" #እርግና "
በዲ/ን ዶ/ር ቴዎድሮስ በለጠ
@Mgetem
የእድሜ ጅራፍ ግርፋቱ = ከግንባሬ
የክብር ሸማ ሽበቱ = ከጠጉሬ
የአዝማናት ፍኖት ንቃቃት = ተረከዜ
የምድር ሩጫ ሥጦታ = "ደም- ወዜ"
ለቁጥር መሳፍርት = ብልጥግና
ዳግም ለንሰሃ ............ ዳግም ለምስጋና
ጊዜ ለእርጋታ..... ጊዜ ለጥሙና
ፍፃሜ መዋዕል ......... ድህረ ውርዝውና
" እርግና"
አቤቱ አምላኬ .......የጽድቅ መኮንን
በሰጠኸኝ ጊዜ በንሰሃ ዘመን
የሥጋ ፈቃዴ ኃጢዓቴ እንዳይመዝን
ከጸጋህ ተራቁታ በነፍሴ እንዳላዝን
ጠዋት...... ቀንም....... ማታ
ድምጽህን ሰምቼ ከማርፍበት ቦታ…………..
ከምህረት ሰገነት ከመቅደስህ ደጃፍ
ከመስቀልህ በታች ከመንግስትህ በራፍ
ትሁን ፍጻሜዬ የእርግናዬ ምዕራፍ !!!
+++ አሜን +++
@Mgetem
@Mgetem
@Mgetem_bot
በዲ/ን ዶ/ር ቴዎድሮስ በለጠ
@Mgetem
የእድሜ ጅራፍ ግርፋቱ = ከግንባሬ
የክብር ሸማ ሽበቱ = ከጠጉሬ
የአዝማናት ፍኖት ንቃቃት = ተረከዜ
የምድር ሩጫ ሥጦታ = "ደም- ወዜ"
ለቁጥር መሳፍርት = ብልጥግና
ዳግም ለንሰሃ ............ ዳግም ለምስጋና
ጊዜ ለእርጋታ..... ጊዜ ለጥሙና
ፍፃሜ መዋዕል ......... ድህረ ውርዝውና
" እርግና"
አቤቱ አምላኬ .......የጽድቅ መኮንን
በሰጠኸኝ ጊዜ በንሰሃ ዘመን
የሥጋ ፈቃዴ ኃጢዓቴ እንዳይመዝን
ከጸጋህ ተራቁታ በነፍሴ እንዳላዝን
ጠዋት...... ቀንም....... ማታ
ድምጽህን ሰምቼ ከማርፍበት ቦታ…………..
ከምህረት ሰገነት ከመቅደስህ ደጃፍ
ከመስቀልህ በታች ከመንግስትህ በራፍ
ትሁን ፍጻሜዬ የእርግናዬ ምዕራፍ !!!
+++ አሜን +++
@Mgetem
@Mgetem
@Mgetem_bot
❤33👍15🥰8
ሆሳዕና
@Mgetem
(ስምንተኛው የዐቢይ ጾም ሳምንት<ሆሣዕና›ይባላል ።)
ውጪ ተቀበዪው
አንቺ የፅዮን ልጅ ፤ ዘምሪ እልል በይ
የሰላሙን ንጉሥ ፤ ውጪና ተቀበይ ፤
በፈረስ ላይ ሳይሆን ፤ ልክ እንደ ጦረኛ
በአህያ ላይ ተቀምጦ ፤ ትሁቱ እረኛ ፤
ሊያበስርሽ የጥሉ ፤ ዘመን እንዳበቃ
መቷል የዳዊት ልጅ ፤ የሰላሙ አለቃ ።
አንቺ ኢየሩሳሌም ፤ ዘምሪ እልል በይ
የነቢያት ጌታን ፤ ውጪና ተቀበይ፤
አዳም እንዲመለስ ፤ ከፃድቃን ጉባኤ
አምስት መቶ ዘመን ፤ ለያዙ ሱባኤ
እንደ ትንቢታቸው ፤ መከራን ሊቀበል
መቷል የማርያም ልጅ ፤ በአህያዪቱ ግልገል ።
ውጪ ተቀበዪው ፤ ነውር ነው ማቀርቀር
ወጣት ሽማግሌ ፤ ማንም ሰው እንዳይቀር
ውዳሴ ያቅርቡ ፤ የምስጋና አስራት
ሆሳዕና እያሉ ፤ ንጉሠ ስብሐት ።
✍️ አቤል ታደለ
https://www.tg-me.com/Mgetem
https://www.tg-me.com/Mgetem
https://www.tg-me.com/Mgetem
ለአስተያየት : @abeltadele
@Mgetem
(ስምንተኛው የዐቢይ ጾም ሳምንት<ሆሣዕና›ይባላል ።)
ውጪ ተቀበዪው
አንቺ የፅዮን ልጅ ፤ ዘምሪ እልል በይ
የሰላሙን ንጉሥ ፤ ውጪና ተቀበይ ፤
በፈረስ ላይ ሳይሆን ፤ ልክ እንደ ጦረኛ
በአህያ ላይ ተቀምጦ ፤ ትሁቱ እረኛ ፤
ሊያበስርሽ የጥሉ ፤ ዘመን እንዳበቃ
መቷል የዳዊት ልጅ ፤ የሰላሙ አለቃ ።
አንቺ ኢየሩሳሌም ፤ ዘምሪ እልል በይ
የነቢያት ጌታን ፤ ውጪና ተቀበይ፤
አዳም እንዲመለስ ፤ ከፃድቃን ጉባኤ
አምስት መቶ ዘመን ፤ ለያዙ ሱባኤ
እንደ ትንቢታቸው ፤ መከራን ሊቀበል
መቷል የማርያም ልጅ ፤ በአህያዪቱ ግልገል ።
ውጪ ተቀበዪው ፤ ነውር ነው ማቀርቀር
ወጣት ሽማግሌ ፤ ማንም ሰው እንዳይቀር
ውዳሴ ያቅርቡ ፤ የምስጋና አስራት
ሆሳዕና እያሉ ፤ ንጉሠ ስብሐት ።
✍️ አቤል ታደለ
https://www.tg-me.com/Mgetem
https://www.tg-me.com/Mgetem
https://www.tg-me.com/Mgetem
ለአስተያየት : @abeltadele
❤41👍34🥰15👎1
Forwarded from አንድ ቀለም ከከሡ ጋር
እንኳን ለብርሃነ ትንአሣኤው በሰላም አደረሳችሁ።
ውዳሴ ትንሣኤ |በዘማሪት ወርቅነሽ ኃይሉ!
https://youtu.be/ua2_FUMuJD0
https://youtu.be/ua2_FUMuJD0
ውዳሴ ትንሣኤ |በዘማሪት ወርቅነሽ ኃይሉ!
https://youtu.be/ua2_FUMuJD0
https://youtu.be/ua2_FUMuJD0
👍13❤1
ተቀብሮ ያልቀረ
@Mgetem
እንደ ተወለደ ፤ በሕቱም ማህፀን
መቃብር ክፈቱ ፤ ብሎ ሳይማፀን ፤
ድል አርጎ ተነሳ ፤ ሞትን ለዘላለም
የመግነዙንም ጨርቅ ፤ ፍቱልኝ አላለም ፤
ከታተመ ቀብር ፤ ወቶ ከተዘጋ
ኑ እዩኝ ያላለ ፤ ትሑት ባለፀጋ ፤
ተቀብሮ ያልቀረ ፤ ፈርሶ ያልተረሳ
ክርስቶስ አምላክ ነው ፤ ሞትን ድል የነሳ ፤
እነሆ የህይወት ፤ ምንገድ ተከፈተ
ከባርነት ወጣን ፤ ሲኦል ተራቆተ
ከእንግዲህ አንፈራም ፤ ሞት ራሱ ሞተ ።
✍️ አቤል ታደለ
https://www.tg-me.com/Mgetem
https://www.tg-me.com/Mgetem
https://www.tg-me.com/Mgetem
ለአስተያየት : @abeltadele
@Mgetem
እንደ ተወለደ ፤ በሕቱም ማህፀን
መቃብር ክፈቱ ፤ ብሎ ሳይማፀን ፤
ድል አርጎ ተነሳ ፤ ሞትን ለዘላለም
የመግነዙንም ጨርቅ ፤ ፍቱልኝ አላለም ፤
ከታተመ ቀብር ፤ ወቶ ከተዘጋ
ኑ እዩኝ ያላለ ፤ ትሑት ባለፀጋ ፤
ተቀብሮ ያልቀረ ፤ ፈርሶ ያልተረሳ
ክርስቶስ አምላክ ነው ፤ ሞትን ድል የነሳ ፤
እነሆ የህይወት ፤ ምንገድ ተከፈተ
ከባርነት ወጣን ፤ ሲኦል ተራቆተ
ከእንግዲህ አንፈራም ፤ ሞት ራሱ ሞተ ።
✍️ አቤል ታደለ
https://www.tg-me.com/Mgetem
https://www.tg-me.com/Mgetem
https://www.tg-me.com/Mgetem
ለአስተያየት : @abeltadele
🥰37👍29❤17
"በአትክልቱ ሥፍራ"
+++++++
@Mgetem
የጌታ መቃብር - የተቀበረበት፣
ያትክልት ሥፍራውም - ትንሣኤ የታየበት፣
ምልክቶች ናቸው - ለኤደን ለገነት፣
አዳም ሥውር ሞትን ሞቶ ለጠፋበት።
አዳም ሲሞትማ-በዛፎቹ መኻል-ራሱን ደበቀ፣
በለስ ቀጥፎ በልቶ-በመተላለፉ-ከፈጣሪ ራቀ።
መቃብር ውስጥ ገብቶ-እንደ ተዘጋበት-ይመስላል ሽሽጉ፣
በዛፎች ከለላ-መሠወር ማሰቡ-ያ አዳም ያ ዝንጉ።
አንዴ የተቀበረው - ሕያው አምላካችን
በአትክልቱ ሥፍራ - ተነሥቷል ጌታችን።
በአትክልት ሥፍራ ውስጥ-ዛፎች በበዙበት-ወድቆ የነበረው፣
የሞተውን አዳም-ጌታችን ሲነሣ-አንሥቶ አከበረው።
ይህ ያትክልት ሥፍራ - መቃብር ያለበት፣
የከበረው አዳም - ስለማይኖርበት፣
ሰርግ ወዳለበቱ-በገነት ወዳለው-የአትክልት ቦታ፣
ክርስቶስ አዳምን ወሰደው በእልልታ።
(ጌታችን ከትንሣኤው በኋላ ለማርያም መግደላዊት በአትክልቱ ሥፍራ መታየቱን ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ በውዳሴ ስቅለት (Hymns on crucifixion /8:13/ በውብ ግጥሙ ያመሰጠረውን እንደተረጎምኩት)
++++++
ዲ/ን ሕሊና በለጠ
______
https://t.me/Mgetem
https://www.tg-me.com/Mgetem
https://www.tg-me.com/Mgetem
@solasc12
+++++++
@Mgetem
የጌታ መቃብር - የተቀበረበት፣
ያትክልት ሥፍራውም - ትንሣኤ የታየበት፣
ምልክቶች ናቸው - ለኤደን ለገነት፣
አዳም ሥውር ሞትን ሞቶ ለጠፋበት።
አዳም ሲሞትማ-በዛፎቹ መኻል-ራሱን ደበቀ፣
በለስ ቀጥፎ በልቶ-በመተላለፉ-ከፈጣሪ ራቀ።
መቃብር ውስጥ ገብቶ-እንደ ተዘጋበት-ይመስላል ሽሽጉ፣
በዛፎች ከለላ-መሠወር ማሰቡ-ያ አዳም ያ ዝንጉ።
አንዴ የተቀበረው - ሕያው አምላካችን
በአትክልቱ ሥፍራ - ተነሥቷል ጌታችን።
በአትክልት ሥፍራ ውስጥ-ዛፎች በበዙበት-ወድቆ የነበረው፣
የሞተውን አዳም-ጌታችን ሲነሣ-አንሥቶ አከበረው።
ይህ ያትክልት ሥፍራ - መቃብር ያለበት፣
የከበረው አዳም - ስለማይኖርበት፣
ሰርግ ወዳለበቱ-በገነት ወዳለው-የአትክልት ቦታ፣
ክርስቶስ አዳምን ወሰደው በእልልታ።
(ጌታችን ከትንሣኤው በኋላ ለማርያም መግደላዊት በአትክልቱ ሥፍራ መታየቱን ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ በውዳሴ ስቅለት (Hymns on crucifixion /8:13/ በውብ ግጥሙ ያመሰጠረውን እንደተረጎምኩት)
++++++
ዲ/ን ሕሊና በለጠ
______
https://t.me/Mgetem
https://www.tg-me.com/Mgetem
https://www.tg-me.com/Mgetem
@solasc12
Telegram
መንፈሳዊ ግጥም ብቻ
በዚህ ቻናል ላይ በየቀኑ ኦርቶዶክሳዊ ግጥሞችን ያገኛሉ
ለአስተያየትና ግጥም እንዲፖሰትላችሁ የምትፈልጉ ለመላክ
@Solasc12
@Solasc13
@Mgetem_group
ኦርቶዶክሳዊ ጥቅሶች ብቻ
@Ortho_quotes
ለአስተያየትና ግጥም እንዲፖሰትላችሁ የምትፈልጉ ለመላክ
@Solasc12
@Solasc13
@Mgetem_group
ኦርቶዶክሳዊ ጥቅሶች ብቻ
@Ortho_quotes
❤38👍29🥰5👏1
#ክርስቶስ_ተነሳ
@Mgetem
ድውይ በፈወሰ ሙታንን ባነሳ
ይሰቀል ተባለ ውለታው ተረሳ።
ክርስቶስ ይሰቀል በርባንን ልቀቀው
ብሎ ተናገረ ሀጢያት የናፈቀው።
የይሁዳ ክህደት ዓይኑን ያፈጠጠ
ለሰላሳ ብር ሲል አምላኩን የሸጠ።
ቸሩ መድሐኒዓለም ብዙ ተገረፈ
መከራው ቢጠናም በትዕግስት አለፈ።
እየተጋገዙ ጨርሶ እስኪቀር አጥንቱ
የአዳም ዘርን ሁሉ ከሲኦል ለማውጣት
ፈጣሪ በፍጡር ተቀበለ ቅጣት።
ተሰቀለ ብላ ስታዝን እናቱ
ገድለነዋል ብለው አህዛብ ሲዘብቱ
አዳኙን ቢገድሉት ያለ አንዳች አበሳ
ሞትን ድል አድርጎ ክርስቶስ ተነሳ።
https://www.tg-me.com/Mgetem
https://www.tg-me.com/Mgetem
https://www.tg-me.com/Mgetem
@Mgetem
ድውይ በፈወሰ ሙታንን ባነሳ
ይሰቀል ተባለ ውለታው ተረሳ።
ክርስቶስ ይሰቀል በርባንን ልቀቀው
ብሎ ተናገረ ሀጢያት የናፈቀው።
የይሁዳ ክህደት ዓይኑን ያፈጠጠ
ለሰላሳ ብር ሲል አምላኩን የሸጠ።
ቸሩ መድሐኒዓለም ብዙ ተገረፈ
መከራው ቢጠናም በትዕግስት አለፈ።
እየተጋገዙ ጨርሶ እስኪቀር አጥንቱ
የአዳም ዘርን ሁሉ ከሲኦል ለማውጣት
ፈጣሪ በፍጡር ተቀበለ ቅጣት።
ተሰቀለ ብላ ስታዝን እናቱ
ገድለነዋል ብለው አህዛብ ሲዘብቱ
አዳኙን ቢገድሉት ያለ አንዳች አበሳ
ሞትን ድል አድርጎ ክርስቶስ ተነሳ።
https://www.tg-me.com/Mgetem
https://www.tg-me.com/Mgetem
https://www.tg-me.com/Mgetem
Telegram
መንፈሳዊ ግጥም ብቻ
በዚህ ቻናል ላይ በየቀኑ ኦርቶዶክሳዊ ግጥሞችን ያገኛሉ
ለአስተያየትና ግጥም እንዲፖሰትላችሁ የምትፈልጉ ለመላክ
@Solasc12
@Solasc13
@Mgetem_group
ኦርቶዶክሳዊ ጥቅሶች ብቻ
@Ortho_quotes
ለአስተያየትና ግጥም እንዲፖሰትላችሁ የምትፈልጉ ለመላክ
@Solasc12
@Solasc13
@Mgetem_group
ኦርቶዶክሳዊ ጥቅሶች ብቻ
@Ortho_quotes
❤30👍22😢2
የዳግማይ ትንሣኤ ግጥም ለቀናል
👇👇👇👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/Ortho_Quotes/15
https://www.tg-me.com/Ortho_Quotes/15
https://www.tg-me.com/Ortho_Quotes/15
👇👇👇👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/Ortho_Quotes/15
https://www.tg-me.com/Ortho_Quotes/15
https://www.tg-me.com/Ortho_Quotes/15
Telegram
ኦርቶዶክሳዊ ጥቅሶች ብቻ
#ዳግማይ_ትንሳኤ (ሁለተኛ መገለጥ)
@Ortho_Quotes
መውጫውን አያጣም
ከውስጥም ከውጪም ፤ ደጃፉን ከርትመው
ሳሉ በማርቆስ ቤት ፤ በአንድነት ከትመው
ትንግርት እንዳይሉት ፤ ትንሳኤው ምትሐት
ዳግም ተገለጠ ፤ ጌታ ለሐዋርያት ።
የእጁን ችንካሮች ፤ ዓይቼ ለይቼ
የተወጋ ጎኑን ፤ ዳስሼ ነክቼ
ካላየው አላምንም ፤ ብሎ ነበርና
አሳየው ለቶማስ ፤ ቁስሉን ገለጠና።
አንድም ተዳሰሰ ፤ ሰው ነው የገዘፈ…
@Ortho_Quotes
መውጫውን አያጣም
ከውስጥም ከውጪም ፤ ደጃፉን ከርትመው
ሳሉ በማርቆስ ቤት ፤ በአንድነት ከትመው
ትንግርት እንዳይሉት ፤ ትንሳኤው ምትሐት
ዳግም ተገለጠ ፤ ጌታ ለሐዋርያት ።
የእጁን ችንካሮች ፤ ዓይቼ ለይቼ
የተወጋ ጎኑን ፤ ዳስሼ ነክቼ
ካላየው አላምንም ፤ ብሎ ነበርና
አሳየው ለቶማስ ፤ ቁስሉን ገለጠና።
አንድም ተዳሰሰ ፤ ሰው ነው የገዘፈ…
❤26👍3🥰3
Forwarded from አንድ ቀለም ከከሡ ጋር
"ዝክረ ኒቅያ" ጀምሯል። የቅኔ መምህሬን መጋቤ ምሥጢር ኃይለ ልዑል ገነትን የፊት መስመር ተሰላፊ ሆነው በማየቴ ካሁኑ ደስ ደስ እያለኝ ነው። ዳሩ ግን "ዝክረ ኒቅያ" አርዮሳዊ መነኮሳትን ፣ ንስጥሮሳዊ ጳጳሳትን የሚያወግዝ ፣ ምን ዋና ፣ ምን አጋዥ ፣ ምን ተወጋዥ መጽሐፍ እንደሆነ የሚያነጽር ጸሎተ ሃይማኖታዊ ረቂቅ የሚያረቅ ፣ 81ዱዋዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጓሜና ቀኖና ውዝግብን የሚያጠራ ሕጋዊ ውሳኔ የሚወስን ካልሆነ የአበል ወጪ የከሰርንበት ኪሳራ ፣ ቁና ሰፍታ እንደለበሰችው "ስም እንዲጠራ" ነው ሚሆነው። የልብ ሕመም ለያዛት ቤተ ክርስቲያን ማስታገሻ የሚወጋ ጉባኤ እንደማይሆን እጠብቃለሁ።
ከሣቴ ብርሃን
___
www.tg-me.com/andkelem
www.tg-me.com/andkelem
ከሣቴ ብርሃን
___
www.tg-me.com/andkelem
www.tg-me.com/andkelem
👍21❤17