በስራ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ ማዕከሉ መንግስትና ህዝብ መካከል ትልቅ ችግር ሆኖ የቆየውን የመንግስት አገልግሎት አሰጣጥን ከማዘመን አንፃር ከፍተኛ አስተዋፅኦ አለው ብለዋል።
የመሶብ ኢንሼቲቭ የተሻለችና የበለፀገች ኢትዮጵያን ለመፍጠር እየተከናወነ ያለው ሂደት እንዲሳካ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንዳለው ያመላከቱት ርዕሰ መስተዳድሩ
ብቃት ያለው ፣ የዘመነ እና ቀልጣፋ የመንግስት አገልግሎት መስጠት የጠንካራ መንግስት መገለጫ በመሆኑ ይህ እንዲሳካ መረባረብ እንደሚገባም ጠቁመዋል።
የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት ብዝሃ ማዕከል ላለው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተቀላጠፈ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ፍቱን ኢንሼቲቭ መሆኑንም ርዕሰ መስተዳድሩ አብራርተዋል።
የወላይታ ሶዶ መሶብ የአንድ ማዕከል ግንባታ ከ3 ወር ባነሰ ጊዜ የተገነባ ማዕከል ነው ያሉት ርዕሰ መስተዳድሩ ከዚህ ልምድ በመቅሰም በጊዜ የለንም ስሜት ወደ ሌሎች ማዕከላት ለማስፋት በትኩረት እንደሚሰራም አብራርተዋል።
በማዕከሉ የሚሰጡ የአገልግሎት አይነቶችን ለማስፋት አፅንኦት ሊሰጠው ይገባል ያሉት ርዕሰ መስተዳድሩ በማዕከሉ አገልግሎት ለመስጠት ታሪካዊ ዕድል የገጠማቸው ባለሙያዎች ኃላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡም አሳስበዋል።
የማዕከሉ ግንባታ በአጭር ጊዜ ተጠናቆ አገልግሎት እንዲጀምር የድርሻቸውን የተወጡ ተቋማትንም ርዕሰ መስተዳድሩ አመስግነዋል።

❤1
ሴት ተመራማሪዎች በምርምር ዘርፉ ላይ ያላቸውን እምቅ አቅም ለሀገራዊ ኢኮኖሚ እድገት መጠቀም የሚችሉበትን ስነምህዳር ለመገንባት እየተሰራ መሆኑን ዶ/ር ባይሳ በዳዳ ገለፁ።
=====================
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም/UNDP/ ጋር በመተባበር የሀገራዊ ምርምር ዘርፉን ለማጎልበት ከተለያዩ ተቋማት ለተውጣጡ ሴት ተመራማሪዎች በዘርፉ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አካሂዷል።
በመድረኩ ላይ የተገኙት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ባይሳ በዳዳ የሀገሪቱን የምርምር፣ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ልማት ስነምህዳር በመምራት፣በማስተባበር እና ወዳ ላቀ ደረጃ ለማድረስ ዘርፈ ብዙ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን አስገንዝበዋል።
በሁሉም ዘርፍ የሴቶችን ሁለንተናዊ ተሳትፎ ማሳደግ ለሀገር እድገትና ለትውልድ ግንባታ ወሳኝ ነው ያሉት ሚኒስትር ዴኤታው ሴቶች በሀገራችን በተለያዩ ዘርፎች በሚደረጉ የልማት ሥራዎች ልዩ ተሰጥኦቸውን እና እውቀታቸውን በምርምር ዘርፉ ላይ ሊያውሉ እንደሚገባ አሳስበዋል።
በአንድ ሀገር በእውቀት ላይ የተመሰረተ ሁለተንተናዊ እድገት ለማምጣት፣ ተወዳዳሪ የሆነ የሰው ሀይል ለማልማት እና ለማፍራት፣ በቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ ሆኖ እና ልቆ ለመገኘት በምርምር ዘርፉ የካበተ እወቀት ያለው ዜጋ ማፍራት ቅድሚያ የሚሰጠው ተግባር ነው ብለዋል።

በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የሀገራዊ ምርምርና ልማት መሪ ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር ሀብታሙ አበራ ሴት ተመራማሪዎች የምርምር ውጤቶቻቸውን ስኬታማ እንዲሆኑ ተግዳሮቶችን ለይቶ መፍታት ለሚያስመዘግቡት ውጤት መደላድል እንደሚፈጥር አንስተዋል።
ሴት ተመራማሪዎች በሳይንስ፣ቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ያላቸውን ሚና በማሳደግ ለሁለንተናዊ እድገት ለመጠቀም ቀጣይነት ያለው የሰው ሀብት ልማት ላይ በትኩረት እንደሚሰራም ገልፀዋል።
በመድረኩ ከተለያዩ ዩነቨርሰቲዎች እና የምርምር ተቋማት የተውጣጡ ሴት ተመራማሪዎች የተሳተፉበት ሲሆን ሀገራዊ የምርምር ዘርፉ አቅም ለማጎልበት መሰል መድረኮች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተገልጿል።

👍1
የኢትዮጵያና የቻይና ሁለንተናዊ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረሱን ዶ/ር በለጠ ሞላ ገለፁ።
====================
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የቻይና ህዝብ ሪፐብሊክ የኢንዱስትሪ እና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር "የዲጂታል እና ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ ኢንዱስትሪ ትብብር፡ በዲጂታል ኢንዱስትሪ ውስጥ ተግባራዊ ነትን ማጠናከር፣ በዲጂታል ፈጠራ ዘላቂ ልማትን ማጎልበት" በሚል መሪ ቃል የሁለትዮሽ የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ አካሂደዋል።
የምክክር መድረኩን የመሩት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶ/ር በለጠ ሞላ በዲጂታል ዘመን ትብብራችንን ለማስፋት እና ሀገሮቻችንን በቆራጥ መፍትሄዎች ለማስቻል ቃል የገባንበት የሁለትዮሽ ግንኙነታችን ዛሬ ወሳኝ ወቅት ላይ መሆኑን ገልፀዋል።
ሁለንተናዊ ስትራቴጂካዊ አጋርነታችን የዲፕሎማሲ መለያ ብቻ ሳይሆን በመካከላችን የጋራ ራዕይ እና የጋራ ጥልቅ የፖለቲካ መተማመን ማሳያ ጭምር ነው ብለዋል።
የሁሉትዮሽ ትብብሩን ለሀገራዊ ልማት እቅዳችን የማዕዘን ድንጋይ አድርገን እናከብራለን ያሉት ሚኒስትሩ ትብብር የጋራ ስልታዊ አላማዎቻችንን ለማቅረብ እና ይበልጥ የተቀናጀውን የኢትዮጵያ-ቻይና የጋራ የወደፊት ማህበረሰቦችን በዚህ አዲስ ወቅት ለማቀራረብ መንገድ ይከፍታል ብለዋል።