በአሁን ሰአት በፕሪምየር ሊጉ Top 10 ካሉት ቡድኖች ውስጥ ስድስቱ ጋር ጨዋታችንን አድርገናል።
ከነዚህ ስድስት ጨዋታዎች ውስጥ ከባድ የሚባሉ ቡድኖችን ማለትም ማንችስተር ሲቲን ቼልሲን እና ሊቨርፑልን ገጥመናል።
እነዚህን ከባባድ ግጥሚያ ካደረግን ቡሃላም Top 4 ውስጥ እንገኛለን።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ከነዚህ ስድስት ጨዋታዎች ውስጥ ከባድ የሚባሉ ቡድኖችን ማለትም ማንችስተር ሲቲን ቼልሲን እና ሊቨርፑልን ገጥመናል።
እነዚህን ከባባድ ግጥሚያ ካደረግን ቡሃላም Top 4 ውስጥ እንገኛለን።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤950😁156🏆25🙏14😎9👍7🔥5🤗2🆒2🥰1
ቀጣይ ጨዋታችን በharam ball ሊቅ ከሆኑት አሰልጣኞች መሃል Level 5 የምንገጥም ይሆናል።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
😁790❤85🔥12🙏10👍5🤩4
❤1.2K🔥69🏆9🙏7❤🔥6👍2
#Record
ክለባችን በዚህ የውድድር አመት በሊጉ በሜዳው ባደረጋቸው ተከታታይ #ሶስት ጨዋታዎች በመጀመሪያው አጋማሽ በትንሹ በሁለት የግብ ልዩነት መምራት ችሏል።
ይህም ከ November 2008 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። 🙌

❤1.15K👍55👀32👏18🔥8🙏8😁7
Forwarded from A-B-E-L ®️
ዛሬ ምሽት 4 ሰዓት ሪያል ማድሪድ ከ ባርሴሎና የሚያደርጉትን ጨዋታ ከ 250 ብር ጀምሮ በመመደብ በእያንዳንዱ የጎል ዝናብ ተጨማሪ 30 ብር ያሸንፉ!
ማሳሰቢያ፣
የጨማሪ ገንዘቡን ለማሸነፍ መደቡን መብላት አይጠበቅቦትም፣ መመደብ ብቻ በቂ ነው!
ኤለፋንት ቤት፣
እውነተኛው ጨዋታ ከእኛ ጋር ይጀምራል!
በዚህ ይመዝገቡ - 🌐 https://elephantbet.et
ለማንኛዉም አገዛ - @ElephantBetSupportBot
📱 TikTok | Instagram | Facebook 📱
ማሳሰቢያ፣
የጨማሪ ገንዘቡን ለማሸነፍ መደቡን መብላት አይጠበቅቦትም፣ መመደብ ብቻ በቂ ነው!
ኤለፋንት ቤት፣
እውነተኛው ጨዋታ ከእኛ ጋር ይጀምራል!
በዚህ ይመዝገቡ - 🌐 https://elephantbet.et
ለማንኛዉም አገዛ - @ElephantBetSupportBot
📱 TikTok | Instagram | Facebook 📱
😁88❤39👏3🤯3
" ይሄ ድል ይበልጥ አስፈላጊነቱ እና ማሳየነቱ ለደጋፊዎቻችን ነው ።"
" ምክንያቱም ሰር ጂም ራትክሊፍ ሁልጊዜም በእኛ ላይ እምነት እንዳላቸው እና እያደረግነው ያለውን ነገር በሚገባ እንደሚረዱ ይሰማኛል ።"
" ስለዚህ ደጋፊዎቻችን አሁን ላይ ምን ማድረግ እንደፈለግን እየተረዱ እንደሚገኙ አስባለሁ !!"
[ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ]

❤1.15K👍78🔥21🙏21👌9🎉3👏1
እስከ 500% ክፍያዎን እጥፍ የሚያደርግልዎ 🔥 አስደናቂው እና አነጋጋሪው 💥 የምርጫ ጉርሻ እነሆ! እስከ 300,000 ብር ድረስ ተጨማሪ ክፍያ! 🤯ተጨማሪ ጨዋታዎች ይጨምሩ እና የበለጠ ክፍያ ያግኙ! 🔥
𝗟𝗔𝗟𝗜𝗕𝗘𝗧- 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬 𝗠𝗢𝗥𝗘!!!
𝗪𝗘𝗕𝗦𝗜𝗧𝗘 👉🏻https://copartners.lalibet.et/visit/?bta=35062&brand=lalibet
𝗙𝗔𝗖𝗘𝗕𝗢𝗢𝗞👉🏻 https://www.facebook.com/LalibetET
𝗧𝗘𝗟𝗘𝗚𝗥𝗔𝗠👉🏻 https://www.tg-me.com/lalibet_et Contact Us on 👉- +251978051653

❤25👍1
❤1.21K👏57😁13🙏6🔥4👍3💯1
✅ ሰንደርላንድ
✅ ሊቨርፑል
✅ ብራይተን
⏳ ፎረስት
⏳ ቶትንሃም
የኔ ጥያቄ ፎረስትን አሸንፈን ቶትንሃም ጋር ነጥብ ብንጋራ ላይቆረጥ ነው ?
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
✅ ሊቨርፑል
✅ ብራይተን
⏳ ፎረስት
⏳ ቶትንሃም
የኔ ጥያቄ ፎረስትን አሸንፈን ቶትንሃም ጋር ነጥብ ብንጋራ ላይቆረጥ ነው ?
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
😁2.08K❤201💔54🙏44🤔42👍16👌12🔥8🏆5🤝2👏1
ብርያን ኤምቤሞ ማንችስተር ዩናይትድን የተቀላቀለው የ #አራት ፕሪምየር ሊግ ክለቦችን የእናዘዋውርህ ጥያቄ ውድቅ በማድረግ ነው።
[Sully]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
[Sully]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤2.01K🫡85👍35👏19🙏7😁6😘5🔥4💯4
እስኪ የመወያያ ርዕስ ልስጣችሁ
የክለባችንን የመሃል ሜዳ ችግር ለዘላቂነት ይፈታል ብላችሁ የምታምኑት የትኛውን ተጫዋች ነው አዳም ዋርተን ወይስ ካርሎስ ባሌባ ?
የካርሎስ ባሌባን የሰሞነኛ አቋም ብቻ አንዳትንተራሱ ልጁ ምን ያክል አቅም እንዳለው ሁላችንም የምናቀው ጉዳይ ነው።
የአዳም ዋርተንን ደሞ አሁን የሚጫወትበትን የ 343 አሰላለፍ ፎርሜሽን ተስማምቶት እየተጫወተ ይገኛል ምንም እንኳን የሁለቱ ክለቦች አጨዋወት ቢለያይም ማለት ነው።
ሁሉንም ከግንዛቤ አስገብታችሁ ተወያዩ ነፃ የመወያያ መድረክ ነው።

❤550👍40😁10🙏8🤔4👀3👏1
ሌኒ ዮሮ በኢንስታግራም ገፁ !!
" Good Momentum , but the road is still long ... #Goddid !!"
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
" Good Momentum , but the road is still long ... #Goddid !!"
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤1.5K👍63🙏21😁15🏆5👌4🫡4💯3