Telegram Web Link
ማርከስ ራሽፎርድ ከላሚን ያማል ጋር መጫወት ይፈልግ እንደሆነ ሲጠየቅ ...

"አዎ አለም ላይ ያለ ተጨዋች በሙሉ ከምርጥ ተጨዋች ጋር መጫወት ይፈልጋል እኔም ተስፈኛ ነኝ የሚፈጠረውን አብረን እንመለከታለን !!"

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
"የኔ የሁልጊዜም አርአያዬ ቴሪ ኦንሪ ነው። ልክ እንደርሱ ሁሉ እኔም በ9 ቁጥር ቦታ ላይ መጫወት ያስደስተኝ ጀምሯል።"

ራሽፎርድ🗣

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🎙|| የቀድሞ የክለባችን ተጫዋች አንዲ ኮል ስለ ማቲያስ ኩኛ

"ማቲየስ ኩኛ በማንችስተር ዩናይትድ ብዙ ፈጠራን ያመጣል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።''

''በአሁን ሰዓት ብዙ ሰዎች ማን ዩናይትድ በቂ እድሎችን አለመፍጠሩን እያወሩ ይገኛሉ።''

''አድሱ ፈራሚ ማቲያስ ኩኛ ያንን ነገር ማድረግ የሚችል ተጫዋች ነው።''

"በጉጉት እየተጠባበቅኩት ነው ፡ እርሱም በተመሳሳይ በጉጉት እንደሚጠብቀው ምንም ጥርጥር የለውም።''

'' ያ ደግሞ በጣም አስፈላጊው ነገር ነው። በቅድመ-ውድድር ወቅት ጥሩ እንቅስቃሴ ማድረግ እና በዚያ መቀጠል አለበት ብዬ አስባለሁ።"

🎙|| አንዲ ስለ ምቤሞ

"ምቤሞ? እርሱ በብሬንትፎርድ ቤት ድንቅ ነበር ብዬ አስባለሁ።

''ባለፈው የውድድር ዘመን ለብሬንትፎርድ ያስቆጠራቸውን ያህል ግቦች በቀጣይ የሚያስቆጥር ከሆነ ትልቅ ተጨማሪ ነገር ነው። ''

''በዩናይትድ ቤት ግቦችን የማስቆጠር ትንሽ ችግር ነበር። ስለዚህ ምቤሞ ወደ ዩናይትድ የሚመጣ ከሆኔ ተጨማሪ ግቦችን ያመጣል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።"

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Once upon a time in Manchester… 😑🥺

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Forwarded from ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ (ᴍɪᴋɪᴛᴀ)
Old Group ላላችሁ አስደሳች የዋጋ ጭማሪ 🔥

ትልቅ የዋጋ ለውጥ እስከ አሁን የሸጣችሁ ትቆጫላችሁ ግን ከዚህ በኋላ እዳትታለሉ።

ግሩፓችሁ የተከፈተበት አመተ ምህረት ከታች ከተዘረዘሩት ውስጥ ከሆነ አሁኑኑ ያናግሩን...

     2018   500 ብር
     2019   700 ብር
     2020   700  ብር
     2021   700  ብር
     2022   700  ብር

2 እና ከዛ በላይ ለሚያመጡ ቦነስ አለ 👀

ማሳሰቢያ

የግሩፑ Member ብዛት ''0'' ይሁን  ዋጋው እኩል ነው እኛ የምንፈልገው የተከፈተበትን አመተ ምህረት ብቻ መሆኑን ይገንዘቡ


NOTE: ከድሮ ጀምሮ Public እና የነበረ Chat History Hidden/Cleared ያልሆነ መሆን አለበት።

 ለመሸጥ ያናግሩ - @MickyXast
  call- 0989582468
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
"የኔ የሁልጊዜም አርአያዬ ቴሪ ኦንሪ ነው። ልክ እንደርሱ ሁሉ እኔም በ9 ቁጥር ቦታ ላይ መጫወት ያስደስተኝ ጀምሯል።" ራሽፎርድ🗣 @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
ራሺ ይቀጥላል:-

"ላሚን በዚህ ዕድሜው እያደረገ የሚገኘው ነገር መደበኛ/የተለመደ አይደለም። "

"በ16-17 ዓመቱ ከሱ የማይጠበቁ ነገሮችን ነው የሚያደርገው፣ እሱን በቃላት ለመግለፅ ይከብዳል። ሁሌም ደሞ ራሱን እያሻሻለ ይሄዳል።"

"ስፔን ጥሩ ናት ፣ ከቤቴም ብዙ የራቀች አይደለችም። ለረጅም ጊዜ እዚህ ልምምድ ማድረጌ ጥሩ ነው ምክንያቱም ቤተሰቤ ለጥቂት ቀናት እየመጡ ሊጎበኙኝ ይችላሉ።

"የ3 ሰዓት በረራ ብቻ ነው። በስፔን ሁሉም ነገር ጥሩ ነው፣ የአየር ሁኔታውም አሪፍ ነው።" 🇪🇸 👑

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
📸 ኮቢ ማይኑ እና ዮሮ በ USA! 🇺🇸☀️

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#ምውጠ

14 ቁጥር ማልያውን አጥልቆ የሚታየው ማን ይመስላችኋል ??

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ደሞዙ ስጋት አሳድሮባቸዋል !

ናፖሊዎች ጃዴን ሳንቾን በውሰትም ይሁን በቋም ዝውውር የግላቸው ብያደርጉት...

አሁን ተጫዋቹ በዩናይትድ ቤት የሚከፈለውን ደሞዝ ለመክፈል ፍቃደኞች አይደሉም።

የዝውውር ዋጋው ለናፖሊ ችግር ባይሆንም ደሞዙ ግን በጣም ከፍተኛ ስጋት አሳድሮባቸዋል።

[ Fabrzio Romano ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
📲|| ፖል ፖግባ በኢንስታግራም ገፁ ከ ኮቢ ሜይኖ እና ሌኒ ዮሮ ጋር ! 🫶❤️

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#BREAKING

ማንቸስተር ዩናይትዶች ብራያን ምቤሞን ለማስፈረም £63M + ተጨማሪ ክፍያ ለመክፈል ተዘጋጅተዋል።

በግል ስምምነቶች ዙሪያ በቃል ደረጃ ተማምነዋል።

አሁን ስምምነቱ የሚወሰነው ከብሬንትፎርድ ጋር ባሉት የመጨረሻ ዝርዝሮች ላይ ነው።

[ RudyGaletti ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ፓትሪክ ዶርጉ በሮማ ማሊያ በግሉ ልምምድ ሲያደርግ ..!

እንዴት አደራችሁ ? መልካም ቀን ተገፍቶ ለማያልቀው የእሁድ ቀን ይሁንላችሁ ።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
I'm so tired of waiting for the bearded man It's terrible

"እቴ እመጣለሁ ብለሽ ምነው ዘገየሽ አለ ዘፋኙ 😭

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ጃደን ሳንቾ በኢንስታ ግራም ገፁ !!

😰

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
የቱርኩ ክለብ ፌነርባቼ ስለ ጃደን ሳንቾ የዝውውር ሁኔታ ማንቸስተር ዩናይትድን ጠይቋል ።

ጄደን ሳንቾ ከጣልያኑ ክለብ ናፖሊ ጋር በንግግር ላይ ነው ነገር ግን ሳንቾ እየጠየቀ የሚገኘው ከፍተኛ ሳምንታዊ ደሞዝ ነው ።

{ ያጊዝ ሳቡንቾግሉ } 🇹🇷

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
ብራዚላዊው የክለባችን የቀኝ መስመር አጥቂ ለማንቸስተር ዩናይትድ የበላይ ሀላፊዎች እሱ መሄድ እና ማምራት የሚፈልገው ወደ ሪያል ቤቲስ እንደሆነ አሳውቋቸዋል ።

አንቶኒ ሳንቶስ ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ የስፔኑን ክለብ ሪያል ቤቲስ እንደሆ አሳውቋል ።

{ ሙንዶ ዲፖርቲቮ }

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ፎቶ ቻናላችንን እየተቀላቀላችሁ ምርጥ ምርጥ የክለባችንን ተጫዋቾች ፎቶ ያገኛሉ...

ለፕሮፋይልም ለ Wallpaperም ይሆናችኋል።

https://www.tg-me.com/+hAl8QOt79sU5OGZk
https://www.tg-me.com/+hAl8QOt79sU5OGZk
2025/07/06 21:22:46
Back to Top
HTML Embed Code: