Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤791👍53🤝37🎉8🙏3
ኦናና እና ክለባችን?
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ አንድሬ ኦናና ላይ #ሰላሳ ሚልየን ፓውንድ የዝውውር ዋጋ ለጥፎበታል።
ከዚህ ቀደምም ስለ ኦናና ሁኔታ የጠየቁትና አሁንም ሁኔታውን በመከታተል ላይ የሚገኙት ሞናኮ ግብጠባቂው ላይ ስለተለጠፈበት የዝውውር ዋጋ በደንብ ተረድተዋል።
ሆኖም ኦናና በቀጣዩ የውድድር አመት በክለባችን የመቆየት እድሉ ሰፊ ነው።
በተጨማሪም ሩበን አሞሪምና የክለባችን የግብጠባቂዎች አሰልጣኝ ጆርጅ ቪታል ምንም እንኳን ክለባችን ስሙ ከኤሚ ማርቲኔዝ ጋር ቢያያዝም በአንድሬ ኦናና ደስተኛ መሆናቸው ተገልጿል።
ዘገባው የክሪስ ዊለር ነው።
@Man_United_Ethio_Fans

💔293❤100😁18👍10🍾8🙏1👌1
✅ || በዛሬው የልልምድ ፕሮግራም የተገኙ የክለባችን ተጫዋቾች፦
አማድ፣ አማስ፣ ኮልየር፣ ኩኛ፣ ዴ ሊት፣ ፍሬድሪክሰን፣ ሂተን፣ ሄቨን፣ ሊዮን፣ ማይኖ፣ ማዝራዊ፣ ማውንት፣ ኦናና፣ ሾው እና ዚርክዚ።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
አማድ፣ አማስ፣ ኮልየር፣ ኩኛ፣ ዴ ሊት፣ ፍሬድሪክሰን፣ ሂተን፣ ሄቨን፣ ሊዮን፣ ማይኖ፣ ማዝራዊ፣ ማውንት፣ ኦናና፣ ሾው እና ዚርክዚ።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤723👍80👏16😢15🙏3💔2
❤912👍65👏44🫡12😁6🙏2
የመጀመርያ ቀን ልምምድ በጂም ክፍለ ጊዜ ....
ተጨማሪ ምስሎችን ይመልከቱ !!
👉https://www.tg-me.com/+YsXxOUGgnTYzNmE0

❤356👍36🎉17😁4🙏3😨3🏆2👏1
"እንደ ማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊ እና እንደ ማርከስ ራሽፎርድ የቅርብ ጓደኝቴ ... ማርከስ ራሽ ፎርድ በክለቡ ቢቆይ እና በክለቡም ስኬታማ ጊዜያትን ቢያሳልፍ ብዬ እመኛለሁ።"
"ምክንያቱም ማርከስ ራሽፎርድ ከልጅነቱ ጀምሮ በማንቸስተር ዩናይትድ ውስጥ ነው ያሳለፈው ለክለቡም ትልቅ ፍቅር አለው።"
"በማርከስ ራሽ ፎርድ ዙሪያ ምን ሊፈጠር እንደሚችል አላውቅም ነገር ግን ራሽፎርድ በማንቸስተር ዩናይትድ ቤት ቢቀጥል በእውነቱ በጣም ደስተኛ ሊሆን ይችላል ብዬ አስባለሁ... ሁለቱም ወገኖች በዚህ ረገድ ተጠቃሚ ይሆናሉ ብዬ አስባለሁ።"
"አስታውሳሉሁ ማርከስ ራሽፎርድ በልጅነቱ ለማንቸስተር ዩናይትድ ዋናው ቡድን ከኛ ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ የቡድን ልምምድ ሲያከናውን ..... በጣም አስደናቂ ነበር የሚጫወትበትን መንገድ በጣም ነበር የወደድኩት ለማርከስ ራሽ ፎርድ በጣም አስደናቂ ልጅ እንደሆነ ነገርኩት።"
"በዛን ወቅት ያሳየው እንቅስቃሴ አስደናቂ ነበር ኳሱን ሲጫወት ምንም ፍርሀት በውስጡ አይነበብም ነበር ፍርሀት የለሽ ነበር።"
"ማርከስ ራሽ ፎርድ በጥሩ ሞራል እና በጥሩ ብቃት ላይ ከተገኘ አንተ በየትኛውም ሰአት እሱ ጨዋታውን አሸንፈን እንድንወጣ ያደርገናል የሚል ስሜት እንዲሰማህ ማድረግ ይችላል።"
{ ሌጀንድ ሁዋን ማታ ስለ ራሽፎርድ ከ ዘ አትሌቲክ }
@man_united_ethio_fans

❤563👍26😁16🎉8👏5👌5🙏2💔2
#መጠይቅ
የክረምቱ የዝውውር መስኮት ከመከፈቱ በፊት ክለባችን ማንቸስተር ዩናይትድ የመሀል አጥቂ ቦታውን ለማጠናቀር በዋናነት ሶስት እጩ ተጫዋቾችን ለይቶ ነበር ።
❌ ሊያም ዴላፕ ዋነኛው እና ከዋጋውም አንፃር ተመራጩ ተጫዋች ነበር ነገር ግን ወደ ቼልሲ ማቅናት ችሏል ።
❌ ቀጥሎ ቪክቶር ዮኬሬሽ ነበር ነገር ግን እሱም ቢሆን የማን ዩናይትድን ፍላጎት ችላ በማለት ወደ አርሰናል ለማቅናት የጊዜ ጉዳይ ብቻ ቀርቶታል ።
❌ ሌላኛው ቪክቶር ኦስሚሄን ነበር ነገር ግን እሱም ከክለባችን ሰዎች ጋር ሊስማማ አልቻለም ምክንያቱም ኦሲምሄን በሳምንት እንዲከፈለው የፈለገው እና ለክለባችን ሰዎች የጠየቀው ጥያቄ በፍፁም በማን ዩናይትድ በኩል ተቀባይነት ሊኖረው አልቻለም ።
አሁንም ድረስ ኦስሚሄን ሊመጣ ይችላል ብሎ ለሚጠብቅ ሰው ተስፋ የሚያስቆርጡ መረጃዎች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ መውጣት ጀምረዋል ኦስሚሄን በቱርኩ ክለብ ጋላታሳራይ ለተጨማሪ የውድድር አመት ሊያቆየውን የሚችልን ውል ሊፈራረም ነው የሚሉ ሪፖርቶች መውጣት ጀምረዋል ።
❌ ሌላው ሁጉ ኤኪቲኬ ነው ይሄ ዝውውር ዩናይትድ አሁን ካለበት የፋይናንስ አኳያ ሁኔታ አንፃር በፍፁም ይሆናል ተብሎ አይጠበቅም ።

የሰርጂም ራት ክሊፍ አስተዳደር በገንዘብ ችግር እና በሌሎች ምክንያቶች እንደ ካልቨርት ሌዊን አይነት አጥቂዎችን ሊያስፈርሙ አይችሉም'ን ? እንደዚ ሊያደርጉ አይችሉም ብሎ በድፍረት መናገር ይቻላል ?
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
❤240💔72😁38👍17🤔7🤯3🙏1🏆1
በዚህ ደካማ የዝውውር እንቅስቃሴ ዋነኛ ተጎጂው ማን ነው ?
ክለባችን በዚህ የዝውውር መስኮት የፊት መስመር አጥቂ ለማስፈረም ወደ ገበያው የገባ ሲሆን ምንም ፍሬ ያፈራ እንቅስቃሴ አላደረገም።
የክለባችን አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ለክለቡ ፕላን A እና B ያላቸውን አጥቂዎች ገልጾ የነበረ ሲሆን ክለቡ በበኩሉ የእኛ ፕላን A ዴላፕ ነው ሲሉ አስቀምጠው ነበር።
አሁን ላይ ዩናይትድ ሁሉምን አማራጮች አጥቷል ማለት ይቻላል። በተለይም የሩበን ፕላን A የነበረው ዮኬሬሽ ወደ አርሰናል ለመሄድ ተቃርቧል።
በተጨማሪም የሩበን ፕላን B የነበረው ቪክተር ኦሲሜን የዩናይትድ አመራሮች ስግብግብነት ታክሎበት ወደ ጋላታሰራይ በቋሚ ዝውውር ለመዘዋወር በግል ከስምምነት ላይ ደርሷል።
ክለቡ በተለይም ስፖርቲንግ ዳይሬክተሩ ጄሰን ዊልኮክስ ፕላን A ነው ያለው ሊያም ዴላፕ ቼልሲን ተቀላቅሏል።
በሌላ በኩል የዩናይትድ ሰዎች በዝርዝሩ የያዟቸው እንደ ሁጎ ኤኪቲኬ እና ቤንጃሚን ሼሽኮ ያሉ አጥቂዎች ዋጋቸው 90/100 ሚሊዮን ዩሮ በመሆኑ ለማግኘት አዳጋች ነው።
አሁን ላይ በዩናይትድ የዝውውር እቅድ ውስጥ የሚገኙት አጥቂዎች ኦሊ ዋትኪንስ እና ካልቨርት ሊውን ናቸው።
በእርግጠኝነት መናገር የሚቻለው ሩበን አሞሪም ከዚህ በኋላ አጥቂ ካገኘ እራሱ ፕላን C ወይም D ብሎ የያዛቸው ተጨዋቾች አይደሉም።
ሆኖም እየመረረው ይህንን እውነታ እንዲውጠው የተፈረደበት ማንም አይደለም ሩበን አሞሪም ነው። ብዙ ተስፋ ያደረገበት የዝውውር መስኮቱ ምንም ጥሩ አለመሆኑ ማንንም ሳይሆን የሚያስወቅሰው ከስራው የሚያሰናብተው እሱኑ ነው።
እኔ በግሌ እንደ ኦሊ ዋትኪንስ እና ካልቨርት ሊዊን ያሉ ተጨዋቾች ላይ ክለቡ ኢንቨስት ከሚያደርግ ከገንዘቡ በመሀል አማካኝ ስፍራው ወይም ሌሎች ቦታዎችን አጠናክሮበት በእነ ዚርክዚ እስከ ጥር መቸገር ይሻላል።

❤549👍104👌21😨13💯10😢7😁5🙏5👏1🤔1
❤726🔥42😁17🏆17👌7👏4😨4🎉3🤔1🙏1