ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
የአደባባይ ሀቅ!! ኤሚ ማርቲኔዝ በየትኛው ሁኔታ የኦናና upgrade ግብ ጠባቂ ሊሆን አይችልም! ይህም ሀሳብ በቁጥራዊ መረጃዎች መደገፍ ይቻላል * ማርቲኔዝ በተጠናቀቀው የውድድር አመት 6 ስህተቶችን በመሰራት እራሱን ለሹት ያዳረገ ሲሆን በአንፃሩ ኦናና 4 ስህቶችን ፈፅሟል * ኦናና ከማርቲኔዝ አንፃር ብዙ ጎል ሊሆን የሚችሉ ኳሶችን ማዳን ችሏል * ኦናና ከማርቲኔዝ አንፃር በአንስተኛ ጨዋታ ከማርቲኔዝ…
ለማስታወስ ያህል!
አንድሬ ኦናና ባለፉት ሁለት የውድድር አመታት በሁሉም ውድድሮች ተጋጣሚ የግብ ሙከራ እንዲሞክርብን ያደረጉ 12 ስህተቶችንን በመስራት የሚስተካከለው የለም።
በተጨማሪም ኦናና ባለፉት ሁለት የውድድር አመታት ከየትኛውም የፕሪሚየር ሊግ ግብጠባቂ በላይ በሁሉም ውድድሮች ክለቡን ለግብ የዳረጉ #ስምንት ቀጥተኛ ስህተቶችን ወይም ለተቃራኒ ክለቦች አሲስቶችን ማድረግ ችሏል።
ምናልባት በፕሪሚየር ሊጉ ታሪክ ከታዩ እጅግ መጥፎ ግብጠባቂዎች መካከል ግንባር ቀደም ሊሆን የሚችልና በተለይ ደግሞ እነ ዴሂያን እና ቫንደርሳርን ይዞ ለነበረ ክለብ በጭራሽ የማይመጥን በረኛ እንደሆነ የአደባባይ ሃቅ ነው።
የዩሮፓ ሊጉን ዋንጫ ያጣነውም ሆነ በባለፈው አመት ከሻምፒዮንስሊጉ በጊዜ ለመሰናበታችን ዋነኛ ምክንያት የነበረው ይሀው ቀላል ኳሶች የሚገቡበት ግብጠባቂ እንደነበር ይታወሳል።
ክለቡን ጨምሮ 98% እና ከዛ በላይ የሚሆነው የክለባችን ደጋፊ በዚህ በረኛ መልቀቅ እጅጉን ደስተኛ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለውም። ከፊርማዎችም ሁሉ በላይ የዚህ ግብጠባቂ ከክለባችን መሰናበት እጅጉን የሚያስደስት ዜና ይሆናል።
@Man_United_Ethio_Fans

ፋብሪዚዮ ሮማኖ ስለኤምቤሞ:
"የኤምቤሞ ዝውውር ላይ መጠናቀቅ ያለባቸው ቅድም ሁኔታዎችና የተጨማሪያ ክፍያ አከፋፈል ላይ መሰራት ያለባቸው ነገሮች አሉ።"
ፋብሪዚዮ ሮማኖ የማርኮ ካርኔሲቺ ስም ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ስለመያያዙ:
"ማንችስተር ዩናይትድ ካርኔሲችን ጨምሮ በርካታ ግብጠባቂዎች እየመለመለ ይገኛል። እስካሁን ግን ምንም አይነት ተጨባጭ ሁኔታ ወይም ንግግር አልተደረገም።"

ልክ በዚህች ቀን በ2014 ክለባችን የ18 አመቱን ሉክ ሾውን ማስፈረሙን ይፋ አደረገ።
ተጫዋቹ በክለባችን ቤት በቆየባቸው 11 አመታት በሁሉም ውድድሮች 287 ጨዋታዎችን ማድረግ ችሏል።
በተጨማሪም በሁሉም ውድድሮች 277 ጨዋታዎች በጉዳት ምክንያት አምልጠውታል።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ተጫዋቹ በክለባችን ቤት በቆየባቸው 11 አመታት በሁሉም ውድድሮች 287 ጨዋታዎችን ማድረግ ችሏል።
በተጨማሪም በሁሉም ውድድሮች 277 ጨዋታዎች በጉዳት ምክንያት አምልጠውታል።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ስካይ ስፖርትን ካመንን ማንችስተር ዩናይትድ ትቶት ወደነበረው ቪክቶር ዮኬሬሽ ዝውውር ተመልሷል።
በተጨማሪም በሚቀጥሉት ቀናት ተጨዋቹ ከሩበን አሞሪም ጋር በአካል ቀጥተኛ ንግግር ለማድረግ ቀጠሮ እንደያዘ መረጃው ጨምሮ ገልጿል።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
በተጨማሪም በሚቀጥሉት ቀናት ተጨዋቹ ከሩበን አሞሪም ጋር በአካል ቀጥተኛ ንግግር ለማድረግ ቀጠሮ እንደያዘ መረጃው ጨምሮ ገልጿል።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
አሁን ለማንችስተር ዩናይትድ ባለስልጣናት ቅርብ የሆኑ ምንጮች እንደሚገልጹት ከሆነ ክለቡ ከአዲሱ የፋይናሻል አመት ማለትም ከ7 ቀናት በኃላ በጁላይ 1 ከሚጀምረው የፋይናሻል አመት አስቀድሞ በቀጣዮቹ 7 ቀናት ተጨዋች ያስፈርማል ተብሎ አይጠበቅም። ባለስልጣናቱ ግን ከዚህ አስቀድሞ ድርድሮች ላይ ሲሆን ለብሪያን ምቤሞ ሊያቀርቡት ያሰቡት ሁለተኛው የዝውውር ጥያቄ የዘገየበት ዋነኛ ምክንያት ይህ ነው። ዩናይትድ…
ዩናይትድ በሚቀጥለው ሳምንት የብሪያን ምቤሞን ዝውውር የሚያጠናቅቅ ሲሆን ይህም ዝውውር አስቀድሜ እንደገለፅኩላቹ በአዲሱ የፋይናንሻል አመት የሚመዘገብ ይሆናል።
ዩናይትድ ከምቤሞ በተጨማሪ ሌሎች ዝውውሮች ላይ እያደረገ ሚገኘውን ጥረት ከጁላይ 1 በኃላ በተጨባጭ ነገሮች የሚያጠናክረው ይሆናል።
በተጨማሪም እንደ MEN ዘገባ ሩበን አሞሪም ቢያንስ 3 አዲስ ፈራሚ ተጨዋቾች ፕሪሲዝኑን ሲጀምር አብረውት እንዲኖሩ እንደሚፈልግ ለአለቆቹ መናገሩ ተገልጿል።

#OFFICIAL
የክለባችን #ሶስተኛ ግብ ጠባቂ ቶም ሄተን በክለባችን ቤት ለተጨማሪ አንድ አመት የሚያቆየውን ውል በይፋ ፈርሟል !!

አዲስ ህጎች ተግባራዊ ይሆናሉ !
ወርሀ ነሀሴ ላይ በሚጀምረው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 2025/26 የውድድር ዘመን ልዩ የሆኑ የቀጥታ ስርጭት ህጎች ይኖሩታል።
👉 በጨዋታ የእረፍት ሰዓት ላይ አሰልጣኞች እና ተጨዋቾች ሀሳባቸውን እንዲሰጡ ይደረጋሉ።
👉 ተቀይረው የወጡ ተጨዋቾች ኢንተርቪው ይደርግላቸዋል።
👉 መልበሻ ክፍል ውስጥ ካሜራዎች ይኖራሉ።
በቅድመ ጨዋታ እና ከጨዋታ በኋላ ባሉት ቃለ መጠይቆች በአጠቃላይ ደግሞ በእንግሊዝ ሚድያ የተሰላቸው ሩበን አሞሪም አሁን ደግሞ በእረፍት ሰዓት ጭምር ቃለ መጠይቆች ይኖሩታል!
@man_united_ethio_fans

TeamTalk ባወጣው መረጃ መሰረት ሩበን አሞሪም የአታላንታው አማካይ ኤደርሰን እንዲፈርም ፍቃዱን ሰጥቷል።
የቤርጋሞው ክለብ ከተጨዋቹ ዝውውር 50 ሚሊዮን ፓውንድ ይፈልጋል።
* የዘገባው ምንጭ ታማኝነትን ከግምት አሰገቡ !
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
የቤርጋሞው ክለብ ከተጨዋቹ ዝውውር 50 ሚሊዮን ፓውንድ ይፈልጋል።
* የዘገባው ምንጭ ታማኝነትን ከግምት አሰገቡ !
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
ልክ በዚህች ቀን በ2014 ክለባችን የ18 አመቱን ሉክ ሾውን ማስፈረሙን ይፋ አደረገ። ተጫዋቹ በክለባችን ቤት በቆየባቸው 11 አመታት በሁሉም ውድድሮች 287 ጨዋታዎችን ማድረግ ችሏል። በተጨማሪም በሁሉም ውድድሮች 277 ጨዋታዎች በጉዳት ምክንያት አምልጠውታል። @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
#መጠይቅ
ሉክ ሾው በቀጣዩ የውድድር አመት በክለባችን ቤት ቋሚ ተመራጭ ይሆናል የሚል እምነት አላችሁ ?
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ሉክ ሾው በቀጣዩ የውድድር አመት በክለባችን ቤት ቋሚ ተመራጭ ይሆናል የሚል እምነት አላችሁ ?
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#ማስታወቂያ
በብርያን ምቤሞ ዝውውር ዙርያ በርካታ ቅሬታዎች ከእናንተ እየደረሱን ሲሆን በተአማኒ ሚድያዎች ዙርያም ውዝግቦች ተነስተዋል ።
ስለዚህም ከዚህ በኋላ Here We Go ከእውቁ ፋብሪዚዮ እንዲሁም ከሌሎች ሚድያዎች ተጨባጭ እና እጅጉን ወሳኝ መረጃዎች እስካልቀረቡ ድረስ ...
ማለትም እንደ ህክምና ምርመራዎች ባሉ ሁነቶች ላይ መረጃ ካልተሰጠ ምንም አይነት ይሄንን ዝውውር የተመለከተ ዜና እንደማይቀርብ ለመግለፅ እንወዳለን ።
በተቀረው ሌሎች ተጨዋቾችን የተመለከቱ የዝውውር ዘገባዎች ዘወትር ለእናንተ በሚደርሱበት መንገድ መቅረባቸውን እንደሚቀጥሉ እናሳውቃለን ።
{ ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ }

#Just_In
ቪክተር ግዮኮሬሽ አሁን ላይ የክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ቁጥር አንድ ኢላማ እንደሆነ ተነግሯል !!
[ Give Me Sport ]

ለብዙ ተወራራጆች ምቹ የሆነው የአለም ክለቦች ዋንጫ ውድድር አሁንም በሀገረ አሜሪካ መካሄዱን ቀጥሏል !!
ኢንተር ሚላን ፣ ማንችስተር ሲቲን ፣ አል ሒላልን እና ሪያል ማድሪድን ጨምሮ ወደ ቀጣዩ ዙር ያሳለፈው ውድድሩ በጥሎ ማለፍ መርሐ ግብሮች ላይ ይገኛል !!
ታድያ ምን ይጠብቃሉ ቀጣዮቹ ወደ ሩብ ፍፃሜ የሚያልፉት ቡድኖችስ እነማን ናቸው ? ኢንተር ሚያሚ ወይንስ ፒኤስጂ ፣ ቤንፊካ ወይስ ቼልሲ ... አሁኑኑ በ 1xBet ይወራረዱ ! 😍❤️
1xBet ን ምርጫዎ አድርገው ሲጫወቱ እጅግ አስደሳች ቦነሶችን ጨምሮ ለየት ያሉ ሽልማቶችችን የሚያገኙ ይሆናል ።
ለመወራረድ ተከታዩን ሊንክ ይጫኑ !!
👉https://tinyurl.com/bdeh26rd
👉https://tinyurl.com/bdeh26rd
በመቀጠል Promocode ሲጠይቆ MUETHF✅ ይጠቀሙ ።
በ 1xBet ይጫወቱ ፣ ያሸንፉ ፣ ሚሊዮኖችን ይፈሱ !!! 🏆💸

#Update
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ አሁንም በዚህ ክረምት #አራት ተጨማሪ ተጨዋቾችን የማስፈረም እቅድ አለው !!
[ Paul Hirst ]