Telegram Web Link
ክለባችን ከራሽፎርድና ጋርናቾ ሽያጭ 100 ሚልየን ፓውንድ እንደሚያገኙ ተስፋ አድርገዋል።

አሞሪም ያመጣው የመከላከል ማሻሻያ ዩናይትድ በአጥቂዎች ላይ እንዲያተኩር አድርጎታል፣ ነገር ግን በዚህ ክረምት ዊንግባክም ማስፈረም ይፈልጋሉ።

[Charlotte Duncker]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
"ማትያስ ኩኛ ድንቅ ተጨዋች ነው ጨዋታን በሰከንዶች ልዩነት መቀየር የመቻል አቅምም አለው ።"

"እርሱ ድንቅ ክህሎት አለው እርሱ እኛን በዚህ ክረምት መልቀቅ እንደነበረበት ተረድቶ ነበር ።"

"እርሱ በማንችስተር ዩናይትድ ትልቅ ነገር ለመፍጠር አሁን ላይ እድሉን በሚገባ አግኝቷል !!"

[ የዎልቭሱ አሰልጣኝ ቪቶር ፔሬራ ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
አሁን ለማንችስተር ዩናይትድ ባለስልጣናት ቅርብ የሆኑ ምንጮች እንደሚገልጹት ከሆነ ክለቡ ከአዲሱ የፋይናሻል አመት

ማለትም ከ7 ቀናት በኃላ በጁላይ 1 ከሚጀምረው የፋይናሻል አመት አስቀድሞ በቀጣዮቹ 7 ቀናት ተጨዋች ያስፈርማል ተብሎ አይጠበቅም።

ባለስልጣናቱ ግን ከዚህ አስቀድሞ ድርድሮች ላይ ሲሆን ለብሪያን ምቤሞ ሊያቀርቡት ያሰቡት ሁለተኛው የዝውውር ጥያቄ የዘገየበት ዋነኛ ምክንያት ይህ ነው።

ዩናይትድ ከጁላይ 1 ጀምሮ በዝውውር መስኮቱ ላይ ፈጣን እንቅስቃሴ ያደርጋል ተብሎም ይጠበቃል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ሜሰን ማውንት በኢንስታግራም ገፁ !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ስካይ ስፖርት የፕሪሚየር ሊግ የምንጊዜም ምርጥ አጥቂዎችን በደረጃ ሲያስቀምጥ ክርስቲያኖ ሮናልዶን አንደኛ ደረጃ ላይ አድርጎታል።

🐐

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የሚሸጥ 58 ሺህ ሰብስክራይበር ያለው የቴሌግራም ቻናል መግዛት የሚፈልግ DM (እውነተኛ ገዢ ብቻ)

@MickyXast
ከእለታት በአንዱ ቀን የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የ PFA የአመቱ ምርጥ ተጨዋቾች ምርጥ 11 ቡድን።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#Update

ማንችስተር ዩናይትዶች ሆይሉንድ ቢለቅም ቢቆይም አዲስ 9 ቁጥር አጥቂ ለማስፈረም ፍላጎት አላቸው።

[The Times]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
የዝውውሩ ዋጋውን አሻሽለዋል!

ዩናይትዶች ለብራያን ምቤሞ ያቀረቡትን የዝውውር ጥያቄ ከ £60 ሚልዮን ፓውንድ በላይ አሻሽለዋል።

ንግግሩ ባለፉት ጥቂት ቀናት የተፋጠነ ሲሆን በዚህ ሳምንትም እንደቀጠለ ነው።

[Jacobs Ben]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
የዝውውሩ ዋጋውን አሻሽለዋል! ዩናይትዶች ለብራያን ምቤሞ ያቀረቡትን የዝውውር ጥያቄ ከ £60 ሚልዮን ፓውንድ በላይ አሻሽለዋል። ንግግሩ ባለፉት ጥቂት ቀናት የተፋጠነ ሲሆን በዚህ ሳምንትም እንደቀጠለ ነው። [Jacobs Ben] @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
#ተጨማሪ

ኤምቤሞ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር በግል ደረጃ ሙሉ ለሙሉ ከስምምነት ደርሷል።

በዚህ ምርጫው ዩናይትድ ብቻ እንደሆነ ለክለቡ በማሳወቁ ምክንያት ቶተንሃም ራሱን ከዝውውሩ በማግለል ፊቱን ወደ ኢቤሪቼ ኤዜ እንደሚያዞር ይጠበቃል።

[Jacobs Ben]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ በኢንስታግራም ገፁ !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#Breaking

የሳውዲው ክለብ አል ናስር ብራዚላዊውን አማካይ ካርሎስ ካሴሚሮ ከክለባችን ለማስፈረም ተቃርበዋል ።

[ al jazirah ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#ትኩስ

ማንችስተር ዩናይትድ እና ቼልሲ ክሪስቶፈር ንኩንኩ እና አሌሀንድሮ ጋርናቾን መቀያየር የሚችሉበትን ሁኔታ ማጤን መጀመራቸው ተገልጿል ።

እስካሁን ድረስ በሁለቱ ክለቦች መካከል በጉዳዩ ዙርያ ይፋዊ ውይይቶች ባይደረጉም ሀሳቡ ግን በመርሕ ደረጃ መቅረቡ ተነግሯል ።

የምእራብ ለንደኑ ክለብ አርጀንቲናዊውን የክለባችንን የመስመር አጥቂ አሌሀንድሮ ጋርናቾን የማስፈረም ከፍተኛ ፍላጎት እንዳለው ይታወቃል ።

[ Matt Law ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Exclusive !

ጆኒ ኢቫንስ በማንችስተር ዩናይትድ ይቆያል።

ኢቫንስ በአዲስ ሚና በዩናይትድ የሚቆይ ሲሆን ስራውም በውሰት የሚለቁ ወጣት ተጨዋቾችን መከታተል

ወደ ዋናው ቡድን እንዲያድጉ እድሎችን ማመቻቸት እና በእድገታቸው በሙሉ እነሱን መደገፍ ነው።

[Laurie Whitwell]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ሜሰን ማውንት ማንችስተር ዩናይትድን መልቀቅ እንደማይፈልግ ግልፅ አድርጓል !

[Fabrzio Romano]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
Photo
#ትኩስ

ማንችስተር ዩናይትድ ክሪስቶፈር ንኩንኩ በዚህ የክረምት የዝውውር መስኮት ለሽያጭ እንደቀረበ እውቅናው አለው ።

የምእራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲም በተመሳሳይ በአሌሀንድሮ ጋርናቾ እና ማንችስተር ዩናይትድ መካከል ያለውን ነባራዊ ሁኔታ በደምብ ያውቃል ።

ሆኖም በዚህ ወቅት በሁለቱ ክለቦች መካከል ግንኙነቶች አልተደረጉም በግል ጥቅማ ጥቅሞች ዙርያም የተደረሰ ምንም አይነት ስምምነት የለም ።

[ ፋብሪዚዮ ሮማኖ ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
2025/07/05 20:02:56
Back to Top
HTML Embed Code: