Telegram Web Link
#ትኩስ

ጄደን ሳንቾ ፌነርባቼ ያቀረበለትን ወደ 10 ሚልየን ዩሮ የሚጠጋ አመታዊ ደሞዝ ተቀብሏል።

ጁቬንቱስ እና ናፖሊ የተጫዋቹ ፈላጊዎች ቢሆኑም ያቀረቡለት ደሞዝ ግን አነስተኛ ነው።

በዚህም ፌነርባቼ ከማንችስተር ዩናይትድ ንግግር የሚጀምር ይሆናል፤ ዝውውሩም በአዎንታዊ ገጽታ እንደሚጠናቀቅ ይጠበቃል።

ዘገባው ከሁለቱ የቱርክ ጋዜጣዎች ከሳባህ ስፖር እና ኦራዚዮ አኮማንዶ የተጠናቀረ ነው።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#Update

ምንም እንኳ ካርሎስ ካሴሚሮን በተመለከተ በትናንትናው እለት አንዳንድ ዘገባዎች ቢወጡም ...

ብራዚላዊው አማካይ በዚህ ወቅት በሳውዲው ክለብ አል ናስር እቅድ ውስጥ እንደሌለ ተገልጿል ።

[ Record Portugal ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
📲 ጄጄ ጋብሬል ከ ሳንድሮ ቶናሊ ጋር የግል ልምምድ እየከወነ ይገኛል ።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
📸 ሞቅ ደመቅ ካለው የዳሎ ሰርግ የተወሰዱ ተጨማሪ ምስሎችን በፎቶ ቻናላችን ላይ ያገኛሉ 😍

👉 https://www.tg-me.com/+0yy29FNJ9QMwOTY0
👉https://www.tg-me.com/+0yy29FNJ9QMwOTY0
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
📲 ጄጄ ጋብሬል ከ ሳንድሮ ቶናሊ ጋር የግል ልምምድ እየከወነ ይገኛል ። @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
የካሪንግተኑ ተስፈኛ ጄጄ ጋብሬል ከኒውካስሉ አማካኝ ሣንድሮ ቶናሊ ጋር እያደረገ የሚገኘውን ልምምድ በቪዲዮ ቻናላችን ይመልከቱ !
➡️

https://www.tg-me.com/+QQsMu3ionZNiMjJk
https://www.tg-me.com/+QQsMu3ionZNiMjJk
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#Update

አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም በዚህ ክረምት ጆሹዋ ዚርክዚን በክለባቸው ማቆየት ይፈልጋሉ ።

በተቃራኒው ደግሞ ፖርቱጋላዊው አሰልጣኝ ራስመስ ሆይሉንድን በመሸጥ በሌላ የአጥቂ ስፍርስ ተጨዋች ሊተኩት ይፈልጋሉ ተብሏል ።

[ Alex Crook ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#Update

ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ ክለባችንን ለመቀላቀል ከፍተኛ ጥረት ላይ ነው ።

በተጨማሪም አርጀንቲናዊው ግብ ጠባቂ ዝውውሩ እውን እንዲሆን በወኪሉ ላይ ከፍተኛ ጫና እያሳደረ ይገኛል ።

[ Daily Mirror ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#Update

የፈረንሳዩ ክለብ ሞናኮ ከአንድሬ ኦናና ጋር በግል ጥቅማ ጥቅሞች ዙርያ ከስምምነት መድረስ አልቻለም ።

የካሜሮናዊው ግብ ጠባቂ ደሞዝ ለሞናኮ ከአቅም በላይ እንደሆነ ተገልጿል ።

[ Mice Mcgrath ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ዩናይትድ ብርያን ምቤሞን ለማስፈረም ለብሬንትፎርድ ሁለተኛ ዙር ጥያቄ ካቀረበ 24 #ሰአታት ተቆጥረዋል !!

የለንደኑ ክለብ እንደ መጀመርያው ዙር ጥያቄ ይሄኛውን Offer በቶሎ ውድቅ አላደረገም ።

ብዙዎችም ይሄ ምናልባትም ዝውውሩ ወደ መቃረቡ መድረሱን የሚጠቁም እንደሆነ እየተናገሩ ይገኛል !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
አድሬይ ኦናና የሞናኮ ኢላማ አይደለም አንድ አንድ መረጃዎች ቢወጡም በሞናኮ በኩል ያለው ፍላጎት የተቀዛቀዘ ነው ምንም ነገር የለም እስከአሁን በዚህ ዝውውር ዙሪያ።

[Fabrizio Romano]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ሊቻ ለሜሲ ልደት መልካም ምኞቱን ገልጿል !

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
አንዳንድ ለብሬንትፎርድ ቅርብ የሆኑ ምንጮች እንደዘገቡት ከሆነ ክለባችን ብሪያን ምቤሞን ለማዘዋወር ለብሬንትፎርድ ያቀረቡት እነሱ የሚፈልጉት ጋር ቅርብ ነው ብለዋል።

እንዲሁም ምንጮች አያይዘው ማንችስተር ዩናይትድ ያቀረቡት ገንዘብ 55 ሚ.ፓ ተጨማሪ 5 ሚሊዮን ፓውንድ ጋር እንደሆነ አሳውቀዋል።

በተጨማሪም ሁለቱ ክለቦች ይህ ገንዘብ ላይ በቀላሉ ከስምምነት እንደሚደርሱ ነው ዘገባዎች እየወጡ ያሉት።

[Sam Tabuto/Standard]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#Update

አዲሱ የብሬንትፎርድ አሰልጣኝ ሆነው እንደሚምሾሙ እየተጠበቁ የሚገኙት የቀድሞ የክለቡ የቆመ ኳስ አሰልጣኝ ኬት አንድሬውስ ....

ካሜሮናዊውን የፊት መስመር አጥቂ ብርያን ምቤሞን እንዲቆይ ለማሳመን አሁን ላይ ጊዜው እንደረፈደ ያምናሉ ተብሏል ።

ይሄንን ተከትሎም አሰልጣኙ ለዝውውሩ ፍቃዳቸውን እንደሰጡ ተዘግቧል ።

ዘገባው የ Evening Standard ነው ።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ኮቢ ማይኖ እና ሌኒ ዮሮ የእረፍት ጊዜያቸውን በጋራ እያሳለፉ ይገኛሉ !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
2025/07/05 04:35:05
Back to Top
HTML Embed Code: