ዛሬ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት መርሃግብር ከመጀመሩ በፊት ያለው የደረጃ ሰንጠረዥ ይህንን ይመስላል።
ክለባችንም ከመሪው አርሰናል በ #ስድስት ነጥብ ርቆ በ #አስራ_ሶስት ነጥብ #ዘጠነኛ ደረጃ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
@Man_United_Ethio_Fans

❤514😁37👍30🙏12👏8👌1
"የሊቻን የመመለሰሻ ቀን በእርግጠኝነት አላውቅም!"
አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ከብራይተኑ ጨዋታ በፊት ጋዜጣዊ መግለጫውን እየሰጠ የሚገኝ ሲሆን ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ መቼ ወደ ሜዳ ይመለሳል በሚል ለቀረበለት ጥያቄ ተከታዩን ብሏል።
"በአውነቱ አላውቅም፤ በተናጥል ሜዳ ላይ የሰራቸው ልምምዶች ጥሩ ነበሩ። የተጎዳው ጉልበቱ ጥሩ ግብረ መልስ እየሰጠ ነው።"
"ሆኖም የቀን ገደብ አሰቀምጬ በዚህ ቀን ወይም ሳምንት ይመለሳል የሚለውን መናገር አልችልም። ወደ ሜዳ ለመመለስ ግን ተቃርቧል።"
@man_united_ethio_fans

❤506💔46🙏38👏4👍3🔥3
"እሱ የእኛ ወሳኝ ሰው ነው በዚህ መልኩም ሊቀጥል ይገባል!"
ሩበን ጋዜጣዊ መግለጫውን መስጠት የቀጠለ ሲሆን ስለ ሀሪ ማጓየር የአንፊልድ የአሸናፊነት ጎል እና አጠቃላይ የተጨዋቹ ሁኔታ የተጠየቅ ሲሆን ሩበንም ሀሳቡን ሰጥቷል።
"ጎሉ ለእሱ በጣም ጥሩ ነገር ነው፤ ከኋላ በ 3 ተከላካዮች መጫወታችን ለሀሪ የሚመች ሁኔታ ያደርግለታል።"
"አሁን ላይ ወጣት አይደለም ግን ብዙ ነገሮችን መማር አለበት። ሌሎች ተጨዋቾቻችንም በምንጫወትበት መንገድ ይረዳቸዋል።"
"ሀሪ ለእኛ ወሳኝ የሆነ ተጨዋቻችን ነው በዚህም ሊቀጥል ይገባዋል።"

🏆410❤139🙏20🔥8👍5
ሩበን ሜሰን ማውንት እና ሀሪ ማጓየር መጠነኛ ጉዳት የገጠማቸው መሆኑን ያረጋገጠ ሲሆን ለጨዋታው የመድረሳቸው ነገር አጠራጣሪ ሆኗል።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
💔932😢102❤45👍22🙏12😁1
#press_conference
አሰልጣን ሩበን አሞሪም በነገው እለት ከብራይተን ጋር ከሚደረገው መርሐ ግብር አስቀድመው ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል ።
" በአንፊልድ ላይ ያመጣነውን ብቃት ነገም መድገም አለብን ።"
" ቡድናችን ከአንፊልዱ ድል በኋላ ሁኔታዎችን የለወጠበት መንገድ እጅጉን አስደስቶኛል ።"
" ቡድኑ ለብራይተኑ ጨዋታም ያደረገው ዝግጅት እና ያሳየው ተነሳሽነት የሚያስደስት ነው ።"
" እነርሱ ከባድ ስሜትን የቀላቀለ ጨዋታ ነው የሚጫወቱት ማድረግ
በሚችሉት ነገርም ያምናሉ እኔ የአሰልጣኛቸው ፋቢያን ኸርዘለር አድናቂ ነኝ ።"
" ሊቻ እጅጉን ጥሩ በሆነ መንገድ ልምምዱን ቀጥሏል ።"
" ከቡድኑ ጋር ወደ ሙሉ ልምምድ ለመመለስም በእጅጉን ተቃርቧል !!"
" አሁን ላይ መጫወት የምንችልበትን መንገድ በማወቅ እየተገበርነው ነው ይሄም ማለት የአሁኑኑ ስልታችንን ለጥቂት ጊዜያት የምንጠቀመው ይሆናል [ በረጃጅም ኳሶች አጋጣሚዎችን ለመፍጠር የሚጠቀሙትን ስልት ] ነገሮች እንደዚህ አይቀጥሉም ።"
" በሀሪ ማጓየር እጅጉን ደስተኞች ነን አሁን ላይ ስለ ኮንትራት ሁኔታው የምናወራበት ሰአት አይደለም ነገር ግን እርሱ ለቡድናችን እጅጉን ወሳኝ እና ጠቃሚ ተጨዋች እንደሆነ ማረጋገጥ እችላለሁ ።"
" ነገሮችን በራሴ ቁጥጥር ስር ማድረግ እፈልጋለሁ አሰልጣኝ ሆነክ ጨዋታዎችን ማሸነፍ ካልቻልክ ሰዎች አንተ ላይ ጥርጣሬ ይኖራቸዋል ።"
" ስለዚህም እንደዚህ አይነት ነገሮች ሳይመጡ አስቀድሞ ጨዋታዎችን ማሸነፍ ተገቢ ነው !!"
" ሀሪ ማጓየር እና ሜሰን ማውንት መጠነኛ ጉዳት አጋጥሟቸዋል እናም ከእሁዱ ጨዋታ በፊት የመጨረሻ ምርመራ ይደረግላቸዋል ከዛ በኋላ የሚሆነውን አብረን እንመለከታለን !!"
#ይቀጥላል
@Man_united_ethio_fans

❤455👏20👍16💯10🙏7🥰6🏆1
#የቀጠለ
" ብሩኖ ፈርናንዴዝ ሜዳ ውስጥ የሚያሳየው ብስጭት ቡድኑን የበለጠ ለመርዳት ካለው ፍላጎት የመነጨ ነው ።"
" ጨዋታዎችን ሳናሸንፍ በቀረን ቁጥር ከእርሱ እንደዚህ አይነት ስሜቶችን መመልከት የተለመደ ነው ።"
" እርሱ እንደ አምበልነቱ ነገሮችን አግዝፎ ነው የሚመለከተው ብሩኖ ድንቅ የቡድን መሪ እና ግሩም ተጨዋች ነው ።"
" በሊቨርፑሉ ጨዋታ ያሳካነውን ድል እንደ ትልቅ መነሳሻ የምንወስደው ይሆናል ።"
" ነገር ግን ብዙ ጊዜያችንን ደግሞ ስላለፈው ጨዋታ ማሰብ የለብንም ምክንያቱም የአንፊልዱ ጨዋታ ያለፈ ነገር ነው አሁን ማሰብ ያለብን ስለ ቀጣዩ ጨዋታችን ነው ።"
" ብራይተን ጠንካራ ቡድን መሆኑን ሁሉም ያውቃል እነርሱ ባለፈው አመትም ለእኛ ምን ያክል አስቸጋሪ እንደነበሩ አይተናል ።"
" ሆኖም ያለፈ ነገር ያለፈ ነው አሁን እኛ አዲስ ቡድን ነን ስለዚህ እነርሱን ሜዳ ላይ ለማሸነፍ የምንጫወት ይሆናል ።"
" ደጋፊዎቻችን እንደ ሁልጊዜው ለእኛ ድጋፋቸውን ሳይሰስቱ እንደሚሰጡን እርግጠኞች ነን ።"
[ ሩበን አሞሪም ]

❤702🔥28👍22🙏12
አስቸጋሪ ቡድን የሆነብን ብራይተን !
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በፕሪምየር ሊጉ ከብራይተን ጋር ባደረጋቸው ያለፉት አምስት ጨዋታዎች ድል ማድረግ የቻለው በአንዱ ብቻ ነው።
በተመሳሳይ ተቃራኒው ቡድን ብራይተን ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ባደረጋቸው ያለፉት 5 ጨዋታዎች ውስጥ አራቱን ድል ማድረግ ችሏል።
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ከእነዚህ አምስት ጨዋታዎች ውስጥ በሜዳው ያደረጋቸውን ጨዋታዎች ማሸነፍ አልቻለም።
ነገስ?

💔419❤79👍17🙏15🔥10😁5😨1
ስሎት በነገው እለት ከብሬንትፎርድ ጋር ከሚያደርጉት ጨዋታ አስቀድሞ እያደረጉ በሚገኙት ጋዜጣዊ መግለጫ:-
“የእረፍት ቀናችን ጥቂት ነበር። በመሆኑም በዚህ የውድድር ዘመን ምን ያህል ረጅም ኳሶችን መከላከል እንዳለብን ተገንዝቤያለሁ።
በዩናይትዱም ጨዋታ 59 ረጃጅም ኳሶችን መከላከል ነበረብን” ሲሉ ተናግረዋል።
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
“የእረፍት ቀናችን ጥቂት ነበር። በመሆኑም በዚህ የውድድር ዘመን ምን ያህል ረጅም ኳሶችን መከላከል እንዳለብን ተገንዝቤያለሁ።
በዩናይትዱም ጨዋታ 59 ረጃጅም ኳሶችን መከላከል ነበረብን” ሲሉ ተናግረዋል።
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
😁977❤85👍8👏8🤗5🙏1
ብሩኖ ፈርናንዴዝ በነገው እለት በማንችስተር ዩናይትድ ቤት 300ኛ ጨዋታውን የሚያደርግ ይሆናል።
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
❤998🎉63🙏28👍12🏆5🤔1🫡1
Forwarded from Elephant Bet - Ethiopia
በኤለፋንት ቤት ምንጊዜም የመጀመሪያ ዲፖዚቶች 300% የስፖርት ቦነስ ያስገኙሎታል!💥
ምን ይጠብቃሉ?
አሁኑኑ ተመዝግበው በማይታመን የቦነስ እና የተመላሽ አማራጭ በልዩነት ተወራርደው በልዩነት ያሸንፉ!💪🏿
ለመመዝገብ - 🌐 https://elephantbet.et
ለማንኛዉም እገዛ - @ElephantBetSupportBot
📱 TikTok | Instagram | Facebook 📱

❤6
" ብርያን እምቡሙ እጅጉን ፈጣን ተጨዋች ነው እርሱ ከኳስ ጋር ያለው ፍጥነት እጅጉን እጅጉን ድንቅ ነው ከዚህ በተጨማሪ የአጨራረስ ብቃቱ አስገራሚ ነው ።"
" ኩኛ በቀላሉ ማጂካል ልንለው እንችላለን እርሱ ከየትኛውም ውስብስብ ሁኔታ መውጫ መንገድ አያጣም ።"
" ምንም ያክል የተጋጣሚያችን ፕሬሲንግ አስደናቂ ቢሆን ወይም በርካታ ተጨዋቾች ማርክ ሊያደርጉት ቢሞክሩ እርሱ ከእነርሱ ለማምለጥ የሆነ መንገድ አያጣም ።"
" ላመንስን በአንድ ቃል ግለፀው ካልከኝ ' ግድግዳ ' ነው ልልክ የምችለው በመጀመርያ ሁለት ጨዋታዎቹ አስደናቂ ብቃት አሳይቷል ።"
" በልምምድ ላይም እርሱ እጅጉን ድንቅ ብቃት እያሳየ ነው ለእርሱ እጅጉን ደስተኛ ነኝ !!"
" በዚህ እድሜየ የማንችስተር ዩናይትድን የፊት መስመር በመምራቴ ኩራት ይሰማኛል ይሄ ለእኔ የማይታመን ስኬት ነው ።"
" ግቦችን እያስቆጠርኩት ለቡድኑ ልዩነት መፍጠር መቻሌም የተለየ ስሜት እንዲሰማኝ ያደርጋል ።"
" ቡድናችንን ለበርካታ አመታት በአወንታዊ መልኩ መርዳት እንደምችል ተስፋ አደርጋለሁ ይሄም የምንጊዜም ግቤ ነው ።"
" እዚህ ለመላመድ ብዙም ጊዜ አልፈጀብኝም እኔ እያንዳንዷ ነገር የሚያሳስበኝ አይነት ሰው ነኝ ... ዲዮጎ ዳሎት እዚህ ምቾት እንዲሰማኝ ካደረጉ ተጨዋቾች ውስጥ አንዱ ነው እርሱ ምክር ጭምር ይለግሰኛል ።"
" ለእንደዚህ አይነት ትልቅ ክለብ መጫወት ለእኔ የምንጊዜም ህልሜ ነበር ከልጅነቴ ጀምሮ መቀላቀል የምፈልገው ዩናይትድ አንድ ነበር እርሱም ማንችስተር ዩናይትድ ነው ።"
" ከአሰልጣኜ ጋር እጅጉን ጥሩ የሚባል ግንኙነት አለኝ እኔ ወደዚህ እንድመጣ ትልቁን ሚና ከተጫወቱት ውስጥ አንዱ እርሱ ነው ።"
[ ቤንጃሚን ሴስኮ ]

❤973👍53❤🔥20🏆7🙏3👌1
ብሩኖ ፈርናንዴዝ 300ኛ የክለባችን ጨዋታውን አስመልክቶ ...
" የእኔ አላማ ከዚህ ክለብ ጋር የፕሪሚየር ሊግ እና የሻምፒዮን ሊግ ዋንጫን ማሸነፍ ነው !!"
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
" የእኔ አላማ ከዚህ ክለብ ጋር የፕሪሚየር ሊግ እና የሻምፒዮን ሊግ ዋንጫን ማሸነፍ ነው !!"
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
❤1.45K👌56😁41🙏29👍15🏆9🎉4😎3👏2
Forwarded from Elephant Bet - Ethiopia
ያለምንም ክፍያ ገምተው አሸናፊ የሚሆኑበት የሀገራችን ብቸኛ ጨዋታ በኤለፋንት ቤት!🐘
በኤለፋንት ቀማሪ ለመሳተፍ ወደ ኤለፋንት ቤት ዌብሳይት በመግባት ተመዝግባችሁ የመጀማሪያው ገፅ ላይ "ቀማሪ" የሚለውን በመንካት የተመረጡ ጨዋታዎች ላይ መቀመር ብቻ በቂ ነው!
አሁኑኑ ገብተው ከመጀመሪያ አሸናፊዎች አንዱ ይሁኑ!
ኤለፋንት ቤት፣
እውነተኛው ጨዋታ ከእኛ ጋር ይጀምራል!
ለመመዝገብ - 🌐 https://elephantbet.et
ለማንኛዉም እገዛ - @ElephantBetSupportBot
በኤለፋንት ቀማሪ ለመሳተፍ ወደ ኤለፋንት ቤት ዌብሳይት በመግባት ተመዝግባችሁ የመጀማሪያው ገፅ ላይ "ቀማሪ" የሚለውን በመንካት የተመረጡ ጨዋታዎች ላይ መቀመር ብቻ በቂ ነው!
አሁኑኑ ገብተው ከመጀመሪያ አሸናፊዎች አንዱ ይሁኑ!
ኤለፋንት ቤት፣
እውነተኛው ጨዋታ ከእኛ ጋር ይጀምራል!
ለመመዝገብ - 🌐 https://elephantbet.et
ለማንኛዉም እገዛ - @ElephantBetSupportBot
❤17
" ገንዘብ በሁሉም ሰው ህይወት ውስጥ እጅጉን አስፈላጊ ነገር ነው ነገር ግን እኔ ስለ ወደፊቱ ህይወቴ እና የገንዘብ ሁኔታየ የማስብበት ጊዜ ላይ አይደለሁም ።"
" እኔም ሆነ ቤተሰቤ ብዙ ገንዘብ የምናጠፋ አይነት ሰዎች አይደለንም እኛ እንደሁሉም ሰው ቅንጡ ህይወት እንፈልጋለን ።"
" ነገር ግን እኛ ሁሉንም ነገር በጥንቃቄ ነው የምንመራው ምን እንደሚያስፈልገን እና እንደማይስፈልገን ጠንቅቀን እናውቃለን ።"
" እኔ እና ባለቤቴ ሁለታችንም ሀብታም ካልሆነ ቤተሰብ ነው የወጣነው ነገር ግን ምንም እንኳ ሀብታም ባንሆንም በምግብ ጠረጴዛዎቻችን ላይ ምግብ አጥተን አላደግንም ።"
" የኔ ወላጅ እናት ዘጠኝ ወንድሞች እና እህቶች ነበሯት እናም እርሷ ምን ያክል አስቸጋሪ ህይወት እንዳሳለፈች አውቃለሁ ከእርሷ ህይወቴም ተምሬ ነው ያደግኩት ።"
" እውነቱን ለመናገር የእግር ኳስ ህይወቴ ሲያበቃ በመኖሪያ ቤቴ እጅጉን ቅንጡ ህይወት እፈልጋለሁ !!"
[ ብሩኖ ፈርናንዴዝ ከሳውዲው ክለብ አል ሒላል የቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ ስለማድረጉ ]

❤617👍38🥰13🙏10👌6🤔4😁2
"ማን ዩናይትድ ምን ያህል ትልቅ እንደሆነ ጠንቅቀው የሚያውቁ ተጫዋቾችን አስፈርመናል ብዬ አስባለሁ።
ኩኛ ያ ቁጡነቱ ደስ የሚል ነገር አለው። ብሪያን ኤምቤሞም እንድሁ ደስ የሚል ነገር አለው።
ኳስ ለመቀበልም ሆነ እሱን የሚመስለውን የእግር ኳስ ጨዋታ ለመጫወት አይፈራም።
ሊጉን ከለመዱ ሁለት ተጫዋቾች በተጨማሪ በጣም ወጣት ግብ ጠባቂ እና አጥቂ አስፈርመናል።
ሴስኮ ግብ ማስቆጠር ከእርሱ የሚፈለግ ዋነኛ ነገር ቢሆንም ከዛ በተጨማሪ ጥሩ እየሰራ እንደሆነ እናውቃለን።
አስቀድሞ ግቦችን አስቆጥሯል እናም ከጊዜ ወደ ጊዜ ብዙ ግቦችን እንደሚያስቆጥር አምናለሁ።
ለመማር በጣም ይጓጓል፣ ይህም በቡንደስሊጋ እጅግ በጣም ጥሩ ለሰራ እና ብዙ ገንዘብ ተከፍሎለት ለተመለመለ ሰው በጣም አዎንታዊ ነገር ነው።
ሴን ላሜንስ ምናልባትም የማን ዩናይትድ ቁጥር አንድ ግብ ጠባቂ ለመሆን አስቦ ነው የመጣው።
ያን ለማድረግ ጊዜውን መጠበቅ ነበረበት እናም እርሱ ዝግጁ መሆኑን አሳይቷል።''
[ ብሩኖ ፈርናንዴዝ ]

❤805👏37👍26🏆9🙏5💯2
#ትኩስ
የብሩኖ ፈርናንዴዝ ኮንትራት ላይ ተጫዋቹ በጊዜ ከክለባችን ጋር የሚለያይ ከሆነ ከእንግሊዝ ውጪ ያለ ክለብን በ 56.68 ሚልየን ፓውንድ መቀላቀል እንደሚችል የሚያትት የመልቀቂያ አንቀጽ ተካቷል።
(Simon Stone)

❤526💔135👍21👀19🙏9🔥3
በነገው ዕለት በቀዩ ቤት 300ኛ ጨዋታውን የሚያደርገው ካፒቴን ብሩኖ ፈርናንዴዝ አሁን በክለባች ቤት ካሉ ተጫዋቾች ጋር ስነፃፀር፦
- 299 ጨዋታዎችን በማድረግ 1ኛ
- 100 ግቦችን በማስቆጠር 1ኛ
- 84 ኳሶችን አመቻችቶ በማቀበል 1ኛ
- 834 ካሶችን ወደ ግብነት በመሞከር 1ኛ
- 836 የግብ ዕድሎችን በመፍጠር 1ኛ
El-Captain !
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
- 299 ጨዋታዎችን በማድረግ 1ኛ
- 100 ግቦችን በማስቆጠር 1ኛ
- 84 ኳሶችን አመቻችቶ በማቀበል 1ኛ
- 834 ካሶችን ወደ ግብነት በመሞከር 1ኛ
- 836 የግብ ዕድሎችን በመፍጠር 1ኛ
El-Captain !
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
❤804🔥66👏15✍6🙏6👍4😘4🎉1
" ኮቢ ማይኖ እኔ ማድረግ የምችለውን ነገር ማድረግ ይችላል !!"
ፖርቱጋላዊው የክለባችን አምበል ብሩኖ ፈርናንዴዝ እንግሊዛዊው አማካይ ኮቢ ማይኖ ቦታውን ለማስከበር ምንም አይነት ፉክክር አያስፈልገውም ሲል ተናግሯል ።
" ኮቢ ማይኖ ከእኔ ጋር ለቦታው እየተወዳደረ ነው ብየ አላስብም ምክንያቱም እርሱ እኔ ማድረግ የምችለውን ነገር በተዘዋዋሪ እና በሌላ መንገድ የማድረግ አቅም አለው ።"
" እንደ ተጨዋች እንለያያለን ነገር ግን ሁለታችንም በራሳችን መንገድ ለቡድናችን ማበርከት የምንችለው ብዙ ነገር አለ ።"
" ኮቢ ወጣት እና ገና ብዙ የሚጠብቀው ታዳጊ ነው ወደፊት በትልቅ ደረጃ ለበርካታ አመታት እግር ኳስን እንደሚጫወትም እጠብቃለሁ ።"
" በተጨማሪም እርሱ እኔ የተሻለ ተጨዋች እንድሆን ይረዳኛል በእኔ እና በእርሱ መካከል የምወደው አይነት ፉክከር አለ !!"

❤919💯76🤝20👍9😎9🤔8🙏6
ፖርቹጋላዊው የክለባችን አምበል ብሩኖ ፈርናንዴዝ በክረምቱ ስለቀረቡለት የዝውውር ጥያቄዎች እና በክለባችን ቤት ስለመቆየቱ ተከታዩን ሀሳብ ሰጥቷል።
''አል ሂላል እኔን ለማስፈረም ከ80 እስከ 100 ሚሊዮን ፓውንድ የሚደርስ የዝውውር ዋጋ ማቅረብ ይችል ነበር።''
''ለቡድኑ ፕሮጀክት አስፈላጊ እንደሆንኩ ስለሚያምኑ ሩበን አሞሪም እና ክለቡ እኔን ማቆየት እንደሚፈልጉ ነገሩኝ።''
''ክለቡ ገንዘቡን ፈልጎ ቢሆን ኖሮ ለመልቀቅ ፈቃደኛ ነበርኩ።''
''በክለቡ ፕሮጀክት ውስጥ የተሰጠኝ ሚና እና ክለቡ ዓላማዎቹን እንዲያሳካ ለመርዳት ያለኝ ፍላጎት እንዲቆይ አድርጎኛል።''
''ከአል ሂላል በተጨማሪ ሌሎች ክለቦችም ዕድላቸውን ቢሞክሩም የእኔ ምላሽ ተመሳሳይ ነበር።''
''በአውሮፓ ውስጥ አንዳንድ ሰዎች ስለ ዝውውሩ ያወሩኝ ቢሆንም ምንም ዓይነት ተጨባጭ ጥያቄ አልነበረም።''
''መፈለግ በጣም ጥሩ ሆኖ ሳለ በመጀመሪያ ገንዘቡን ጠረጴዛው ላይ ማስቀመጥ ወሳኙ ነገር ነው።''
''ምናልባት የአውሮፓ ክለቦች ያንን ያላደረጉት ማን ዩናይትድን ለመልቀቅ ፍላጎት እንደሌለኝ በማሳየቴ ዝውውሩን ማሳካት እንደሚከብዳቸው አስበው ሊሆን ይችላል።''
''እኔ በቀጣይ የውድድር ዘመን ከዩናይትድ ጋር ለመለያየት ከስምምነት እንደደረስኩ የሚያሳዩ ዘገባዎችን ተመልክቻለሁ።''
''ነገር ግን ክለቡ ከእኔ ጋር ሳይነጋገር እንደዚህ ዓይነት ስምምነት ላይ ሊደረስ አይችልም።''
''ወኪሌ ከዓለም ዋንጫው በፊት ከማንም ጋር እንደማልነጋገር ያውቃል።''

❤476👍15👌11👏6🏆4🙏3