ጳጉሜን 5 " የነገ ቀን " በሳይንስ ሙዚየም በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል።
===============
በዝግጅቱ ዲጅታል ኢትዮጵያ ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይትና በዘርፉ የተሰማሩ ተቋማት የተሳተፉበት ኤግዚቢሽን ተካሂዷል፡፡
ዲጂታል ኢትዮጵያን ላይ ትኩረቱን ባደረገው በዚህ ዝግጅት ላይ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶ/ር በለጠ ሞላ ባስተላለፉት መልዕክት የነገዋ ኢትዮጵያ ዕጣ ፈንታ በዲጂታል እና በመጻኢ ቴክኖሎጂዎች በሚኖራት አቅም የሚወሰን መሆኑን ገልጸው በቴክኖሎጂ በመታገዝ አገልግሎት አሰጣጥን ቀልጣፋና ተደራሽ በማድረግ ረገድ ከተቋማት የሚጠበቀው ሚና ከፍ ያለ መሆኑን ጠቁመዋል።
ሚኒስትሩ አያይዘውም ሀገራችን ግብርናን በማዘመን እና የምግብ ሉዓላዊነቷን በማረጋገጥ ፣ አስተማማኝ የሃይል ምንጭ በመገንባት እንዲሁም ከእርዳታ ጠባቂነት እና ከሌሎች ጥገኝነት ለመላቀቅ በመሳሰሉ ወሳኝ ጉዳዮች በምታደርጋቸ ጥረቶች እየተመዘገቡ ያሉ ለውጦች በተጀመረው ግለት እንዲቀጥል የሁሉም ርብርብ ወሳኝ ነው ብለዋል።
በፕሮግራሙ ማጠቃለያ ላይ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ክብርት ሙፈሪሃት ካሚል ባስተላለፋት መልዕክት፣ የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ በአለም አደባባ ተከብሮና ከፍ ብሎ እንዲውለበለብ ስለነገ መስራት የምርጫ ጉዳይ አይደለም ብለዋል፡፡
ኢትዮጵያ ነገዋን በትክክል ለመቅረጽ ትላንትናና ዛሬዋን በትክክል አይታ እየተጓዘች እንደሆነም በንግግራቸው ያመላከቱት ሚኒስትሯ ፤በየትኛውም አይነት የሥራ መስክ ለነገ ያልተዘጋጀ የመውደቅ ዕድሉ ሰፊ መሆኑንም ጠቁመዋል፡፡
ዲጅታል ኢትዮጵያን ለመፍጠር ለነገ የተዘጋጁ ተቋማት እና ይህንን የሚሸከም የሰው ሀይል ማፍራት ወሳኝ በመሆኑ ለተቋም ግንባታ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው ብለዋል፡፡

❤3
ኢትዮጵያ ነገዋን እየሰራች ስለመሆኑ የህዳሴ ግድብን ጨምሮ የተጀመሩ፣ እየተሰሩ የሚገኙ ዘርፈ ብዙ ስራዎች ሁነኛ አመላካች መሆናቸውንም አብራርተዋል፡፡
በዝግጅቱ ላይ በተካሄደው የፓናል ውይይት በነገዋ ኢትዮጵያ ውስጥ ቴክኖሎጂ ባለው አይተኬ እና ወሳኝ ሚና ላይ ተመሰርተው በነገዋ ኢትዮጵያየአመራር እና ተቋማት ሚና ፣ቴክኖሎጂ አመንጪነት እና ደህንነት ያለው ፋይድ፣የምግብ ሉዓላዊንት ማረጋጋጥ እና ከተረጂነት የተላቀቀች እንዲሁም የማትበገር የነገዋ ኢትዮጵያን መፍጠር ላይ ያተኮሩ ሃሳቦች ተነስተዋል።
የነገ ቀንን ምክንያት በማድረግ የሀካቶን ውድድሮች ሲካሄድ የቆየ ሲሆን በውድድሩከ1ኛ-3ኛ ለወጡ አሸናፊ ቡድኖች የተለያዩ የማበረታቻ ሽልማቶች ተበርክቶላቸዋል።
ዝግጅቱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፣ ግብርና ሚኒስቴር፣ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር፣ ኢትዮ ቴሌኮም፣ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን፣አደጋ ሥራ አመራር ኮሚሽን፣ የመረጃ መረብ ደህንነት አስተዳደር እና የአርተፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በጋራ አዘጋጅተውታል።

❤2👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ልዩ ተሰጥኦና ታለንት ላላቸው ወጣቶች የቀረበ የስልጠና ጥሪ
====================================
በቡራዩ የሚገኘው የኢትዮጵያ ተሰጥኦና ታለንት ማበልጸግያ ትምህርት ቤት ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል አንዱ ተሰጥኦና ታለንት ያላቸውን ወጣቶች በመለየት መዝግቦ የተለያዩ ድጋፎችን ማድረግ ነው።
በዚሁ መሰረት በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በጸደቀ የተሰጥኦና ተውህቦ ማዕቀፍ /Gifted And Talented Education Framework/ መስፈርት መሰረት ልዩ ተሰጥኦ ያላቸው ወጣቶችን በመመዝገብ አወዳድሮ የልየታ ስራ በመስራት የአጭር ጊዜ ሥልጠናዎችን መስጠት ይፈልጋል።
ተወዳዳሪ የሆኑ ወጣቶች 3 ደረጃ ያለውን የባለተሰጥኦነት መስፈርት የሚያሟሉ ሆነው በሚከተሉት የስልጠና ዘርፎች ተመዝግበው ከFfoundation of Excellence ጀምሮ እስከ Global Innovation የሚዘልቅ የአጭር ጊዜ ስልጠና ለመውሰድ ፍላጎት ያላቸው እንዲሆኑ ይጠበቃል።
በተጨማሪም ተሰጥኦ መስፈርቱን አሟልተው የሚገኙ ወጣቶች ተማሪዎች ከሆኑ ለመምህራኖቻቸውና ለወላጆቻቸው እንደየአስፈላጊነቱ የተሰጥኦ ባለጸጎች አያያዝ ስልጠና ይሰጣል።

👍2❤1
👉 የስልጠና ዘርፎቹ
1. ዲጂታል እና ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ / Digital and Emerging Technologies
2. ሮቦቲክስ እና ኤሌክትሮኒክስ Robotics & Electronics/
3. አስትሮኖሚ እና የጠፈር ቴክኖሎጂ / Astronomy and Space Technology
4. ባዮቴክኖሎጂ (BioTechnology)
5. ሳይንስ ቴክኖሎጂና ሂሳብ /STEM/
👉 የመወዳደርያ መስፈርቶች
✔️ እድሜ 15-21
✔️ በሳይንስ ትምህርቶች የተሻለ አፈጻጸም ያላቸው ወይም የፈጠራ ሀሳቦችን ማሳየት የሚችሉ
✔️ የሳይኮሜትሪ ፈተናን ለመውሰድ የሚችሉ
✔️ ሃሳባቸውን የሚገልጽ የ3 ደቂቃ ቪዲዮ ማያያዝ የሚችሉ
👉ምዝገባው የሚጠናቀቀው፡
መስከረም 11/2018/ ሴፕቴምበር 21፣ 2025 (Mid night)
👉የምዝገባው ቦታ፡ በድረ ገጽ https://egate.et
👉ለተጨማሪ ማብራርያ-
📞 +251 925 518 888
📧 [email protected]

egate.et
EGATE is a talent development and educational platform empowering gifted students in technology, robotics, biotechnology, space science, and STEM.
❤2
Ethiopia is embracing the Digital Ethiopia Transformation, and this is your chance to be part of it.
=============
The Future Tech Expo brings together innovators, investors, industry leaders, and policymakers to connect, invest, & Grow in one of Africa’s most promising digital economies.
Register now and secure your spot:
www.futuretechaddis.com/register
+251911259688 | +251943141717
November 28–30, 2025 | Addis International Convention Center, Addis Ababa.
#Ministry of innovation and Technology #IT park#Future tech Addis#Rcndc Consultancy

❤7