለብ የለም ።
{ ሮብ ዳውሰን ኢ ኤስ ፔን }
@man_united_ethio_fans

አያሌ የጣልያን የመረጃ ምንጮችና ጋዜጠኞች ክለባችን የአታላንታውን ግብጠባቂ ማርኮ ካኔሴቺን ለማስፈረም ፍላጎት እንዳለውና ነገሩም በፍላጎት ብቻ እንዳልቀረ እንዲሁም ይህ ዝውውር በቅርብ ጊዜያት ውስጥ ለኢፈጸም እንደሚችል እየዘገቡ ይገኛሉ። 👀
ከዚህም በተጨማሪ አታላንታ ለሚለቁት በረኛቸው ምትክ ይሆን ዘንድ ኢላ ካርፕሊን ለማስፈረም እንደተዘጋጁ በስፋት እየተገለጸ ይገኛል።
አታላንታም ከ24 አመቱ ግብጠባቂ እስከ 43 ሚልየን ፓውንድ ድረስ እንደሚጠይቅ ተመላክቷል።
{TUTTOmercatoWEB📰
Get Italian Football News}
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ከዚህም በተጨማሪ አታላንታ ለሚለቁት በረኛቸው ምትክ ይሆን ዘንድ ኢላ ካርፕሊን ለማስፈረም እንደተዘጋጁ በስፋት እየተገለጸ ይገኛል።
አታላንታም ከ24 አመቱ ግብጠባቂ እስከ 43 ሚልየን ፓውንድ ድረስ እንደሚጠይቅ ተመላክቷል።
{TUTTOmercatoWEB
Get Italian Football News}
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
በማርከስ ራሽ ፎርድ ላይ በርካታ ክለቦች ፍላጎት አላቸው ። ከወደ ጣልያን ኢንተርሚላን እና ዩቬንቱስ ከወደ ጀርመን ባየርሙኒክ ከወደ ስፔን ባርሴሎና እና በርካታ የፕርሚየር ሊግ ክለቦች በተጫዋቹ ላይ ፍላጎት አሳይተዋል ። ነገር ግን እንግሊዛዊውን የ 27 አመት የግራ መስመር አጥቂ ማርከስ ራሽ ፎርድን ለማስፈረም ለማንቸስተር ዩናይትድ ተጨባጭ የዝውውር ጥያቄን ያቀረበ ክለብ የለም ። { ሮብ ዳውሰን…
#ተጨማሪ
ማርከስ ራሽፎርድ በሚቀጥለው ወር ላይ ከማንችስተር ዩናይትድ የቡድን ስብስብ ጋር ተቀላቅሎ የቡድን ልምምድ ለማከናወን እቅድ ይዟል።
እንግሊዛዊው የግራ መስመር አጥቂ ማርከስ ራሽፎርድ ይህንን የሚያደርገው ቀጣዩ ወር ከመምጣቱ በፊት ክለባችንን ለቆ ሊሄድ የሚችልበትን እድል ካላገኘ እና ስምምነት መፈፀም ካልቻለ ነው።
[ ሮብ ዳውሰን/ESPN ]

ማርከስ ራሽ ፎርድ በሚቀጥለው የውድድር አመት ጠንክሮ ለመቅረብ በሀገረ ስፔን ለቀጣዩ የውድድር አመት ገና ካሁኑ መዘጋጀት ጀምሯል
🇪🇸⚽
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
🇪🇸⚽
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
አስደሳች ዜና
ለማን ዩናይትድ ደጋፊዎቾ በሙሉ ኦርጅናል የ2025-26 አዲሱን ማሊያ ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ቻናል ለተከታታዮቿ ማቅረቧን ስገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።
order ማድረግ የጀመርን ሲሆን ከወዲሁ በማዘዝ በፍጥነት ኦርጅናሉን ማሊያ በእጅዎ ያስገቡ።
በአዲስ አበባ ባሉበት ቦታ እናደርሳለን ፤ አዲስ አበባን አጋራባች ከተሞች ላይ በመኪና እንልካለን ወደ ሌሎች ቦታዎች በፖስታ ቤት የምንልክ መሆኑን እናሳውቃለን።
በመጀመሪያ ይቅርታ መጠየቅ እንፈልጋለን ባለፈው በለጠፍንው ልጥፍ በርካታ ተከታታዮች ቴክስት ልካችሁልን መመለስ አልቻልንም።
ለማዘዝ እነዚህን አማራጮች ተጠቀሙ
👉 @nadiya1625
👉 @wizhasher
ስልክ ቁጥር 👉 0916259696
👉 0704868752

