Telegram Web Link
ማርከስ ራሽፎርድ ከላሚን ያማል ጋር መጫወት ይፈልግ እንደሆነ ሲጠየቅ ...

"አዎ አለም ላይ ያለ ተጨዋች በሙሉ ከምርጥ ተጨዋች ጋር መጫወት ይፈልጋል እኔም ተስፈኛ ነኝ የሚፈጠረውን አብረን እንመለከታለን !!"

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
🤔554😁203107👍40🫡24💔12🙏10🏆3👏1
901👍59🏆29🙏15💯12🔥5👏5👌5😱3
"የኔ የሁልጊዜም አርአያዬ ቴሪ ኦንሪ ነው። ልክ እንደርሱ ሁሉ እኔም በ9 ቁጥር ቦታ ላይ መጫወት ያስደስተኝ ጀምሯል።"

ራሽፎርድ🗣

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁1.22K209👍55🤔25💔10🙏2
🎙|| የቀድሞ የክለባችን ተጫዋች አንዲ ኮል ስለ ማቲያስ ኩኛ

"ማቲየስ ኩኛ በማንችስተር ዩናይትድ ብዙ ፈጠራን ያመጣል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።''

''በአሁን ሰዓት ብዙ ሰዎች ማን ዩናይትድ በቂ እድሎችን አለመፍጠሩን እያወሩ ይገኛሉ።''

''አድሱ ፈራሚ ማቲያስ ኩኛ ያንን ነገር ማድረግ የሚችል ተጫዋች ነው።''

"በጉጉት እየተጠባበቅኩት ነው ፡ እርሱም በተመሳሳይ በጉጉት እንደሚጠብቀው ምንም ጥርጥር የለውም።''

'' ያ ደግሞ በጣም አስፈላጊው ነገር ነው። በቅድመ-ውድድር ወቅት ጥሩ እንቅስቃሴ ማድረግ እና በዚያ መቀጠል አለበት ብዬ አስባለሁ።"

🎙|| አንዲ ስለ ምቤሞ

"ምቤሞ? እርሱ በብሬንትፎርድ ቤት ድንቅ ነበር ብዬ አስባለሁ።

''ባለፈው የውድድር ዘመን ለብሬንትፎርድ ያስቆጠራቸውን ያህል ግቦች በቀጣይ የሚያስቆጥር ከሆነ ትልቅ ተጨማሪ ነገር ነው። ''

''በዩናይትድ ቤት ግቦችን የማስቆጠር ትንሽ ችግር ነበር። ስለዚህ ምቤሞ ወደ ዩናይትድ የሚመጣ ከሆኔ ተጨማሪ ግቦችን ያመጣል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።"

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
553👍42🙏24👏20😁2
Once upon a time in Manchester… 😑🥺

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
856😢141👍37😁7🙏3👌3
Forwarded from ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ (ᴍɪᴋɪᴛᴀ)
Old Group ላላችሁ አስደሳች የዋጋ ጭማሪ 🔥

ትልቅ የዋጋ ለውጥ እስከ አሁን የሸጣችሁ ትቆጫላችሁ ግን ከዚህ በኋላ እዳትታለሉ።

ግሩፓችሁ የተከፈተበት አመተ ምህረት ከታች ከተዘረዘሩት ውስጥ ከሆነ አሁኑኑ ያናግሩን...

     2018   500 ብር
     2019   700 ብር
     2020   700  ብር
     2021   700  ብር
     2022   700  ብር

2 እና ከዛ በላይ ለሚያመጡ ቦነስ አለ 👀

ማሳሰቢያ

የግሩፑ Member ብዛት ''0'' ይሁን  ዋጋው እኩል ነው እኛ የምንፈልገው የተከፈተበትን አመተ ምህረት ብቻ መሆኑን ይገንዘቡ


NOTE: ከድሮ ጀምሮ Public እና የነበረ Chat History Hidden/Cleared ያልሆነ መሆን አለበት።

 ለመሸጥ ያናግሩ - @MickyXast
  call- 0989582468
46😁6😢2🙏2
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
"የኔ የሁልጊዜም አርአያዬ ቴሪ ኦንሪ ነው። ልክ እንደርሱ ሁሉ እኔም በ9 ቁጥር ቦታ ላይ መጫወት ያስደስተኝ ጀምሯል።" ራሽፎርድ🗣 @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
ራሺ ይቀጥላል:-

"ላሚን በዚህ ዕድሜው እያደረገ የሚገኘው ነገር መደበኛ/የተለመደ አይደለም። "

"በ16-17 ዓመቱ ከሱ የማይጠበቁ ነገሮችን ነው የሚያደርገው፣ እሱን በቃላት ለመግለፅ ይከብዳል። ሁሌም ደሞ ራሱን እያሻሻለ ይሄዳል።"

"ስፔን ጥሩ ናት ፣ ከቤቴም ብዙ የራቀች አይደለችም። ለረጅም ጊዜ እዚህ ልምምድ ማድረጌ ጥሩ ነው ምክንያቱም ቤተሰቤ ለጥቂት ቀናት እየመጡ ሊጎበኙኝ ይችላሉ።

"የ3 ሰዓት በረራ ብቻ ነው። በስፔን ሁሉም ነገር ጥሩ ነው፣ የአየር ሁኔታውም አሪፍ ነው።" 🇪🇸 👑

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁498141👍32😈9🙏5🥰4🤗2
📸 ኮቢ ማይኑ እና ዮሮ በ USA! 🇺🇸☀️

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1.01K👌52👍51❤‍🔥18👏11😈9🙏4🏆4😨2
#ምውጠ

14 ቁጥር ማልያውን አጥልቆ የሚታየው ማን ይመስላችኋል ??

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
559🔥44👍25🤔13👌7🙏5🤩4😁1
ደሞዙ ስጋት አሳድሮባቸዋል !

ናፖሊዎች ጃዴን ሳንቾን በውሰትም ይሁን በቋም ዝውውር የግላቸው ብያደርጉት...

አሁን ተጫዋቹ በዩናይትድ ቤት የሚከፈለውን ደሞዝ ለመክፈል ፍቃደኞች አይደሉም።

የዝውውር ዋጋው ለናፖሊ ችግር ባይሆንም ደሞዙ ግን በጣም ከፍተኛ ስጋት አሳድሮባቸዋል።

[ Fabrzio Romano ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
371💔93👍33😁25🙏9👏5🤝4🔥3🏆3
📲|| ፖል ፖግባ በኢንስታግራም ገፁ ከ ኮቢ ሜይኖ እና ሌኒ ዮሮ ጋር ! 🫶❤️

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.59K👍61👀48🤔31💔15🙏8🏆6🔥4👏3😁2😴1
#BREAKING

ማንቸስተር ዩናይትዶች ብራያን ምቤሞን ለማስፈረም £63M + ተጨማሪ ክፍያ ለመክፈል ተዘጋጅተዋል።

በግል ስምምነቶች ዙሪያ በቃል ደረጃ ተማምነዋል።

አሁን ስምምነቱ የሚወሰነው ከብሬንትፎርድ ጋር ባሉት የመጨረሻ ዝርዝሮች ላይ ነው።

[ RudyGaletti ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
870🙏92👍37👏31😴22😁19🤯5🎉4🔥3🏆2
መልካም አዳር !❤️

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
551🙏44👍22👌10😢7🎉5
ፓትሪክ ዶርጉ በሮማ ማሊያ በግሉ ልምምድ ሲያደርግ ..!

እንዴት አደራችሁ ? መልካም ቀን ተገፍቶ ለማያልቀው የእሁድ ቀን ይሁንላችሁ ።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
746🙏60👍43😁36🤔20🎉12💔3👏1😢1
I'm so tired of waiting for the bearded man It's terrible

"እቴ እመጣለሁ ብለሽ ምነው ዘገየሽ አለ ዘፋኙ 😭

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
😁915136🙏37👍24💯17😨7🤔6💔3
ጃደን ሳንቾ በኢንስታ ግራም ገፁ !!

😰

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
😁744100😢23🤔11😨9🙏8👍4💔3👀2🎉1
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
ከተለያዩ የጣልያን ክለቦችም ፈላጊዎች አሉት!! በሴስክ ፋብሪጋዝ የሚመራው የጣልያኑ ክለብ ኮሞ ባለፉት ቅርብ ቀናት አንቶኒን ለማስፈረም ሙከራ አድርጓል። ሆኖም ግን ተጫዋቹ ቅድሚያ የሚሰጠው ለሪያል ቤቲስ ሲሆን ማንችስተር ዩናይትድም ይህንን ጠንቅቆ ያውቃል። በሁለቱም ክለቦች መካከል ምን የተደረሰ ስምምነት የለም። Fabrizio Romano 📰 @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
#NEW

የጣልያኑ ክለብ ኮሞ ለብራዚላዊው የቀኝ መስመር አጥቂ ለአንቶኒ ሳንቶስ ዝውውር ለማንቸስተር ዩናይትድ ከ 40 ሚሊዮን ዩሮ በላይ የማቅረብ ፍላጎት አላቸው ።

ዘገባው የስፔኑ ሚዲያ [ ፉትቦል ፊቻጄስ ] ነው ።

ከቀናት በፊት አንቶኒ ሳንቶስ ወደ ኮሞ ማቅናት ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ አይደለም የሚሉ ሪፖርቶች እንደወጡ እና እኛም እንዳደረስን ይታወቃል


@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
704👍84🙏56😁21🤩19👌10😘4👏2
የቱርኩ ክለብ ፌነርባቼ ስለ ጃደን ሳንቾ የዝውውር ሁኔታ ማንቸስተር ዩናይትድን ጠይቋል ።

ጄደን ሳንቾ ከጣልያኑ ክለብ ናፖሊ ጋር በንግግር ላይ ነው ነገር ግን ሳንቾ እየጠየቀ የሚገኘው ከፍተኛ ሳምንታዊ ደሞዝ ነው ።

{ ያጊዝ ሳቡንቾግሉ } 🇹🇷

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
😍28472👍36🤯30😁14🙏9😈1
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
#NEW የጣልያኑ ክለብ ኮሞ ለብራዚላዊው የቀኝ መስመር አጥቂ ለአንቶኒ ሳንቶስ ዝውውር ለማንቸስተር ዩናይትድ ከ 40 ሚሊዮን ዩሮ በላይ የማቅረብ ፍላጎት አላቸው ። ዘገባው የስፔኑ ሚዲያ [ ፉትቦል ፊቻጄስ ] ነው ። ከቀናት በፊት አንቶኒ ሳንቶስ ወደ ኮሞ ማቅናት ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ አይደለም የሚሉ ሪፖርቶች እንደወጡ እና እኛም እንዳደረስን ይታወቃል @man_united_ethio_fans @m…
ብራዚላዊው የክለባችን የቀኝ መስመር አጥቂ ለማንቸስተር ዩናይትድ የበላይ ሀላፊዎች እሱ መሄድ እና ማምራት የሚፈልገው ወደ ሪያል ቤቲስ እንደሆነ አሳውቋቸዋል ።

አንቶኒ ሳንቶስ ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ የስፔኑን ክለብ ሪያል ቤቲስ እንደሆ አሳውቋል ።

{ ሙንዶ ዲፖርቲቮ }

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
502👍52😁32🙏12🏆7😎3🤔2
2025/07/08 23:17:16
Back to Top
HTML Embed Code: