Forwarded from Daregot Media
ዜና ሕይወቱ
ለቅዱስ ያሬድ
'ማኅሌታይ'
ግንቦት 11 በዓለ ስዋሬው ነው፡፡ እንኳን አደረሳችሁ!
ለአስተያየት
👉 @DaregotMediaComment_bot
ቴሌግራም ገጻችንን ይቀላቀሉ
👉 https://www.tg-me.com/daregot
ለቅዱስ ያሬድ
'ማኅሌታይ'
ግንቦት 11 በዓለ ስዋሬው ነው፡፡ እንኳን አደረሳችሁ!
ለአስተያየት
👉 @DaregotMediaComment_bot
ቴሌግራም ገጻችንን ይቀላቀሉ
👉 https://www.tg-me.com/daregot
እሁድ ሰኔ 4 ከቀኑ 6 ሰዓት ጀምሮ አሰላ በርሔ ሆቴል በይፋ ይመረቃል።
መግቢያ የጥሪ ካርድ አልያም መጽሐፋን መያዝ
መጽሐፋን በሀገር ውስጥ በአዲስ አበባ ፣ አዳማ ፣ እና አሰላ ታገኙታላችሁ ፤ በውጪው ሀገር ደግሞ ቤሩት ፣ ካናዳ ፣ ቱርክ ታገኙታላችሁ። ለተጨማሪ መረጃ በ @buchula36 - 0936290305 ላይ አልያም 0975177166 ላይ መደወል ይችላሉ ።
የመፅሐፋ አዘጋጅ
መግቢያ የጥሪ ካርድ አልያም መጽሐፋን መያዝ
መጽሐፋን በሀገር ውስጥ በአዲስ አበባ ፣ አዳማ ፣ እና አሰላ ታገኙታላችሁ ፤ በውጪው ሀገር ደግሞ ቤሩት ፣ ካናዳ ፣ ቱርክ ታገኙታላችሁ። ለተጨማሪ መረጃ በ @buchula36 - 0936290305 ላይ አልያም 0975177166 ላይ መደወል ይችላሉ ።
የመፅሐፋ አዘጋጅ
Watch "የሰኔ ሚካኤል ወረብ ጥናት part 2 - ባሕራንኒ ይቤ" on YouTube
https://youtu.be/qmOJvPB4r7I
https://youtu.be/qmOJvPB4r7I
መኑ ከመ ከንተ?[እንዳንተ ያለ ማነው?]
@Mgetem
🌟✨🌟✨🌟✨🌟✨🌟
እንዳንተ ያለ ማነው
ከፍጥረታት ወገን ከዓለመ መላእክት
ከምድር እስከ አርያም ሠማየ ሠማያት
ከረቂቃን ወገን እጅግ ከከበሩ
ኃያል ከመ አንተ? ቅሩበ መንበሩ
እንዳንተ ያለ ማነው
ነፃ የሚያወጣ ከግዞት ከተማ
ህዝቡን የጠበቀ በተዓምረ ግርማ
ባህር የብስ የሚያደርግ ዝማሬን የመላ
ፈርዖንን የጣለ ከእስራኤል ኋላ
መኑ ከመ አንተ? ሠዳዴ አጋንንት
የሞትን ደብዳቤ የሚቀይር በህይወት
ፍጡነ ረድኤት ምዕራገ ጸሎት
መኑ ከመ አንተ? ሚካኤል አቡነ
አጽናኝ ለተከዘ ከልቡ ላዘነ
ዛሬም በጠላት እጅ የሞቷን ደብዳቤ ይዛ ለምትጓዝ ባህራን ሀገሬ
ደርሰህ ቀይርላት በትንሳኤ ብስራት ትቁም ለዝማሬ
📝 አክሊለ ማርያም
🌟✨🌟✨🌟✨🌟✨🌟✨🌟
እንኳን ለሊቀ መላዕክት ቅ/ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን❕
🌟✨🌟✨🌟✨🌟✨🌟✨🌟
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
@Mgetem
@Mgetem_group
@Solasc12
@Mgetem
🌟✨🌟✨🌟✨🌟✨🌟
እንዳንተ ያለ ማነው
ከፍጥረታት ወገን ከዓለመ መላእክት
ከምድር እስከ አርያም ሠማየ ሠማያት
ከረቂቃን ወገን እጅግ ከከበሩ
ኃያል ከመ አንተ? ቅሩበ መንበሩ
እንዳንተ ያለ ማነው
ነፃ የሚያወጣ ከግዞት ከተማ
ህዝቡን የጠበቀ በተዓምረ ግርማ
ባህር የብስ የሚያደርግ ዝማሬን የመላ
ፈርዖንን የጣለ ከእስራኤል ኋላ
መኑ ከመ አንተ? ሠዳዴ አጋንንት
የሞትን ደብዳቤ የሚቀይር በህይወት
ፍጡነ ረድኤት ምዕራገ ጸሎት
መኑ ከመ አንተ? ሚካኤል አቡነ
አጽናኝ ለተከዘ ከልቡ ላዘነ
ዛሬም በጠላት እጅ የሞቷን ደብዳቤ ይዛ ለምትጓዝ ባህራን ሀገሬ
ደርሰህ ቀይርላት በትንሳኤ ብስራት ትቁም ለዝማሬ
📝 አክሊለ ማርያም
🌟✨🌟✨🌟✨🌟✨🌟✨🌟
እንኳን ለሊቀ መላዕክት ቅ/ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን❕
🌟✨🌟✨🌟✨🌟✨🌟✨🌟
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
@Mgetem
@Mgetem_group
@Solasc12
Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (Kesatebirhan)
ረድተሃልና ባሕራንን" እያለ በመጽሐፈ መሠረት ምረቃ ላይ ዘማሪ ዘላለም ታከለ (ዘጎላ) የዘመረውን ዝማሬ በእለተ ቀኑ ጋበዝኳችሁ። እንኳን አደረሳችሁ።
https://youtu.be/gGY4hqT8VqM
https://youtu.be/gGY4hqT8VqM
YouTube
🛑ረድተሃልና || ዘማሪ ዲያቆን ዘላለም ታከለ(ዘጎላ)
#like #Share #Subscribe @arganon
https://youtube.com/@arganon
ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ።
እግዚአብሔር ያክብርልን!!
Any way of reproducing, reposting & reusing of this video is prohibited by ARGANON.
©አርጋኖን…
https://youtube.com/@arganon
ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ።
እግዚአብሔር ያክብርልን!!
Any way of reproducing, reposting & reusing of this video is prohibited by ARGANON.
©አርጋኖን…
#ጎጆ_ቀለስኩልህ
@Mgetem
(በሰመረ ፍስሃ)
በአውላላ ሜዳ በጠራራ ፀሐይ
ከአስፓልቱ አጠገብ ስኖር ጎዳና ላይ
የበጋውን ንፋስ በዙሪያዬ ከቦኝ
እንደ ዥዋዥዌ ወዲያ ሲወስደኝ፡፡
...................ወዲህ ሲመልሰኝ
ዝናቡ በተራው ጉዴን ተመልክቶ
...................ጉድፌን አፅድቶ
ይወደኝ ይመስል ልብሴን ያጥብልኛል
ጎጆዬን አፈራርሶ በብርድ ይገርፈኛል፡፡
ከዚህ የባሰ ግን ሰዉ ነው 'ሚገርመኝ
በነጋ በጠባ መተንፈሻ ያሳጣኝ፡፡
ስለተናገርኩኝ ማጣት መከፋቴ
የእውነት ስለኖርኩኝ ውሸትን ጠልቼ
አፋቸውን ሞልተው እብድ ነው ይሉኛል
አንዳንዴ ሲያሻቸውም ድሃ ነው ይሉኛል፡፡
የሆነው ሆነና ቅር አላለኝም
አጣሁኝ ብዬም አላማረርኩም
ጌታ እንዳስተማረኝ ለበጎ ነው ብዬ
የማይቻል የለም እኖራሎህ ችዬ፡፡
ይሄውልህ ግን ሚካኤል ሆይ...
የሰው ልጅ ሲሸሸኝ ማንነቴን አይቶ
ሰላምታ ሲነፍገኝ ኑሮዬን ተመልክቶ
አንተ ግን አንተ ነህ የአምላክ መልእክተኛ
ሁሌ 'ምትጠብቀኝ መቼም የማተኛ፡፡
ምንም ሳይገድብህ ከቤቴ ገብተሀል
ድሃዋን ጎጆዬ በፍቅር ጎብኝተሀል፡፡
እናም ሚካኤል ሆይ....
ከኔ እንዳትርቅ ስለሳሳሁልህ
በንፁህ ልቤ ውስጥም ጎጆ ቀለስኩልህ፡፡
_____________
@Mgetem
@Mgetem_group
@Solasc12
@Mgetem
(በሰመረ ፍስሃ)
በአውላላ ሜዳ በጠራራ ፀሐይ
ከአስፓልቱ አጠገብ ስኖር ጎዳና ላይ
የበጋውን ንፋስ በዙሪያዬ ከቦኝ
እንደ ዥዋዥዌ ወዲያ ሲወስደኝ፡፡
...................ወዲህ ሲመልሰኝ
ዝናቡ በተራው ጉዴን ተመልክቶ
...................ጉድፌን አፅድቶ
ይወደኝ ይመስል ልብሴን ያጥብልኛል
ጎጆዬን አፈራርሶ በብርድ ይገርፈኛል፡፡
ከዚህ የባሰ ግን ሰዉ ነው 'ሚገርመኝ
በነጋ በጠባ መተንፈሻ ያሳጣኝ፡፡
ስለተናገርኩኝ ማጣት መከፋቴ
የእውነት ስለኖርኩኝ ውሸትን ጠልቼ
አፋቸውን ሞልተው እብድ ነው ይሉኛል
አንዳንዴ ሲያሻቸውም ድሃ ነው ይሉኛል፡፡
የሆነው ሆነና ቅር አላለኝም
አጣሁኝ ብዬም አላማረርኩም
ጌታ እንዳስተማረኝ ለበጎ ነው ብዬ
የማይቻል የለም እኖራሎህ ችዬ፡፡
ይሄውልህ ግን ሚካኤል ሆይ...
የሰው ልጅ ሲሸሸኝ ማንነቴን አይቶ
ሰላምታ ሲነፍገኝ ኑሮዬን ተመልክቶ
አንተ ግን አንተ ነህ የአምላክ መልእክተኛ
ሁሌ 'ምትጠብቀኝ መቼም የማተኛ፡፡
ምንም ሳይገድብህ ከቤቴ ገብተሀል
ድሃዋን ጎጆዬ በፍቅር ጎብኝተሀል፡፡
እናም ሚካኤል ሆይ....
ከኔ እንዳትርቅ ስለሳሳሁልህ
በንፁህ ልቤ ውስጥም ጎጆ ቀለስኩልህ፡፡
_____________
@Mgetem
@Mgetem_group
@Solasc12