#Status
ትናንት ምሽት በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ ሁለት ብራዚላዊያን ለክለባችን በአንድ ጨዋታ ግብ ማስቆጠር ችለዋል !!
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ትናንት ምሽት በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ ሁለት ብራዚላዊያን ለክለባችን በአንድ ጨዋታ ግብ ማስቆጠር ችለዋል !!
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤1.63K👍57🔥39🙏4🏆2🫡1
ፋብሪዚዮ ክረምት ላይ ምን ብሎ ነበር ?!
“Don’t underestimate Manchester United !”
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
“Don’t underestimate Manchester United !”
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤2.26K👌69👍34🙏15🔥13😁12🏆8💯6👏1💔1
በዚህ ወቅት ከዚህ በላይ ለሊጉ ቡድኖች ስጋት የሆነ ጥምረት የለም ! 🔥🙌
What a duo !
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
What a duo !
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤2.39K🔥155😁48👍28🙏20💯14😴1
የማትያስ ኩኛ ባለቤት በኢንስታግራም ገጿ !!
"Home, where you belong" ❤️
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
"Home, where you belong" ❤️
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤1.96K🥰48🔥44👍17🙏9🫡7🎉4🏆3
ቀጣይ ጨዋታ [ Next Match ] ! 🔴
🦁 የ2025/26 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አስረኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ !
⚽️ ኖቲንግሃም ፎረስት ከ ማን ዩናይትድ ⚽️
🗓 ቅዳሜ ጥቅምት 22
⏱ ምሽት 12:00
⚽️ ሲቲ ግራውንድ ስታድየም
የቀጥታ ስርጭት በ ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ🔈
ድል ለውዱ ክለባችን ! ❤️
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
የቀጥታ ስርጭት በ ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
ድል ለውዱ ክለባችን ! ❤️
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤724🙏53👌20👏15👍8🫡4😢2🎉2😈1
ባሳለፍነው የዝውውር መስኮት ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ እና የለንደኑ ክለብ ቶተነሀም ለአንቶኒዮ ሴሜንዮ፤
£50 ሚሊዮን ፓውንድ የሚደርስ የዝውውር ሂሳብ ለበርንማውዝ አቅርበው የነበረ ቢሆንም በርንማውዝ የሁለቱንም ክለብ ጥያቄዎች ውድቅ እንዳደረገ ተገልጿል።
[Telegraph]
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
£50 ሚሊዮን ፓውንድ የሚደርስ የዝውውር ሂሳብ ለበርንማውዝ አቅርበው የነበረ ቢሆንም በርንማውዝ የሁለቱንም ክለብ ጥያቄዎች ውድቅ እንዳደረገ ተገልጿል።
[Telegraph]
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
❤541👍39🥰12🙏7
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
ቀጣይ ጨዋታ [ Next Match ] ! 🔴 🦁 የ2025/26 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አስረኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ ! ⚽️ ኖቲንግሃም ፎረስት ከ ማን ዩናይትድ ⚽️ 🗓 ቅዳሜ ጥቅምት 22 ⏱ ምሽት 12:00 ⚽️ ሲቲ ግራውንድ ስታድየም የቀጥታ ስርጭት በ ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ 🔈 ድል ለውዱ ክለባችን ! ❤️ @Man_united_ethio_fans @Man_united_ethio_fans
ዩናይትድ በይፋ ወደ ዋንጫው ፉክክር ተመልሷል !!
ዩናይትድ እውነትም ተሻሽሏል ?... እንዴት ??
ሊቨርፑልን አንፊልድ ድረስ ሄዶ አሸንፎታል 7 አመት የተሰራው እና የዚህ አመት በርቀት ምርጡ ቡድን ነው የሚባለው አርሰናል ይሄን አላደረገም ።
ቼልሲን በሜዳው ያሸነፈውን ሰንደርላንድ በአሳማኝ ብቃት ረቷል ከዚህ በፊት ማሸነፍ ቅዠት ሆኖበት የነበረውን ብራይተን እንዳልነበሩ አድርጎ አሸነፏል ።
ዶርጉ ያንን ስህተት እስኪሰራ ድረስ ብራይተኖች በጨዋታ ላይ ምንም እድል አልነበራቸውም ... አስታውሱ ዘንድሮ ብራይተን ሲቲን አሸንፎታል ከሲቲ በተጨማሪ ኒውካስትል እና ቶተንሀም አሸንፏል ቼልሲን ደግሞ ነጥብ አስጥሎታል ።
ሌላው የአሞሪም ታክቲካል Awareness ከተጨዋቾች ምርጫ ጋር የሚያስደንቅ ነው እያንዳንዱ የተጋጣሚን ጨዋታ ስልት አጥንቶ ነው የጨዋታ እቅድ የሚያወጣው ... ለሊቨርፑል Low Block እና Long Ball ተጠቀመ ... ቀጥሎ ማጓየርን Main Character አድርጎ አስገባ እቅዱም በሚገባ ሰራ ።
ለብራይተን ደግሞ High Line ' ም Low Block ' ም ስለማይሰራ ... መሀል ላይ ፕሮግረስ እንዳያደርጉ midblock መርቶ ገባ በሚገባ ሰራ ።
ሌላው ደግሞ በ High Line 'የተጫወትንባቸው ጨዋታዎችን ተመልከቱ አርሰናል ... ያን ጨዋታ 100% ማሸነፍ ይገባን ነበር ፉልሀምንም በተመሳሳይ ምናልባት ብሩኖ ያን ፔናሊቲ ባይስት ኖሮ ውጤቱ ሌላ ይሆን ነበር ፉልሀም በነገራችን ላይ ቀላል ተጋጣሚ አይደለም ... ዩናይትድ ሲሸነፍ እንኳ በትንሽ margin ነው ።
የሰሞኑ ድል ዝም ብሎ የመጣ አይደለም የፕሮግረስ ውጤት ነበር በሽንፈታችን ውስጥ ራሱ ፕሮግረስ ነበር ይሄ ደግሞ በብዙ ቁጥሮች የተደገፈ ነው በ xg ፣ በግብ ሙከራ ፣ እድሎችን በመፍጠር ወ.ዘ.ተ ስለዚህ ትልቅ ፕሮግረስ አለ ቡድኑ ውስጥ ።
አሁን ቡድኑ የሚቆጠሩበትን ግቦች እንዲሁም ግላዊ ስህተቶችም መቀነስ ከቻለ በተጨማሪም አሰልጣም ሩበን አሞሪም Game Management ላይ ጥንቃቄ ካከለበት ዘንድሮ የሆነ ጭላንጭል ተስፋ አለን ።
✍ @Tare5544
[ ታሬ ከተሰኘ የቻነላችን ቤተሰብ የተገኘ ድንቅ አምድ ... እንደዚህ አይነት በሳል እና እግር ኳስን በጥልቀት የሚረዱ ተከታታዮቻችንን ስለምናገልግል ትልቅ ክብር እና ደስታ ይሰማናል !!"

❤589😁53👍35✍8🙏8🫡4🔥2
ክለባችን ካለፈው ሲዝን አንፃር የተሻለ ነጥቦችን ሰብስቧል !
∆| 2024/25 - በዘጠኝ ጨዋታ አስራ አንድ ነጥቦችን አገኘን።
∆| 2025/26 - በዘጠኝ ጨዋታ አስራ ስድስት ነጥቦችን አገኘን።
አምና ከዘጠኙ ጨዋታ አብዘሃኛውን ቡድኑን የመሩት አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሃግ ነበሩ።

❤745👍44🙏15
#Status
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በዚህ የውድድር አመት ካርሎስ ካሴሚሮ ሜዳ ውስጥ በሚኖርባቸው ጊዜያቶች ያስተናገደው የግብ ብዛት #ሶስት ብቻ ነው ።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በዚህ የውድድር አመት ካርሎስ ካሴሚሮ ሜዳ ውስጥ በሚኖርባቸው ጊዜያቶች ያስተናገደው የግብ ብዛት #ሶስት ብቻ ነው ።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤1.14K👏101🫡20🙏11👍3🎉1
"ጥሩ የቡድን ስኬት እናም አሪፍ ስሜት !!"
"በቀያዮቹ ቡድን ውስጥ የመጀመሪያዬን አሲስት በማድረጌ ደስ ብሎኛል !!"
"በእዚሁ የድል መንፈስ እንቀጥለናለን !!❤️👊🏻"
{ ቤን ሴስኮ }
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
"በቀያዮቹ ቡድን ውስጥ የመጀመሪያዬን አሲስት በማድረጌ ደስ ብሎኛል !!"
"በእዚሁ የድል መንፈስ እንቀጥለናለን !!❤️👊🏻"
{ ቤን ሴስኮ }
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤1.44K🔥48🙏39👍6👏1
ማርከስ ራሽፎርድ ለዛሬው ተጠባቂ የኤል ክላሲኮ መርሐ ግብር ከባርሴሎና የቡድን ስብስብ ጋር አብሮ ወደ ማድሪድ ከተማ በማቅናት ላይ እያለ ...
የክለባችን ማንችስተር ዩናይትድን ጨዋታ በስልኩ እየተከታተለ ነበር !!
Once a red , always red ! ❤
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
የክለባችን ማንችስተር ዩናይትድን ጨዋታ በስልኩ እየተከታተለ ነበር !!
Once a red , always red ! ❤
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤2.27K🫡91👍39😍16😁8😢6🎉3🙏3🏆3🤯2😘2
ካለፈው የውድድር አመት ጅማሮ አንስቶ በሊጉ ከፍፁም ቅጣት ምት ሳጥን ውጪ በርካታ ግቦችን ከመረብ ያዋሀዱ ተጫዋቾች!
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤868🙏21🎉20👍4