ማርያም ማርያም በሉ፣
እርፍ እንድትሉ፣
ማርያም ማርያም በሉ፣
እፎይ እንድትሉ።
+++++++
©ታዜና
™ #መንፈሳዊ_ግጥሞች Follow Us
https://www.tg-me.com/Menfesawigetmoch
እርፍ እንድትሉ፣
ማርያም ማርያም በሉ፣
እፎይ እንድትሉ።
+++++++
©ታዜና
™ #መንፈሳዊ_ግጥሞች Follow Us
https://www.tg-me.com/Menfesawigetmoch
#ElmestoAgya #እልመስጦአግያ #Share
ቤተክርስቲያን
በሮችሽ ዘወትር፣ ይቆዩ ተከፍተው፤
ህዘቡ በመቅሱ፣ ይቀደሱ ገብተው፡፡
ለጆችሽ መንግስቱን፣ ፅድቁን ይፈልጉ፤
ፀሀይሽ አትጥለቅ፣ ደጆችሽ አይዘጉ፡፡
፡
ሽማግሌ አይቀድማት፣ እሳት አይበረታ፤
ፀሀይ በማይገልጠው፣ በምስጢር ተሞልታ፡፡
ጨለማ አይጋርዳት፣ አንደበት አይገልጠው፤
ስውር ነው ጥበቧ፣ አምኖ ላልቀረበው፡፡
+++++++++++++++++++++++
™ #መንፈሳዊ_ግጥሞች ©ታዜና
@Menfesawigetmoch
@JohnDPT27
@Learn_with_John
ቤተክርስቲያን
በሮችሽ ዘወትር፣ ይቆዩ ተከፍተው፤
ህዘቡ በመቅሱ፣ ይቀደሱ ገብተው፡፡
ለጆችሽ መንግስቱን፣ ፅድቁን ይፈልጉ፤
ፀሀይሽ አትጥለቅ፣ ደጆችሽ አይዘጉ፡፡
፡
ሽማግሌ አይቀድማት፣ እሳት አይበረታ፤
ፀሀይ በማይገልጠው፣ በምስጢር ተሞልታ፡፡
ጨለማ አይጋርዳት፣ አንደበት አይገልጠው፤
ስውር ነው ጥበቧ፣ አምኖ ላልቀረበው፡፡
+++++++++++++++++++++++
™ #መንፈሳዊ_ግጥሞች ©ታዜና
@Menfesawigetmoch
@JohnDPT27
@Learn_with_John
የት ነኝ....
ካፌ ቃል ሲጠፋ፤
የበደልኩህ በደል፥ ከሰማይ ቢሰፋ።
ዞር ብዬ አይና፤
መልካም የሚባሉ፥ ቀናት እቆጥርና።
ልዩ የምላቸው፤
እፁብ የተባሉት፥ ባዶ ነው ውስጣቸው።
የት ነበርኩ ትናንት፤
አይን ስትሰራ፥ በማዳንህ ወራት።
የት እሆን ነገ፥
ልብ ልትሰጠኝ፥ ስትጠራኝ ፈልገህ፤
ቃልህን ማን ሰማ፤
ዘላለም ለልጅህ፥ እንዳለህ አላማ።
ያለፈው አለፈ፥
ሰው አርገኝ አምላኬ፥ አዲስ ታሪክ ጽፈህ፤
በታላቅ ዝምታ፥
በፍቅር ልከተል፥ አንተን ብቻ ጌታ።
+++++
©ታዜና ™ #መንፈሳዊ_ግጥሞች
በቴሌግራም ይከታተሉን👇👇👇👇
www.tg-me.com/Menfesawigetmoch
ካፌ ቃል ሲጠፋ፤
የበደልኩህ በደል፥ ከሰማይ ቢሰፋ።
ዞር ብዬ አይና፤
መልካም የሚባሉ፥ ቀናት እቆጥርና።
ልዩ የምላቸው፤
እፁብ የተባሉት፥ ባዶ ነው ውስጣቸው።
የት ነበርኩ ትናንት፤
አይን ስትሰራ፥ በማዳንህ ወራት።
የት እሆን ነገ፥
ልብ ልትሰጠኝ፥ ስትጠራኝ ፈልገህ፤
ቃልህን ማን ሰማ፤
ዘላለም ለልጅህ፥ እንዳለህ አላማ።
ያለፈው አለፈ፥
ሰው አርገኝ አምላኬ፥ አዲስ ታሪክ ጽፈህ፤
በታላቅ ዝምታ፥
በፍቅር ልከተል፥ አንተን ብቻ ጌታ።
+++++
©ታዜና ™ #መንፈሳዊ_ግጥሞች
በቴሌግራም ይከታተሉን👇👇👇👇
www.tg-me.com/Menfesawigetmoch
አልችልም አስችለኝ...
እየደነገጠ እየፈራ ልቤ
አንድነት አቅቶት ቅጥልጥል ሃሳቤ።
ኮሽ ባለ ቁጥር እየፈራች ነፍሴ
አስጨንቀዋለሁ ራሴን በራሴ።
አይኖቼ ተስፋዬን ማየት ተስኗቸው
እግሮቼ ጉዞዬን መጓዝ አቅቷቸው
ይቅበዘበዛሉ መሪ ጠፍቶባቸው።
ዝም ባለ ጎጆ ጭጭ ባለ ሌሊት
ጩኸት ይሰማኛል ምንም በሌለበት።
የሚያሳርፍ ጌታ እንዳለኝ ይወቀው
የሚያስጨንቀኝን አምላኬ አስጨንቀው።
አንተ ድረስና የጭንቄን ውል ፍታ
አልችልም አስችለኝ እንዳልጠፋ ጌታ።
+++
©መንፈሳዊ ግጥሞች/ታዜና/
እየደነገጠ እየፈራ ልቤ
አንድነት አቅቶት ቅጥልጥል ሃሳቤ።
ኮሽ ባለ ቁጥር እየፈራች ነፍሴ
አስጨንቀዋለሁ ራሴን በራሴ።
አይኖቼ ተስፋዬን ማየት ተስኗቸው
እግሮቼ ጉዞዬን መጓዝ አቅቷቸው
ይቅበዘበዛሉ መሪ ጠፍቶባቸው።
ዝም ባለ ጎጆ ጭጭ ባለ ሌሊት
ጩኸት ይሰማኛል ምንም በሌለበት።
የሚያሳርፍ ጌታ እንዳለኝ ይወቀው
የሚያስጨንቀኝን አምላኬ አስጨንቀው።
አንተ ድረስና የጭንቄን ውል ፍታ
አልችልም አስችለኝ እንዳልጠፋ ጌታ።
+++
©መንፈሳዊ ግጥሞች/ታዜና/
የሰማዩ አባቴ...
ያበጃጁኝ እጆች መቼም አያረጁ
እልፍ መንገድ አለው አባቴ ለልጁ።
ጥያቄዬን ሁሉ ባንድ ቃል ፈቶታል
በሰዎች መካከል ደጄን ጎብኝቶታል።
የተውኩት አንድ የለም ያቅተኛል ብዬ
በድል መልሶኛል አሳዳጄን ጥዬ።
አንደበቴን በቃል ልቤን በፍቅር እሳት
ይኖራል ዘላለም ነፍሴን ሲፈውሳት።
©ታዜና
ያበጃጁኝ እጆች መቼም አያረጁ
እልፍ መንገድ አለው አባቴ ለልጁ።
ጥያቄዬን ሁሉ ባንድ ቃል ፈቶታል
በሰዎች መካከል ደጄን ጎብኝቶታል።
የተውኩት አንድ የለም ያቅተኛል ብዬ
በድል መልሶኛል አሳዳጄን ጥዬ።
አንደበቴን በቃል ልቤን በፍቅር እሳት
ይኖራል ዘላለም ነፍሴን ሲፈውሳት።
©ታዜና
ተራብን እንዳትሉ፥ ወደ ቤታችሁ ኑ፤
የዘላለም ቤት ነው፥ ህብስትና ወይኑ።
ርስት እንዳትሉ፥ ሰማይ ቤት አላችሁ፤
መንግስተ ሰማያት፥ ነውና መግቢያችሁ።
+++++++
©ታዜና
™ #መንፈሳዊ_ግጥሞች
www.tg-me.com/Menfesawigetmoch
የዘላለም ቤት ነው፥ ህብስትና ወይኑ።
ርስት እንዳትሉ፥ ሰማይ ቤት አላችሁ፤
መንግስተ ሰማያት፥ ነውና መግቢያችሁ።
+++++++
©ታዜና
™ #መንፈሳዊ_ግጥሞች
www.tg-me.com/Menfesawigetmoch
ባለጠግነቱ ድንቅ፥ ነው ይጠልቃል፤
በፍጹም ሰላሙ፥ ልብን ይጠብቃል።
ልባችሁ አይሸበር፥ አትደንግጡ ከቶ፤
አይጠፋም ብርሀኑ፥ በህይወታችሁ በርቶ።
+++++++
©ታዜና
™ #መንፈሳዊ_ግጥሞች
www.tg-me.com/Menfesawigetmoch
በፍጹም ሰላሙ፥ ልብን ይጠብቃል።
ልባችሁ አይሸበር፥ አትደንግጡ ከቶ፤
አይጠፋም ብርሀኑ፥ በህይወታችሁ በርቶ።
+++++++
©ታዜና
™ #መንፈሳዊ_ግጥሞች
www.tg-me.com/Menfesawigetmoch
ባለጠግነቱ ድንቅ፥ ነው ይጠልቃል፤
በፍጹም ሰላሙ፥ ልብን ይጠብቃል።
ልባችሁ አይሸበር፥ አትደንግጡ ከቶ፤
አይጠፋም ብርሀኑ፥ በህይወታችን በርቶ።
+++++++
©ታዜና
™ #መንፈሳዊ_ግጥሞች
www.tg-me.com/Menfesawigetmoch
በፍጹም ሰላሙ፥ ልብን ይጠብቃል።
ልባችሁ አይሸበር፥ አትደንግጡ ከቶ፤
አይጠፋም ብርሀኑ፥ በህይወታችን በርቶ።
+++++++
©ታዜና
™ #መንፈሳዊ_ግጥሞች
www.tg-me.com/Menfesawigetmoch
ዶኪማስ ሆይ ዛሬ፥ ምን አጣሁ ትላለለህ፤
ጎዶሎ እንስራህን፥ ልጇ እየሞላልህ።
በአማላጅነቷ ፥ቢሞላ ጽዋዬ፤
አዲስ ቅኝት፥ ለሷ ያዘ በገናዬ።
፥
አዲስ ቅኔ ዜማ፥ አለው አንደበቴ፤
ያለም አማላጅ ናት፥ ድንግል እመቤቴ።
የብዕሬ ጽሁፍ፥ አይደርቅም ቀለሙ፤
አማላጅነቷን፥ አህዛብ እስኪሰሙ።
+++++++++++++++++++++++
™ #መንፈሳዊ_ግጥሞች ©ታዜና
www.tg-me.com/Menfesawigetmoch
@JohnDPT27
@Learn_with_John
ጎዶሎ እንስራህን፥ ልጇ እየሞላልህ።
በአማላጅነቷ ፥ቢሞላ ጽዋዬ፤
አዲስ ቅኝት፥ ለሷ ያዘ በገናዬ።
፥
አዲስ ቅኔ ዜማ፥ አለው አንደበቴ፤
ያለም አማላጅ ናት፥ ድንግል እመቤቴ።
የብዕሬ ጽሁፍ፥ አይደርቅም ቀለሙ፤
አማላጅነቷን፥ አህዛብ እስኪሰሙ።
+++++++++++++++++++++++
™ #መንፈሳዊ_ግጥሞች ©ታዜና
www.tg-me.com/Menfesawigetmoch
@JohnDPT27
@Learn_with_John
Telegram
መንፈሳዊ ግጥሞች ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
ለሀሳብ ለአስትያየት >>>> @Tazena291
‹‹በዓታ ለማርያም››
በተወለደች፣ በሶስት አመቷ፤
መቅደስ አመጧት፣ እናት አባቷ፡፡
ካህኑ ዘካርያስ፣ ቀኑን ያሳይሀል፤
ባርያውን በሰላም፣ ያሰናብትሁል፡፡
፡
ማን ይመግባታል፣ ብለህ አትጨነቅ፤
ወላዲተ አምላክ፣ መሆኗን ሳታውቅ፡፡
ቅዱስ ሩፋኤል፣ ክንፎቹን ዘርግቶ፤
ይመግባት ነበር፣ ከሰማያት መቶ፡፡
፡
ሙሽራዬ ሆይ፤
ከሊባኖስ ነይ፡፡
ልጄ ስሚኝ ይላል፣ አባትሽ ዳዊት፤
የልዑል ማደርያው፣ ስትሆኚ ታይቶት፡፡
፡
በዓታ ለማርያም፤
ስጪን ፍቅር ሰላም፤
<<ኢያቄም ወሀና፥ ወለዱ ሰማይ፤
ሰማያቸው ደግሞ፥ አወጣች ፀሀይ።>>
+++++++
©ታዜና
™ #መንፈሳዊ_ግጥሞች
www.tg-me.com/Menfesawigetmoch
በተወለደች፣ በሶስት አመቷ፤
መቅደስ አመጧት፣ እናት አባቷ፡፡
ካህኑ ዘካርያስ፣ ቀኑን ያሳይሀል፤
ባርያውን በሰላም፣ ያሰናብትሁል፡፡
፡
ማን ይመግባታል፣ ብለህ አትጨነቅ፤
ወላዲተ አምላክ፣ መሆኗን ሳታውቅ፡፡
ቅዱስ ሩፋኤል፣ ክንፎቹን ዘርግቶ፤
ይመግባት ነበር፣ ከሰማያት መቶ፡፡
፡
ሙሽራዬ ሆይ፤
ከሊባኖስ ነይ፡፡
ልጄ ስሚኝ ይላል፣ አባትሽ ዳዊት፤
የልዑል ማደርያው፣ ስትሆኚ ታይቶት፡፡
፡
በዓታ ለማርያም፤
ስጪን ፍቅር ሰላም፤
<<ኢያቄም ወሀና፥ ወለዱ ሰማይ፤
ሰማያቸው ደግሞ፥ አወጣች ፀሀይ።>>
+++++++
©ታዜና
™ #መንፈሳዊ_ግጥሞች
www.tg-me.com/Menfesawigetmoch
#መፃጉ
የድህነት ባህሩ ነፍሴ ስትናፍቃት
ቀናት ተፈራርቀው አልፈዋል አመታት።
መፃጉ ነኝ እኔ፣
በበደል በሀጢያት እግሬ የታሰረ
ካንተ ፍቅር ይልቅ ንዋይ ያፈቀረ።
መፃጉ ነኝ እኔ፣
በክፋት የተኛሁ በዘመናት አልጋ
ድህነት የምናፍቅ ምህረትን ፍለጋ።
መፃጉ ነኝ እኔ፣
ሀጢያቴን ለመርሳት በደሌን ለመተው
አልጋህን ያዝ በለኝ ልድን እወዳለሁ።
መፃጉ ነኝ እኔ፣
ማን አዳነህ ላሉኝ ልንገራቸው ሄጄ
አንተ መሆንህን ያዳንከኝ ወዳጄ።
++++++++++++++++
™ #መንፈሳዊ_ግጥሞች
©ታዜና
@Menfesawigetmoch
የድህነት ባህሩ ነፍሴ ስትናፍቃት
ቀናት ተፈራርቀው አልፈዋል አመታት።
መፃጉ ነኝ እኔ፣
በበደል በሀጢያት እግሬ የታሰረ
ካንተ ፍቅር ይልቅ ንዋይ ያፈቀረ።
መፃጉ ነኝ እኔ፣
በክፋት የተኛሁ በዘመናት አልጋ
ድህነት የምናፍቅ ምህረትን ፍለጋ።
መፃጉ ነኝ እኔ፣
ሀጢያቴን ለመርሳት በደሌን ለመተው
አልጋህን ያዝ በለኝ ልድን እወዳለሁ።
መፃጉ ነኝ እኔ፣
ማን አዳነህ ላሉኝ ልንገራቸው ሄጄ
አንተ መሆንህን ያዳንከኝ ወዳጄ።
++++++++++++++++
™ #መንፈሳዊ_ግጥሞች
©ታዜና
@Menfesawigetmoch
ምንም ትንሽ ብሆን …
እጆቼን አንስቼ፣ ከበሮ እመታለሁ፤
ገና በልጅነት፣ መዝሙር ተምሬያለሁ፡፡
በትንሽ እጆቼ፣ ከበሮ ስትመታ፤
ሞቴን ስትሞትልኝ፤ ይታየኛል ጌታ፡፡
፤
ምንም ትንሽ ብሆን፣ ክንዶቼ ባይችሉ፤
ወደ እኔ ና የሚለው ያጽናናኛል ቃሉ፡፡
የአምላኬን ስራ፣ ማዳኑን አይቼ፤
ከበሮውን መምታት፣ አይተውም እጆቼ፡፡
+++++++
©ታዜና
™ #መንፈሳዊ_ግጥሞች
www.tg-me.com/Menfesawigetmoch
እጆቼን አንስቼ፣ ከበሮ እመታለሁ፤
ገና በልጅነት፣ መዝሙር ተምሬያለሁ፡፡
በትንሽ እጆቼ፣ ከበሮ ስትመታ፤
ሞቴን ስትሞትልኝ፤ ይታየኛል ጌታ፡፡
፤
ምንም ትንሽ ብሆን፣ ክንዶቼ ባይችሉ፤
ወደ እኔ ና የሚለው ያጽናናኛል ቃሉ፡፡
የአምላኬን ስራ፣ ማዳኑን አይቼ፤
ከበሮውን መምታት፣ አይተውም እጆቼ፡፡
+++++++
©ታዜና
™ #መንፈሳዊ_ግጥሞች
www.tg-me.com/Menfesawigetmoch
እየው....
ከተራሮች ኩራት፣ ከባንዲራ በላይ፤
ተመልከት መስቀሉን ፣ከፍ ብሏል በሰማይ።
እየው ጉልላቱን፣
አርማ ምልክቱን፡፡
ሀውልቶች ያልፋሉ፣
ጀግኖች ይወድቃሉ፡፡
የአባትህ መስቀል ግን፣
የኢየሱስ መስቀል ግን፣
ትውልዱን ሲባርክ፣ ቆሟል እያበራ፤
እያፈራረሰ፣ የጠላትን ስራ፡፡
+++++++
©ታዜና
™ #መንፈሳዊ_ግጥሞች
www.tg-me.com/Menfesawigetmoch
ከተራሮች ኩራት፣ ከባንዲራ በላይ፤
ተመልከት መስቀሉን ፣ከፍ ብሏል በሰማይ።
እየው ጉልላቱን፣
አርማ ምልክቱን፡፡
ሀውልቶች ያልፋሉ፣
ጀግኖች ይወድቃሉ፡፡
የአባትህ መስቀል ግን፣
የኢየሱስ መስቀል ግን፣
ትውልዱን ሲባርክ፣ ቆሟል እያበራ፤
እያፈራረሰ፣ የጠላትን ስራ፡፡
+++++++
©ታዜና
™ #መንፈሳዊ_ግጥሞች
www.tg-me.com/Menfesawigetmoch
የአብርሃም ቤት፥ በረከት ሞልቶታል፤
ይስሃቅን ስላሴ ሰጥቶታል።
በያእቆብ ቤት ፥ከሀጢያት የራቁ፤
ለዘላለም በበጉ ፀደቁ።
ዶኪማስ ቤት፥ ድግስ የተጠራ፤
ተደነቀ በስላሴ ስራ።
አብርሃም ቤት፥ እንግዳ የሆነ፤
ተባረከ በስላሴ አመነ።
++++++
©ታዜና
™ #መንፈሳዊ_ግጥሞች
www.tg-me.com/Menfesawigetmoch
ይስሃቅን ስላሴ ሰጥቶታል።
በያእቆብ ቤት ፥ከሀጢያት የራቁ፤
ለዘላለም በበጉ ፀደቁ።
ዶኪማስ ቤት፥ ድግስ የተጠራ፤
ተደነቀ በስላሴ ስራ።
አብርሃም ቤት፥ እንግዳ የሆነ፤
ተባረከ በስላሴ አመነ።
++++++
©ታዜና
™ #መንፈሳዊ_ግጥሞች
www.tg-me.com/Menfesawigetmoch