ውሳኔ አልተደረገም!
ሩበን አሞሪም ከ28 ቀናት በኋላ በሚደረገው የቅድመ ውድድር ዘመን ጨዋታ ላይ ሳንቾ፣ አንቶኒ፣ ጋርናቾ፣ ራሽፎርድ አብረው ከቡድኑ ጋር ይጓዛሉ ወይስ አይጓዙም የሚለውን ነገር ላይ ገና ከውሳኔ አልደረሰም።
የተለያዩ ምንጮች የትኛው ተጫዋች ይጓዝል የሚለው ላይ ለመወሰን ጊዜ ገና እንደሆነ ገልጸዋል።
[ ESPN FC ]

#Update
ናፖሊ የራስመስ ሆይሉንድን ሁኔታ በቅርበት እየተከታተሉ ከሚገኙ ክለቦች መካከል ናቸው።
ናፖሊዎች አላማቸው ተጨዋቹ ከሮሜሉ ሉካኩ ጋር የሚወዳደር እና squad depth የሚያጠናክርላቸውን ኃይለኛ አጥቂ ማግኘት ነው።
ናፖሊ ሌሎች አማራጮችንም እየተመለከቱ ሲሆን እንደ ኑኔዝ እና ሉካ ያሉ ተጨዋቾች በኋላ ሆይሉንድ ላይ ፍላጎት አሳይተዋል ተብሏል።
ራስመስ ለናፖሊ ፍላጎት አዎንታዊ ምላሽ የሰጠ ሲሆን ከአንቶኒዮ ኮንቴ ጋር አብሮ ለመስራት ፍላጎት አለው።
[La Gazzetta dello Sport]
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ናፖሊ የራስመስ ሆይሉንድን ሁኔታ በቅርበት እየተከታተሉ ከሚገኙ ክለቦች መካከል ናቸው።
ናፖሊዎች አላማቸው ተጨዋቹ ከሮሜሉ ሉካኩ ጋር የሚወዳደር እና squad depth የሚያጠናክርላቸውን ኃይለኛ አጥቂ ማግኘት ነው።
ናፖሊ ሌሎች አማራጮችንም እየተመለከቱ ሲሆን እንደ ኑኔዝ እና ሉካ ያሉ ተጨዋቾች በኋላ ሆይሉንድ ላይ ፍላጎት አሳይተዋል ተብሏል።
ራስመስ ለናፖሊ ፍላጎት አዎንታዊ ምላሽ የሰጠ ሲሆን ከአንቶኒዮ ኮንቴ ጋር አብሮ ለመስራት ፍላጎት አለው።
[La Gazzetta dello Sport]
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ብርያን ምቤሞ በመጭው ሳምንት ወደ ማንችስተር ዩናይትድ የሚያደርገውን ዝውውር ያጠናቅቃል !!
[ Football London ]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
[ Football London ]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#Update
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በዚህ ክረምት ሌላ ግብ ጠባቂ ማስፈረም ቢችል እንኳ የወቅቱ የቡድናችን ቁጥር አንድ ግብ ጠባቂ አንድሬ ኦናና ....
ከክለባችን ጋር ከመለያየት ይልቅ በቡድኑ መቆየት እና ለቦታው መፋለምን እንደሚመርጥ ተገልጿል ።
[ Times Sport ]

#OFFICIAL
የክለባችን ወጣት ተጫዋቾች ሌኒ ዮሮ እና ኮቢ ማይኖ ለ2025 ጎልደን ቦይ ሽልማት በእጩነት መቅረብ ችለዋል !!
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
የክለባችን ወጣት ተጫዋቾች ሌኒ ዮሮ እና ኮቢ ማይኖ ለ2025 ጎልደን ቦይ ሽልማት በእጩነት መቅረብ ችለዋል !!
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#Official
አፖሎ የጎማ ፋብሪካ ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር ያለውን አጋርነት ለተጨማሪ ሶስት አመታት አራዝሟል።
ተቋሙ ከ2013 ጀምሮ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር አብሮ ሲሰራ የቆየ ሲሆን አሁንም ለ3 አመታት በክለቡ ይቆያል።