Telegram Web Link
ታይለር ማላሲያ በኢንስታግራም ገጹ:-

"ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ"

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
መልካም አዳር ዩናይትዳውያን 😴
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Elephant Bet - Ethiopia
⚽️ድንገት በሁሉም ምርጫወች ከተሸነፉ - ከመደቡት ገንዘብ ምንም ሳንቀንስ 100% እንመልሳለን!🤝

⚡️ከሁሉም በኤለፋን ቤት የሚደረጉ ውድድሮች ለ3 ምርጫወች 50%፣ ለ4 ምርጫወች 70% እንዲሁም ለ 5 እና ከዛ በላይ ምርጫወች 100% ተመላሽ ያገኛሉ!

እድለኛ ባልሆኑበት ቀን እንኳ፣ በኤለፋንት ቤት ሁሌም አሸናፊ ነዎት!

⚡️ለተጨማሪ ማብራርያ ዌብሳይታችን ውስጥ በመግባት የፕሮሞሽን ገፃችንን ይጎብኙ - በልዩነት ተወራርደው በልዩነት ያሸንፉ!👇🏾

በዚህ ሊንክ ይመዝገቡ - 🌐 https://elephantbet.et

ለማንኛዉም አገዛ - @ElephantBetSupportBot
There Is Only One Kobbie Mainoo !

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ዲዮጎ ዳሎት በዲዮጎ ጆታ የቀብር ስነ ስርአት ላይ ለመካፈል በፖርቱጋል ይገኛል !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ዘመን የባህል ህክምና ማእከሎች ነን

ልማዳዊዉን አሰራር በዘመናዊ አሰራር አዘምነነዋል።ለህክምና የሚመጥን ፅዱና ምቹ የህክምና ማእከል በማመቻቸት ከአዲስ አበባ የምግብ የመድሀኒት ቁጥጥር ባለስልጣን የብቃት ማረጋገጫ ተሰጥቶናል። ጤናችሁ ጤናችን ነው በማለት ለረጅም ጊዜ ጥናትና ምርምር በማድረግ ለጤናዎ መፍትሄን ይዘን መጥተናል።
☑️ ጊዜ እና ወቅት ጠብቆ ለሚቀሰቀስ አስም ሳይነስ በማያዳግም መልኩ መፈወስ መቻላችን ልዩ ያደርገናል። 
☑️  ለኪንታሮት ያለምንም ህመም ስሜት ስራም ሳይፈቱ በቀላሉ ፈውስን ያገኛሉ ።
☑️ ለስንፈተ ወሲብ ፍላጎት እያለ ያለመነሳሳት ወይም ቶሎ የመጨረስ ችግር ካለ ወደ ዘመን ብቅ ይበሉ እዲሁም ለሴቶችም ለወንዶችም የወሊድ ችግሮችን  ለጉበት ወይም/ የወፍ/ ለይቶ መፍትሄን ይሰጣል ።
☑️ ለወር አበባ መዛባት /መቋረጥ 
🔘 ለኩላሊት ጠጠር
🔘ለቆዳና ለማንኛውም የጤና ችግሮች ያማክሩን መፉትሔ ያገኛሉ

አድራሻ አለም ባንክ አልፋ ትምህርት ቤት ጎን ያገኙናል። ወደማዕከላችን ሲመጡ ዘመን መሆኑን ያስተውሉ
ለበለጠ መረጃ 
☎️09 44 14 6161
ወይም ☎️09 44 18 22 22 ዘመን ብለው
ይደውሉ እዲሁም በቴሌግራም  የማህበራዊ ሚዲያ ዎች ዘመን 👉 @zemen_traditional_center ብለው ያማክሩን ለጤናዎ መፍትሄን ያገኛሉ ።
ዘመኑ ሁሉ የጤና ይሁንልዎ !
የማርከስ ራሽፎርድ ነገር አብቅቷል!

የቀድሞው የ10 ቁጥር ተጫዋቻችን ማርከስ ራሽፎርድ በቀያይ ሰይጣናቱ ቤት ያለው እህል ውሃ አብቅቷል፣ በዚህ ክረምትም ከክለቡ ጋር ይለያያል።

የማርከስ ራሽፎርድን የመልቀቅ ጉዳይ ክለቡም ከውሳኔ የደረሰበት ሲሆን ሩበን አሞሪምም ሆነ ክለባችን በሱ ላይ አይተማመኑም።

ክለባችን ለራሽፎርድና ለወኪሉ 10 ቁጥሩን እንደሚቀማ ያረዱት ለኩኛ ከመስጠታቸው ከአንድ ቀን በፊት ነው።

ተጫዋቹ ባርሳን ብቻ ቢፈልግም እስካሁን ግን የተደረሰ ስምምነት የለም፣ ከዚህም በተጨማሪ ሌሎች አማራጮችም አሉ።

ፋብሪዚዮ ሮማኖ 📰

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
"ብዙ ሰዎች ይህን መናገሬን ላይወዱት ይችላሉ ሆኖም የፈለከውን ማሰብ ትችላለህ ነገርግን ከሳላህ በኃላ በሊጉ ቀጣዩ የቀኝ መስመር ድንቅ ጨራሽ(ገዳይ) ተጨዋች ምቤሞ ነው።

"እሱ የተለየ አብዶ ወይም ቄንጥ አያሳይክም አይጠቀምም ግብ ሲያስቆጥር ጭፈራ እና ጩኸት አያበዛም ትኩረቱ ግብ ማስቆጠሩ ላይ ብቻ ነው።

"እና እሱን የሚያስፈርመው የትኛውም ቡድን የተረጋገጠ ውጤት በእጁ ይዟል ማለት ነው ትክክለኛ ታለንት ነው።

[የቀድሞ የቼልሲ እና አይቬሪኮስት ኮከብ ዲዲየር ድሮግባ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
ይፋ ሆኗል ! ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ እንግሊዛዊውን አማካይ ሜሰን ማውንት ከምእራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል። @Man_united_ethio_fans @Man_united_ethio_fans
✍️ ልክ በዚህች ቀን ከሁለት አመት በፊት ክለባችን 55 ሚልየን ፓውንድ በሚደርስ የዝውውር ዋጋ ሜሰን ማውንትን ከቼልሲ ማስፈረሙን ይፋ አደረገ። 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ተጫዋቾች ወደ ልምምድ ከመመለሳቸው በፊት ማርከስ ራሽፎርድ ፣ ጃደን ሳንቾ ፣ አልሀንድሮ ጋርናቾ እና አንቶኒ እንድሸጡ ይፈልጋሉ !!

[ ኦልቨር ካይ ]

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
ብሩኖ እና ዳሎት ዛሬ በሚከናወነው የሀገራቸው ልጅ የዲያጎ ጆታ የቀብር ስነ ስርአት ላይ ተገኝተዋል።

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
ግሪም ቤይሊ በሰበር መልኩ እንዳስነበበው መረጃ ከሆነ የባርሴሎና ዳይሬክተር ዴኮና የባርሳው አሰልጣኝ ሓንሲ ፍሊክ በዚህ ክረምት ማርከስ ራሽፎርድን ማስፈረም አለብን በሚለው ሃሳብ ተስማምተዋል።

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
"እኔ እንደማስበው ቀጣዩ የውድድር አመት ለማንችስተር ዩናይትድ ምርጥ ይሆናል እናም ይህ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ።"

"ቡድኑ ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ። አሰልጣኙም ገና በቅርቡ ነው የመጡት እና መልካሙን ሁሉ እመኝላቸዋለሁ።"

ሁዋን ማታ 🗣

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💸ኢትዮ ቢንጎ በቦነስ እያንበሹ ቀጥለዋል
ሲመዘገቡ ተጨማሪ ቦነስ
ለወዳጆ ሲያጋሩ ሌላ ቦነስ
ከሌሎች የተለያዩ ቦነስና ሽልማቶች ጋር
🎁አሁኑኑ ፈጥነው ይቀላቀሉ ያተርፉበታል 👉 ዌብሳይት :https://www.ethiobingo.com 👉የቴሌግራም ግሩፕ ይቀላቀሉን፦https://www.tg-me.com/ethiobingogame
"ብሩኖ አሁንም ገና ወጣት ነው እርሱ ድንቅ የተፋላሚነት ስሜት ያለው ተጨዋች ነው ።"

"እናም እርሱ በቀጣይ ጥሩ ነገሮችን ማድርጉን እንደሚቀጥል ተስፋ አደርጋለሁ ።"

"ብሩኖን በጣም እወደዋለሁ አሁንም በደምብ እናወራለን !!"

"ሁልጊዜም ከእርሱ ጎን ለመሆን እሞክራለሁ እንደሚታወቀው ስኬት ሲኖር ሁሉም ሰው በዙርያክ ይሆናል ... በተቃራኒው ደግሞ ነገሮች ሲበላሹ ማንም ከአጠገብክ አይሆንም ።"

"እኔም አሁን ላይ ነገሮች ጥሩ ባልሆኑበት ሰአት ከእርሱ ጎን ለመሆን የተቻለኝን እያደርግኩ ነው ።"

"በቀጣዩ የውድድር አመት እርሱ 40 ጎሎችን እንደሚያስቆጥር እና 40 አሲስቶችን እንደሚያስመዘግብ ተስፋ አለኝ ።"

ሁዋን ማታ

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
"በቀጣዩ የውድድር አመት ሁሉም ተጨዋች ምርጥ ብቃቱን እንደሚያሳይ እና ክለቡን ወደ ሚገባው ቦታ ለመመለስ ጠንካራ አቅም እንደሚያሳይ አምናለሁ ።"

"ያለፈው የውድድር አመት እጅግ ከባድ ነበር ሁሉም ሰው ክለቡ ለዩሮፓ ሊግ ፍፃሜ ሲደርስ ደስተኛ ሆኖ ነበር እኔም ፍፃሜውን ከአውስትራሊያ ሆኘ ተመልክቼ ነበር እናም ...

"በውጤቱ እንደ ሁሉም የክለቡ ደጋፊ እጅጉን አዝኜ ነበር ሆኖም አሁንም ቢሆን ቀጣዩ የውድድር አመት የተሻለ እንደሚሆን ተስፋ አለኝ !!"

"ቡድኑ ጥሩ ነው የሚል እምነት አለኝ አሰልጣኙ ከጥቂት ጊዜያት በፊት ነበር ወደዚህ ክለብ የመጣው እናም ነገሮችን ለመቀየር ትንሽ ጊዜ ይወስዳል እናም ለእርሱ መልካሙን ሁሉ እመኝለታለሁ ።"

[ ሌጀንድ ሁዋን ማታ ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
2025/07/06 18:22:00
Back to Top
HTML Embed Code: