Telegram Web Link
አንዳንድ ተጫዋቾች ወደ ካሪንግተን ላይመለሱ ይችላሉ!

በቀጣይ ሳምንት ለቅድመው ውድድር ዘመን ዝግጅት በርካታ የክለባችን ተጫዋቾች ወደ ካሪንግተን እንደሚመለሱ የሚታወቅ ነው።

ሆኖም አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም አንዳንድ ተጫዋቾች ወደ ካሪንግተን እንዲመለሱ ለማድረግ ፍቃደኛ አለመሆኑ እየተዘገበ ይገኛል።

አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም እነዚህ ተጫዋቾች በቀያይ ሰይጣናቱ ቤት እንደማይቀጥሉ ተስፋ አድርገው እንደነበር ሲገለጽ እነኚህ የክለቡ ቫይረስ ተደርገው የሚታዩት ተጫዋቾችም ወደ ካሪንግተን እንዳይከትሙ ሊከለክሉ እንደሚችሉ ተነግሯል።

ዘገባው የማርኮ አልካራዝ ነው።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ኧረ የ HERE WE GO ያለህ 😐

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የማንቸስተር ዩናይትዱ ሌጀንድ ሁዋን ማታ የ MBE ክብርን በእንግሊዙ አምባሳደር ተሸልሟል።

ማታ ከ250 በላይ የእግር ኳስ ተጫዋቾችን እና አሰልጣኞችን በማስተባበር የገቢያቸውን 1% ለማህበራዊ ጉዳዮች እንዲለግሱ አድርጓል።

እግርኳስ በማህበራዊ ህይወት ላይ ያለውን አዎንታዊ ተግባር በማሳየቱ እና በእግርኳሱ ባገኘው ስኬት ነው ይህንን ክብር መጎናፀፍ የቻለው።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
ማርከስ ራሽ ፎርድ የባርሴሎና ተቀዳሚ ምርጫ እንዳልሆነ የሚያሳይ መረጃን ፋብሪዚዮ አጋርቷል !!

ባርሴሎናዎች ኒኮ ዊሊያምስ በአትሌቲክ ክለብ አዲስ ኮንትራት ከፈረመ ቡሀላ ፊታቸውን ወደሌሎች ተጫዋቾች እንደሚያዞሩ ሲጠበቅ ነበር ።

የስፔኑ ክለብ ባርሴሎና አሁን ላይ ትኩረታቸውን ወደ ኮሎምቢያዊው የሊቨርፑል የግራ መስመር አጥቂ ሉዊስ ዲያዝ አዙረዋል በሚቀጥሉት ሳምንታት አዲስ እና የተሻሻለ የዝውውር ጥያቄን ለመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ለማቅረብ አቅደዋል ።

ማርከስ ራሽ ፎርድ ወደ ባርሴሎና የመዘዋወር ፅኑ ፍላጎት አለው ሲል ፋብ ዘግቧል ።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ራሺ ወደ ልምምድ ይመለሳል!

ማርከስ ራሽፎርድ ክለባችን በዕለተ ሰኞ በካሪንግተን በሚያደርገው የቅድመ ውድድር ዘመን የልምምድ መርሃ ግብር ላይ እንደሚሳተፍ ይጠበቃል።

ለራሺ ቅርብ የሆኑ የመረጃ ምንጮችም ተጫዋቹ ወደ ክለባችን ለመመለስ ምንም ችግር እንደሌለበትና በልምምድ ቦታ ላይ 100% ያለውን እንደሚሰጥ ገልጸዋል።

[Chris Wheeler]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
አሞሪምና የአሰልጣኝ ቡድን አባላቱ ወደ ካሪንግተን ተመልሰዋል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
የባርሳ ሁለተኛ ምርጫ!!

ከሉዊስ ዲያዝ በመቀጠል የባርሴሎና ሁለተኛ ምርጫ (Plan B) ማርከስ ራሽፎርድ ነው።

ተጫዋቹም የባርሴሎና ተጫዋች የመሆን ህልሙን ለማሳካት ሲል ደሞዙን እንደሚቀንስ ለባርሳ በይፋ አስታውቋል።

[Fernando Polo]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
"እኔ እንደማስበው ከሆነ ማንቸስተር ዩናይትዶች ማርከስ ራሽ ፎርድን እና አሌሀንድሮ ጋርናቾን በተመለከተ ነገሮችን ግልፅ ያደረጉ ይመስለኛል።"

"ማርከስ ራሽ ፎርድን በ 40 ሚሊዮን ፓውንድ ነው መሸጥ የሚፈልጉት በፍፁም የውሰት ውል ጥያቄን መቀበል አይፈልጉም።"

"በተጨማሪም ለአሌሀንድሮ ጋርናቾ ከ 60 ሚሊዮን ፓውንድ ያነሰ የዝውውር ዋጋ ማግኘት አይፈልጉም።"

"ባለፈው የጥር የዝውውር መስኮት ናፖሊ ለጋርናቾ ዝውውር 50 ሚሊዮን ፓውንድ የዝውውር ጥያቄን ለማንችስተር ዩናይትድ አቅርበው ያ ጥያቄያቸው ተቀባይነት ሳያገኝ ቀርቷል።"

"በእነዚህ ዝውውሮች በገበያው ላይ የሚለወጡ ነገሮች ካሉ የምናየው ይሆናል።"

[BEN Jacobs]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
HERE WE GO!!

10 ቁጥር ወደ ማትያስ ኩኛ !!

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
#OFFICIAL

ከዚህ በኋላ የክለባችን #አስር ቁጥር ተጫዋች ማትያስ ኩኛ እንደሚሆን ክለባችን ይፋ አድርጓል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ሰበር!!

ማርከስ ራሽፎርድ፣ አንቶኒ፣ አሌሃንድሮ ጋርናቾ፣ ታይረል ማላሲያና ጄደን ሳንቾ ከክለባችን መልቀቅ እንደሚፈልጉ በግልጽ አሳውቀዋል።

ክለባችንም ሌሎች አማራጮችን ይመለከቱ ዘንድ ለፕሪ ሲዝን ወደልምምድ የሚመለሱበትን ጊዜ አራዝሞታል።

(ፋብሪዚዮ ሮማኖ)

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ክለብ ካላገኙ በቡድኑ ይቀጥላሉ!

እነዚህ አምስት ተጨዋቾች በልምምድ ላይ መሳተፍ ባይችሉም አሁንም የጂም፣ የህክምና አገልግሎት እና ሌሎች የክለብ መገልገያዎችን ማግኘት ይችላሉ።

ማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋቾቹ ክለብ ማያገኙ ከሆነ እጁን ዘርግቶ እንደሚቀበል ተዘግቧል።

[Chris Wheeler]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ሊቻ በስፔን የእረፍት ጊዜውን እያሳለፈ ነው 📸

የጠፋ ሰው ❤️

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
📊በኦልትራፎድ መውጫ በር ላይ የቆመው ማርከስ ራሽፎርድ በክለባችን ቤት ያስመዘገበው ቀጥራዊ መረጃ ፦

- 426 ጨዋታዎች
- 138 ግቦች
- 63 አሲስቶች
- 33 የግብ ተሳትፎ በተለምዶ ቶፕ 6 ቡድኖች ላይ
- 5 ዋንጫዎች

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ማንችስተር ዩናይትድ ራሽፎርድ ፣ ጋርናቾ ፣ ሳንቾ ፣ አንቶኒ እና ማላሲያ ክለቡን ለመልቀቅ መጠየቃቸውን ቢያሳውቅም

አንድ አንድ ተጨዋቾች በወኪሎቻቸው በኩል ይህ የክለቡ መረጃ የተሳሳተ እንደሆነ እና ሰኞ ዕለት ወደ ካሪንግተን ለመመለስ በጣም ደስተኛ መሆናቸውን ገልጸዋል።

በተጨማሪም እነዚህ ተጨዋቾች ክለቡን ለመልቀቅ አለመጠየቃቸውን ወኪሎቻቸው እየገለፁ ይገኛል።

[The Athletic]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
2025/07/07 22:08:57
Back to Top
HTML Embed Code: