Telegram Web Link
ካፒቴን ብሩኖ ፈርናንዴዝ የእረፍት ጊዜውን ከቤተሰቡ ጋር እያሳለፈ ነው... 📸❤️

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
📸 Kobbie Mainoo x Ivan Toney 🏴

🔫

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ጀግናው ወረደ አሉ...ወረደ አሉ 🎶😂

የማጓየር ግፍ ብዙ ጣጣ አለው።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ማርከስ ራሽፎርድ ወደ ባርሴሎና ?

ማርከስ ራሽፎርድን ወደ ባርሴሎና የሚያደርገው ዝውውር ዳግም ህይወት ዘርቶ ተነስቷል ።

ራሽ ወደ ባርሴሎና ብቻ መዘዋወር የሚፈልግ ሲሆን የስፔኑ ሀያል ክለብም ራሽን በውስት ውል ለማዘዋወር በማጤን ላይ መሆናቸው ተገልጿል ።

በተጨማሪም ዩናይትዶች ማርከስን በቋምነት መሸጥ እንደሚፈልጉ የተነገረ ሲሆን....

ከሽያጩም 40 ሚሊዮን ፓውንድ ገደማ  ይፈልጋሉ ተብሏል።

[Alex crook ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#NEW

ማርከስ ራሽፎርድ በሩበን አሞሪም ስር በዩናይትድ ቤት ምንም አይነት የወደፊት እጣ ፈንታ የለውም !!

[ ቤን ጃኮብስ ]🥇

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
መልካም አዳር ዩናይትዳዊያን !...🫶❤️

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
አስደሳች ዜና

ለማን ዩናይትድ ደጋፊዎቾ በሙሉ ኦርጅናል የ2025-26 አዲሱን ማሊያ ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ቻናል ለተከታታዮቿ ማቅረቧን ስገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።

order ማድረግ የጀመርን ሲሆን ከወዲሁ በማዘዝ  በፍጥነት ኦርጅናሉን ማሊያ በእጅዎ ያስገቡ።

በአዲስ አበባ ባሉበት ቦታ እናደርሳለን ፤ አዲስ አበባን አጋራባች ከተሞች ላይ በመኪና እንልካለን ወደ ሌሎች ቦታዎች በፖስታ ቤት የምንልክ መሆኑን እናሳውቃለን።


በመጀመሪያ ይቅርታ መጠየቅ እንፈልጋለን ባለፈው በለጠፍንው ልጥፍ በርካታ ተከታታዮች ቴክስት ልካችሁልን መመለስ አልቻልንም።

ለማዘዝ እነዚህን አማራጮች ተጠቀሙ
👉 @nadiya1625
👉 @wizhasher
 

ስልክ ቁጥር  👉 0916259696
👉 0704868752
ጎምላላዬ ወደ እግርኳሱ አለም ተመልሷል!

ማነው ይሄንን የሮዝስ ደርቢ ጨዋታ ሚያስታውስ? 🔥

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ክለባችን የኤምቤሞን ዝውውር ለማትያስ ኩኛ ከከፈለው እኩል 62.5 ሚልየን ፓውንድ በመክፈል ዝውውሩን ለማጠናቀቅ ተቃርቧል።

[Times Sport]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ማንችስተር ዩናይትድ ለታይረል ማላሲያ ገዢ ክለቦችን ለማግኘት መቸገሩ ተገልጿል።

በውሰት ውል አመቱን በፒኤስቪ ለጨረሰው ለግራ መስመር ተመላላሽ ተጨዋቹ ዩናይትድ እስካሁን ምንም ፈላጊ ክለብ አለማግኘቱ ታውቋል።

ዩናይትድ ተጨዋቹን መሸጥ የሚፈልግ ሲሆን ለዚህም ገዢ ክለብ እያፈላለገ ይገኛል።

[The Athletic]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
የቱርኩ ክለብ ጋላታሳራይ በክለባችን የሚፈለገውን ግብ ጠባቂ ኤሚ ማርቲኔዝን እና ፈረንሳዊውን የግራ መስመር ተከላካይ ሉካስ ዲኜን ለማስፈረም ከአስቶንቪላ አመራሮች ጋር ውይይት አድርገዋል።

ጋላሳታሳራዮች ለሁለቱ ተጫዋቾች ዝውውር 26 እስከ 27 ሚሊዮን ዩሮ ለመክፈል የዝውውር ገንዘብ እያዘጋጁ ነው።

[ፉት መርካቶ]

* ማንችስተር ዩናይትድ ኤሚ ማርቲኔዝን ማስፈረም ይፈልጋል ሲባል አስቶንቪላዎች ከዝውውሩ ቀጥታ 40 ሚሊዮን ፓውንድ ገቢ ማግኘት ይፈልጋሉ ሲባል ነበር። 😁

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ማንችስተር ዩናይትዶች ከጁቬንቱሶች ጋር የተጫዋች ልውውጥ ለማድረግ ውጥን ይዘዋል !!

የክለባችን ሰዎች የተጫዋች ልውውጥ ለማድረግ ያሰቡት እንግሊዋዊውን የግራ መስመር አጥቂ ጃደን ሳንቾን ለዩቬንቱስ ሰጥተው..

በምትኩ ደሞ ሰርቢያዊውን የመሀል አጥቂ ዱሳን ቭላሆቪችን ወደ ማንችስተር ዩናይትድ ለማምጣት ነው።

[Tuto Juve]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ዘ-ታይምስ ክለባችን የምቤሞን ዝውውር በ62.5 ሚልየን ፓውንድ እንደጨረሰ ዘግቧል።

ለ here we go ግን ፋብን መጠበቅ ይኖርብናል !⌛️

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
"እስከ ህይወቴ ፍፃሜ ድረስ ይሄ ክለብ ሲናፍቀኝ ይኖራል የዚህ ክለብ ደጋፊዎች በምታልፍበት የትኛውም ሁኔታ ሁሉ አብረውክ ይሆናሉ ።"

"የክለቡ ወቅታዊ ውጤት እነርሱ በሚሰጡን ድጋፍ ላይ ምንም አይነት ተፅእኖ አልነበረውም ። "

" እነርሱ በየሳምንቱ ወደ ኦልድትራፎርድ በመምጣት ባላቸው አቅም ሁሉ ድጋፋቸውን ይሰጡካል ።"

"እናም በቆየሁባቸው አመታት ሁሉ እነርሱ ሲሰጡን ለነበረው ድጋፍ በሙሉ ምስጋናየን ላቀርብ እወዳለሁ ።"

"ይሄን ክለብ የምለያየው እንደ ተጨዋችነት ነው ነገር ግን እስከ ህይወቴ  ፍፃሜ ለቡድኑ ድጋፌን እሰጣለሁ ።"

"በዚህ ክለብ በነበረኝ ቆይታ እኮራለሁ ብዙ ውጣ ውረዶች ቢኖሩም የክለቡ ታሪክ አንዱ አካል በመሆኔ እኮራለሁ ።"

"8 አይረሴ አመታትን በዚህ ክለብ አሳልፊያለሁ ይሄ ለእኔ ህልም እና የማይታመን ስኬት ነው ።"

[ ቪክተር ሊንደሎፍ ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ዊሊ ካርቫልሆ የክለባችን ዋናው ቡድን የብቃት ገምጋሚ በመሆን ተሾሟል !!

ግለሰቡ ባሳለፍነው ጥቅምት ከቦታው የተነሱትን ኦማር ሜዚአን ተክቶ የሚሰራ ይሆናል !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
በክረምቱ ማንችስተር ዩናይትድን ከሚለቁት ተጨዋቾች ውስጥ ከፈላጊ ክለብ ጋር በተገናኘ ጥሩ ሁኔታ ላይ ያለው አንቶኒ ነው።

ሪያል ቤቲስ ዝውውሩን ቋሚ የሚያደርጉበትን መንገድ እየፈለጉ ይገኛል።

The Athletic

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
#ሰበር

ማንችስተር ዩናይትድ ብርያን ምቤሞን ለማስፈረም ከብሬንትፎርድ ጋር ከሙሉ ስምምነት ለመድረስ እጅጉን ተቃርቧል ።

ሁለቱ ክለቦች ከ60 ሚሊየን ፓውንድ በላይ በሚልቅ የዝውውር ሂሳብ ለመስማማት ከጫፍ ደርሰዋል ።

አሁን ላይ ክለቦቹ በቀሪ ጥቃቅን የስምምነት ጉዳዮች ላይ ንግግር ላይ ናቸው ።

[ ቤን ጃኮብስ & አሌክስ ክሩክ ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
2025/07/04 23:16:24
Back to Top
HTML Embed Code: