ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
#ሰበር ማንችስተር ዩናይትድ ብርያን ምቤሞን ለማስፈረም ከብሬንትፎርድ ጋር ከሙሉ ስምምነት ለመድረስ እጅጉን ተቃርቧል ። ሁለቱ ክለቦች ከ60 ሚሊየን ፓውንድ በላይ በሚልቅ የዝውውር ሂሳብ ለመስማማት ከጫፍ ደርሰዋል ። አሁን ላይ ክለቦቹ በቀሪ ጥቃቅን የስምምነት ጉዳዮች ላይ ንግግር ላይ ናቸው ። [ ቤን ጃኮብስ & አሌክስ ክሩክ ] @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
#ተጨማሪ
ዩናይትድ የብርያን ምቤሞን ዝውውር የቡድኑ ተጨዋቾች በ July 7 ለቅድመ ዘመን ውድድር ዝግጅት ከመሰባሰባቸው አስቀድሞ ይፋ የማድረግ ፍላጎት አለው ።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ዩናይትድ የብርያን ምቤሞን ዝውውር የቡድኑ ተጨዋቾች በ July 7 ለቅድመ ዘመን ውድድር ዝግጅት ከመሰባሰባቸው አስቀድሞ ይፋ የማድረግ ፍላጎት አለው ።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#ሌላ_ማረጋገጫ
ብሬንትፎርድ እና ማንችስተር ዩናይትድ በብርያን ምቤሞ የመጀመርያ ዙር 60 ሚሊየን ፓውንድ ክፍያ ላይ ከሙሉ ስምምነት ደርሰዋል ።
የቀረው ጉዳይ በ add ons ክፍያው ላይ ባሉ ጥቃቅን ክፍያዎች ዙርያ ከስምምነት መድረስ ብቻ ነው ።
አሁን ላይ የዝውውሩ የሰአታት ጉዳይ ነው ... ዩናይትድ በአጠቃላይ ለተጨዋቹ ዝውውር እስከ 65 ሚሊየን ፓውንድ ወጪ የሚያደርግ ይሆናል ።
[ ጄሚ ጃክሰን ]

Sully የተሰኘውና በእጅጉ ተአማኒነት ያተረፈው የመረጃ ምንጭ ክለባችን ኤምቤሞን ለማስፈረም ሙሉ ለሙሉ ከስምምነት እንደደረሰና
የህክምና ምርመራዎችን ጨምሮ ሙሉ ዝውውሩ እስከ ቀጣይ ሳምንት ድረስ እንደሚጠናቀቅ በዘገባው አስፍሯል።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
የህክምና ምርመራዎችን ጨምሮ ሙሉ ዝውውሩ እስከ ቀጣይ ሳምንት ድረስ እንደሚጠናቀቅ በዘገባው አስፍሯል።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
#ሌላ_ማረጋገጫ ብሬንትፎርድ እና ማንችስተር ዩናይትድ በብርያን ምቤሞ የመጀመርያ ዙር 60 ሚሊየን ፓውንድ ክፍያ ላይ ከሙሉ ስምምነት ደርሰዋል ። የቀረው ጉዳይ በ add ons ክፍያው ላይ ባሉ ጥቃቅን ክፍያዎች ዙርያ ከስምምነት መድረስ ብቻ ነው ። አሁን ላይ የዝውውሩ የሰአታት ጉዳይ ነው ... ዩናይትድ በአጠቃላይ ለተጨዋቹ ዝውውር እስከ 65 ሚሊየን ፓውንድ ወጪ የሚያደርግ ይሆናል ። [ ጄሚ ጃክሰን…
ውድ ክፍያን በማን ዩናይትድ ቤት ያገኛል ተብሎ አይጠበቅም !!
ብሪያን ምቤሞ በማንቸስተር ዩናይትድ ቤት የሚከፈለው ሳምንታዊ ደሞዝ ከ ማትያስ ኩንሀ ጋር ተቀራራቢ የሆነ ክፍያ ነው ።
ማቲያስ ኩንሀ በማን ዩናይትድ ቤት በሳምንት 150,000 ፓውንድ አካባቢ ነው የሚከፈለው ብሪያን ምቤሞም ከ ኩንሀ ጋር ተቀራራቢ የሆነ ክፍያን በማን ዩናይትድ ቤት ይከፈለዋል ተብሎ ይጠበቃል ።
[ ጄሚ ጃክሰን ]
✅ || የነ ፋብሪዚዮ & ኦርነስታይን መረጃ ብቻ ነው የቀረው በጣም በቅርቡ Here We go ልንሰማ የምንችልበት እድል አለ ⌛️ !!
@man_united_ethio_fans

Update !!
ብርያን ምቤሞ በክለባችን ቤት የህክምና ምርመራውን ለማድረግ የሁለቱን ክለቦች ፍቃድ በመጠባበቅ ላይ ይገኛል !!
[ ቤን ጃኮብስ ]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ብርያን ምቤሞ በክለባችን ቤት የህክምና ምርመራውን ለማድረግ የሁለቱን ክለቦች ፍቃድ በመጠባበቅ ላይ ይገኛል !!
[ ቤን ጃኮብስ ]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#ትኩስ
ብርያን ምቤሞ ለብሬንትፎርድ ባለስልጣናት ወደ ማንችስተር ዩናይትድ መዘዋወር ህልሙ እንደሆነ በመግለፅ ዝውውሩን በቶሎ እንዲቋጩት ቀደም ብሎ አሳውቋቸዋል ።
[ ፋብሪዚዮ ሮማኖ ]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ብርያን ምቤሞ ለብሬንትፎርድ ባለስልጣናት ወደ ማንችስተር ዩናይትድ መዘዋወር ህልሙ እንደሆነ በመግለፅ ዝውውሩን በቶሎ እንዲቋጩት ቀደም ብሎ አሳውቋቸዋል ።
[ ፋብሪዚዮ ሮማኖ ]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#OFFICIAL
ክለባቸን ማንችስተር ዩናይትድ የቅድመ ውድድር ዘመን ዝግጅቱን በኦልድትራፎርድ ከፊዮረንቲና ጋር በሚያደርገው የመዝጊያ ጨዋታ...
ለመጀመሪያ ጊዜ አድሱ የ2025/26 የውድድር አመት ቁጥር አንድ ማሊያችን በኦልትራፎድ አገልግሎት ላይ የሚውል ይሆናል።

ቪክቶር ግዮኮረሽ ማንችስተር ዩናይትድን መቀላቀል እንደሚፈልግ ለክለባችን ሰዎች አሳውቋል !!
[ Fraz Fletche, TeamTalk ]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ቪክቶር ግዮኮረሽ ማንችስተር ዩናይትድን መቀላቀል እንደሚፈልግ ለክለባችን ሰዎች አሳውቋል !!
[ Fraz Fletche, TeamTalk ]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
አስደናቂ ተጫዋች 🔥
ብሪያን ምቤሞ በዚህ የውድድር አመት 70+ ሹት እና 70+ የጎል እድል መፍጥ ከቻሉት 4 የፕሪሚየር ሊግ ተጫዋቾች መካከል አንዱ ነው
1) ብሩኖ — 91 የጎል እድል ፈጠረ & 93 ሹት
2) ሞ ሳላ - 88 የጎል እድል ፈጠረ እና 121 ሹት
3) ፖልመሬ - 87 የጎል እድል ፈጠረ እና 121 ሹት
4) ብሪያን ምቤሞ - 70 የጎል እድል ፈጠረ እና 79 ሹት
The league’s most complete attackers. 💎

Fill in the Blank
መቼም በትምህርት ቤት ህይወት የማይወደደው እና ከባዱ የጥያቄ አይነት ባዶ ቦታውን በተስማሚ ቃላት ሙሉ የሚለው ጥያቄ ነው
ነገር ግን በእግርኳስ ላይ ሲሆን ይህ ጥያቄ በጣም ቀለል ይላል እናንተም ከላይ ያሉትን ሶስት ቦታዎች ማለትም
* በረኛ
* የተከላካይ አማካይ
* አጥቂ
ቦታዎችን ለክለባችን በሚስማሙ ተጫዋቾች ሙሉት ነገር ግን ግዴታ ማስፈረም የለባችሁም የክለባችንንም አቅም ታሳቢ ማድረግ አለባቹ።

ክለባችን አሁን ላይ በኤምቤሞ ዝውውር ከንቦቹ ጋር ከስምምነት እንደሚደርሱ እርግጠኛ ሆነዋል።
በተጨማሪም ዝውውሩን ለማጠናቀቅ ከምንጊዜም በላይ ተቃርቧል።
ብራያን ኤምቤሞም ማንቸስተር ዩናይትድን ለመቀላቀል በክለቡ ላይ ግፊት እያደረገ ነው።
ፋብሪዚዮ ሮማኖ📰
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
በተጨማሪም ዝውውሩን ለማጠናቀቅ ከምንጊዜም በላይ ተቃርቧል።
ብራያን ኤምቤሞም ማንቸስተር ዩናይትድን ለመቀላቀል በክለቡ ላይ ግፊት እያደረገ ነው።
ፋብሪዚዮ ሮማኖ
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ፍራንክ ላምፓርድ ስለዋይን ሩኒ:
"ተፎካካሪዎች ብንሆንም ዋዛን አለማክበር በጭራሽ የማይታሰብ ነገር ነው። በህይወቴ ካየኋቸው የተሟሉ ተጫዋቾች መካከል አንደኛው እርሱ ነው።"
"በፍጥነትና በጥልቅ መጫወት፣ ጨዋታ ማቀጣጠል ሁሉንም ነገር ይችላል።"
"ይሄንን ማድረግ የሚችለው ሊዮኔል ሜሲ ብቻ ነው። እስከዛሬ እንደሩኒ ያለ ተጫዋች አልነበረም፣ ወደፊትም አይኖርም።"

"የማንችስተር ዩናይትድን ማልያ በምለብስበት ጊዜ ሁሉ እኮራ ነበር። በኦልትራፎርድ ጉዞ በማደርግበት ጊዜ ሁሉ የዚያ አንድ አካል በመሆኔ እኮራ ነበር።"
ልክ በዚህች ቀን ከ11 አመታት በፊት አንደር ሄሬራ ፊርማውን ለክለባችን አኖረ።✍️
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ልክ በዚህች ቀን ከ11 አመታት በፊት አንደር ሄሬራ ፊርማውን ለክለባችን አኖረ።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ኒውካስትል ዩናይትድ ማርከስ ራሽፎርድን ለማስፈረም ከፍተኛ ፍላጎት አሳይቷል።
[CaughtOffside]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
[CaughtOffside]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans