ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
Photo
ድንቅ ድንቅ እይታዎች ባስተናገደው የላይኛው ጥያቂያችን አብዘሃኛዎቻችሁ እይታችሁን ፍንትው አድርጋችሁ አሳይታችኋል።
ግን ቀልቤን የሳቡትን እና ሁላችንንም ሊያስማማ ይችላል ብዬ የመረጥኳቸው የሁለት ተከታዮቻችን እይታዎች አሉ።
#አንደኛው እንዲህ ብሏል "ባሌባ የተለመደ ትክክለኛ 6ቁጥር ሲሆን Wharton ግን more of 8 ቁጥር ነገር ነው እና እኛ ደግሞ Desperately የምንፈልገው 6 ቁጥር ነው። ባሌባ ደግሞ 6 ቁጥር ብቻ ሳይሆን ከካይሴዶ እና ግራቨንበርክ ቀጥሎ የምትጠራው አይነት ተጫዋች ነው።" ብሎናል [@Lovebeinghated]
#ሁለተኛው ተከታያችን ደግሞ "Balebaን ማስፈረም ከቻልን ካሉን ተጫዋቾች ጋር መጣመር ይችላል Warthon ከመጣ ግን ሌላ የባሌባ አይነት ኳስ ነጣቂ ያስፈልገናል በዛ ላይ ዋርተን ከኮቢ ጋር ብዙ የሚያመሳስሉት ነገሮች አሉ So የዩናይትድ አንደኛው ችግር ኢነርጂ ስለሆነ ያንን ሊሰጠን የሚችለው ባሌባ ይመስለኛል።" ብሏል @KTFI7
የኔን ምርጫ ከጠየቃችሁኝ ደግሞ ከቻልን ሁለቱንም ብናመጣ ደስ ይለኛል ግን ያ የሚሆነው ብሩኖ የሚለቅ ከሆነ ብቻ ነው ስለዚህ አንዱን ምረጥ ካላችሁኝ ካርሎስ ባሌባን እመርጣለሁ።
ስለሱ የፃፍኩትን ታክቲካል ቲፕ መለስ ብላችሁ ተመልከቱት https://www.tg-me.com/Man_United_Ethio_Fans/277713
@Man_United_Ethio_Fans

❤560👌45🤝10😁8👏5👍4🎉2
ጄጄ ጋብሬል በኢንስታግራም ገፁ !!
እንዴት አደራችሁ ዩናይትዳውያን ?
መልካም እለተ ሰኞ ! ❤
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
እንዴት አደራችሁ ዩናይትዳውያን ?
መልካም እለተ ሰኞ ! ❤
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤909😁73🙏13👍12🤔12❤🔥11👀8😎2
የደረጃ ሰንጠረዥ !!
ከዘጠነኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች መርሐ ግብር በኋላ የሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ከላይ በምስሉ ላይ ያለውን ይመስላል ።
በዚህም ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በ 16 ነጥቦች ስድስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል ።

❤709🏆61👍31😁27😨12🙏11👏4👀1
❤685🫡26🎉12👌5👍4🏆3❤🔥1🤝1
✈️ ከአቪዬተር ጋር የገንዘቡን በረራ ይቀላቀሉ!
🔥የመጀመሪያው የክራሽ ጨዋታ ብዙ ገንዘብ ሊያስገኝልዎ እዚህ አለ!
አሁን በ https://webet.et/aviator?game=aviator_spribe ላይ ይጫወቱ !
𝗪𝗘𝗕𝗘𝗧- 𝗬𝗢𝗨 𝗪𝗜𝗡, 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬!
👇🏻𝗪𝗲𝗯𝘀𝗶𝘁𝗲 👉 https://webet.et/register?affiliatorCampaignId=4
𝗙𝗮𝗰𝗲𝗯𝗼𝗼𝗸 👉https://www.facebook.com/profile.php?id=61567194231007
𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺 👉 https://www.tg-me.com/webeteth
አሁኑኑ ይጫወቱ እና ብዙ ብር ያሸንፉ!
Contact Us on 👉 +251983151617

❤8🤯1
ክለባችን ድል በተጎናፀፈባቸው ያለፉት ሶስት ጨዋታዎች አስር የክለባችን ተጫዋቾች የግብ ተሳትፎ ማድረግ ችለዋል።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤792👏73👍25🏆11👌3
#Status
በዚህ የጥቅምት ወር ከብርያን እምቡሙ በላይ በሊጉ ብዙ የግብ ተሳትፎ [ 4 ] ማስመዝገብ የቻለ ተጨዋች የለም !!
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
በዚህ የጥቅምት ወር ከብርያን እምቡሙ በላይ በሊጉ ብዙ የግብ ተሳትፎ [ 4 ] ማስመዝገብ የቻለ ተጨዋች የለም !!
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤837👍42👏21🏆9😁1
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
#Status በዚህ የጥቅምት ወር ከብርያን እምቡሙ በላይ በሊጉ ብዙ የግብ ተሳትፎ [ 4 ] ማስመዝገብ የቻለ ተጨዋች የለም !! @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
በተጨማሪም ብሪያን ኤምቤሞ በ2025 በሊጉ 20+ የግብ ተሳትፎ ላይ መድረስ የቻለ 3ተኛው ተጫዋች ነው።
ከኤምቤሞ በላይ ብዙ የግብ ተሳትፎ ማድረግ የቻሉት ኤርሊንግ ሀላንድ እና ሞ ሳላህ ብቻ ናቸው።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ከኤምቤሞ በላይ ብዙ የግብ ተሳትፎ ማድረግ የቻሉት ኤርሊንግ ሀላንድ እና ሞ ሳላህ ብቻ ናቸው።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤545🔥31👍10👌3🏆3👏2
" እርሱ ያለው የራስ መተማመን ከፍተኛ ነው ይሄ እንደሚቀጥልም ተስፋ አደርጋለሁ !!"
" እርሱ ያለ ጥርጥር የክረምቱ የዝውውር መስኮት የክለቡ ምርጡ ፈራሚ ነው ።"
[ ዌይን ሩኒ ስለ ብርያን እምቡሙ ]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
" እርሱ ያለ ጥርጥር የክረምቱ የዝውውር መስኮት የክለቡ ምርጡ ፈራሚ ነው ።"
[ ዌይን ሩኒ ስለ ብርያን እምቡሙ ]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
👍470❤123🔥17💯7
የክለባችን የዚህ የውድድር አመት ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች በደረጃ !!
- ብርያን እምቡሙ [ 5 ]
- ብሩኖ ፈርናንዴዝ ፣ ካርሎስ ካሴሚሮ ፣ ቤንጃሚን ሴሽኮ፣ ሀሪ ማጓየር [ 2 ]
- ሜሰን ማውንት ፣ ማትያስ ኩኛ [ 1 ]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
- ብርያን እምቡሙ [ 5 ]
- ብሩኖ ፈርናንዴዝ ፣ ካርሎስ ካሴሚሮ ፣ ቤንጃሚን ሴሽኮ፣ ሀሪ ማጓየር [ 2 ]
- ሜሰን ማውንት ፣ ማትያስ ኩኛ [ 1 ]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤81🙏2😁1