#Update
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በአሁኑ ሰአት ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝን ለማስፈረም ምንም አይነት እንቅስቃሴ እያደረገ አይገኝም !!
[ Mike McGrath ]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በአሁኑ ሰአት ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝን ለማስፈረም ምንም አይነት እንቅስቃሴ እያደረገ አይገኝም !!
[ Mike McGrath ]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
"ንግግሮች አሁንም ቀጥለዋል !!"
"ዩናይትድ በቀጣዮቹ ጥቂት ቀናት ውስጥ ከብሬንትፎርድ ባለስልጣናት ጋር በብርያን ምቤሞ የዝውውር ሂሳብ ዙርያ ከስምምነት ይደርስ እንደሆነ አብረን እንመለከታለን !!"
"ዩናይትድ ተጨዋቹን ለማስፈረም ከ10 ቀናት በፊት ያቀረበው የመጀመርያ ጥያቄ ውድቅ መደረጉ አይዘነጋም !!"
" ሆኖም አሁን የሁለቱ ክለቦች ሰዎች በዝውውሩ ዙርያ ከስምምነት ለመድረስ የሚያደርጉትን ንግግር ቀጥለዋል !!"
[ ፋብሪዚዮ ሮማኖ ]

ክለባችን የ18 አመቱን የዲያጎ ሊዮንን ዝውውር በሚቀጥለው ወር በይፋ ያጠናቅቃል።
የክለባችንም እቅድ በክረምቱ ተጫዋቹን በደንብ ከገመገመ በኋላ በአሜሪካ በሚደረገው Premier League Summer Series ላይ ተጫዋቹን የቡድን ስብስብ ውስጥ ማካተት ነው።
[Rich Fay]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
የክለባችንም እቅድ በክረምቱ ተጫዋቹን በደንብ ከገመገመ በኋላ በአሜሪካ በሚደረገው Premier League Summer Series ላይ ተጫዋቹን የቡድን ስብስብ ውስጥ ማካተት ነው።
[Rich Fay]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
የኮቢ ማይኑ የወደፊት እጣፈንታ❓
ክለባችን አሁንም ቢሆን የካርኒግተኑን ምሩቅ ኮቢ ማይኑን በኦልትራፎርድ ማቆየት ይፈልጋል፣ ሆኖም በአንዳንድ ነገሮች ዙሪያ ከስምምነት አለመድረስ ይህንን የኮንትራት ማራዘሚያ ውል በፍጥነት እንዳይፈረም ምክንያት ሆኗል።
ሆኖም ክለባችን የተጫዋቹን የወደፊት ቆይታ በማንችስተር ዩናይትድ ለማድረግ ጥረቱን አጠናክሮ በመቀጠል ላይ ሲሆን ተጫዋቹንም የረዥም ጊዜ ውል ማስፈረም ይፈልጋል።
የክለአችን ዋና አሰልጣኝ ሩበን አሞሪምም በበኩላቸው ክለባችን ለማይኖ ካሰበለት የወደፊት እቅድ ጋር ምንም አይነት ተቃርኖ የላቸውም። 🏴
ዘገባው የማርኮ አልካራዝ ነው።

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ማንችስተር ዩናይትድ በፓልሜራሱ የመሃል ሜዳ ተጫዋች ሪቻርድ ሪዮስ ላይ ከፍተኛ ፍላጎት አሳይቷል።
ይህ በሚቀጥሉት ቀናት ውስጥ ልንመለከታቸው ከሚገቡ ሁነቶች መካከል አንዱ ነው ሲሉ Alfredo Pedullà እና MICK RUBY ዘግበዋል።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ይህ በሚቀጥሉት ቀናት ውስጥ ልንመለከታቸው ከሚገቡ ሁነቶች መካከል አንዱ ነው ሲሉ Alfredo Pedullà እና MICK RUBY ዘግበዋል።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#NEW
ክለባችን ማን ዩናይትድ እንግሊዛዊውን የ16 አመቱን ወጣት ተጫዋች ሃርሊ ኤምስደን-ጄምስን ከሳውዝሃፕተን ለማሰፈረም ከስምምነት ደርሷል።
ዩናይትዶች ለተጫዋቹ ክለብ ሳውዝሃፕተን 1 ሚሊዮን ፓውንድ የካሳ ክፍያ የሚከፍሉ ይሆናል።
በለጋነት እድሜው አስገራሚ ችሎታን የተቸረው ይህ ወጣት ተጫዋች በቅርብ ቀን የክለባችንን አካዳሚ ይቀላቀላል ተብሎ ይጠበቃል።
[SullyTalkz]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ክለባችን ማን ዩናይትድ እንግሊዛዊውን የ16 አመቱን ወጣት ተጫዋች ሃርሊ ኤምስደን-ጄምስን ከሳውዝሃፕተን ለማሰፈረም ከስምምነት ደርሷል።
ዩናይትዶች ለተጫዋቹ ክለብ ሳውዝሃፕተን 1 ሚሊዮን ፓውንድ የካሳ ክፍያ የሚከፍሉ ይሆናል።
በለጋነት እድሜው አስገራሚ ችሎታን የተቸረው ይህ ወጣት ተጫዋች በቅርብ ቀን የክለባችንን አካዳሚ ይቀላቀላል ተብሎ ይጠበቃል።
[SullyTalkz]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
"የእኛ ዓላማ ግልጽ ነው ጃደን ሳንቾ የሚጠየቀውን ደሞዝ አንከፍልም !!"
[ የናፖሊ ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ጆቫኒ ማና ]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
[ የናፖሊ ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ጆቫኒ ማና ]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አስደሳች ዜና !💥💥💥
ላለፉት 9 አመታት ማንችስተር ዩናይትድን ነክ ዜናዎችን ለቤተሰቦቿ ስታደርስ የቆየችው ቻናላችን ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ እነሆ አሁን ላይ የቤተሰቦቿን ቁጥር ወደ 400,000 ከፍ ማድረግ ችላለች። ❤️
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ !😍

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
አስደሳች ዜና !💥💥💥 ላለፉት 9 አመታት ማንችስተር ዩናይትድን ነክ ዜናዎችን ለቤተሰቦቿ ስታደርስ የቆየችው ቻናላችን ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ እነሆ አሁን ላይ የቤተሰቦቿን ቁጥር ወደ 400,000 ከፍ ማድረግ ችላለች። ❤️ ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ !😍 @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
ላለፉት 9 አመታት ዩናይትድ ነክ መረጃዎችን ስታደርስ የቆየችውና የብዙሃኑ የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ቤት የሆነችው ታላቋ ቻናላችን ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ እንዲህ እንዲህ እያለች 400ሺ ተከታዮችን አፍርታለች።
በክለቡ የስኬትም ሆነ የውድቀት ጉዞ ላልተለያችሁና በቴሌግራም ፕላትፎርም ከየትኛውም የማንችስተር ዩናይትድ
አሁንም ከዚህም በላይ እንደምናድግና የክለባችን የድሮ ልዕለ ሃያልነት ዳግም በእንግሊዝና በመላው አለም ሰፍኖ እንድምንመለከት ተስፋ እያደረግን ይህ የልጅነት ክለባችን እንደከዚህ ቀደሙ በስኬት አምሮና አሸብርቆ ለማየት ያበቃን ዘንድ እንዲሁም ሁላችንንም ለዚያች ቀን ከቁጥር ሳያጎል ያደርሰን ዘንድ ልባዊ ምኞታችን ነው።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በተጠናቀቀው የውድድር አመት በሁሉም ውድድሮች በርካታ የግብ ተሳትፎዎችን በማድረግ ብሩኖ የሚበለጠው በሞ ሳላህ ብቻ ነው። 😙
መልካም አዳር !💔
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
መልካም አዳር !💔
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans