Telegram Web Link
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
ወንድም እህቶቼ ትላንት ጠፍቷል ያልኳቹህ ልጅ አልሀምዱሊላህ ተገኝቷል እና ለትብብራቹህ ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን
Audio
የአንዳንድ ሰዎች ንግግር አልገባንም ማለት ንግግራቸው ከሚገባ ሰዎች የበለጠ አውቀዋል ማለት አይደለም !

ከደርስ የተቆረጠ

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
ነፍይ ሲመጣ ነፍዩን ወደ ምን እንመልሰው?!

ለምሳሌ

لا صلاة بحضرة طعام ولا هو يدافعه الأخبثان

የሚለው ሐዲስ ላይ ምን እንረዳለን ?

ከደርስ የተቆረጠ መልእክት

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
ነቃ ማለት ያስፈልጋል

" ከትልልቅ ወንጀሎች ውስጥ የሆኑ አንዳንድ ሰዎች የማያውቋቸው ... "

ከደርስ የተቆረጠ አጭር ምክር
ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
አኺራን ማስታወስ....

ከደርስ የተቆረጠ አጭር ምክር

ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር


https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
ወንድሞች እና እህቶች ሆይ :

በየእለቱ አላህን የምናወሳበት ሰአት ይኑረን ! የማንተወው ልምድ ይኑረን !

ሱብሃነላህ ፣ አልሐምዱሊላህ ፣ ላኢላሃ ኢለላህ ...

ዚክር የልብ ስንቅ ነው ! የሞተን ቀልብ ህያው ያደርጋል !

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
አዎ ደስ ብሎኛል !

የተገረሰሰው ስርዓት ወንድሞቻችን በህወይት ይቅቀበሩበት የነበረ ስርዓት ነውና በመገርሰሱ እጅጉን ደስስስስ ብሎኛል - መጪውን አዋቂው አላህ ብቻ ነው!

የወደቀው አመራር በኩፍር የተሞላ እና የራፊዳ ዓይነት ርካሽ በመሆኑ ጮቤ ረግጫለሁ !

የተንኮታኮተው መንግስት ንፁሃን ሴቶች እና ህጻናትን በጅምላ ሲጨፈጭፍ የነበረ ነውና ለውድቀቱ ና ለውርደቱ አላህን አመስግኛለሁ !

ስልጣኑን ጥሎ የፈረጠጠው ባለስልጣን በክህደት የተሞላና ንፁሀንን አሰቃቂ እስር ቤት ውስጥ በግፍ አካላቸውን ሲጨፈላልቅ የነበረ ነውና ሽንፈቱና ውርደቱ አስፈንድቆኛል !

አዎ ደስ ብሎኛል ! መጨረሻውን አላህ ያስተካከለው !

ጉዳዩ አንተን አላስደሰተህ እንደሆነ እና አስተክዞህ ከሆነ በርህን ዘግተህ ከራፊዳ ጋር ለበሻር - عليه لعنة الله - ሙሾህን አውርድ!

ደግሞ ግለሰብን ተራገመ ብለህ ትዘምትብኝ ይሆናል ! ለዘመቻህ ግድ ባይኖረኝም ... ይህንን ስል መረጃን መሰረት አድርጌ እንደሆነ መናገርን ወደድኩ!

አሁንም
عليه لعنة الله

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
قال سعيد بن جبير : " لا يزال الرجل عالما ما تعلم ، فإذا ترك العلم وظن أنه قد استغنى واكتفى بما عنده فهو أجهل ما يكون " 
Audio
አሏህ ከዓርሹ በላይ ነው ... የዛሬ ዓመት አካባቢ የተላለፈ አጠር ያለ ትምህርት

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
فلا تغرنك الدنيا وزينتها..... وانظر إلى فعلها في الأهل والوطن

وانظر إلى من حوى الدنيا بأجمعها.... هل راح منها بغير الحنط والكفن

خذ القناعة من دنياك وارضَ بها.... لو لم يكن لك إلا راحة البدن

يا نفس كفي عن العصيان... واكتسبي فعلا جميلا لعل الله يرحمني

يانفسُ ويحكِ توبي واعملي حسنا... عسى تُجازين بعد الموت بالحسنِ

من : قصيدة " ليس الغريب .. "

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
الشيخ محمد المعيوف

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
القرآن محله القلب !

الشيخ محمد المعيوف

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
ወሏሂ ! ስልኮቻችን ልቦቻችንን እየገደሉ ነው! ኢንተርኔትን አለ አግባብ መጠቀም ይብቃ እና ለዚክር በቂ ግዜ ይኑረን !


https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
والله
ከስልክ ፣ ከኢንተርኔት እና ከአይን ጥበቃ ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን ሳናስተካክል የልብ ድርቀት ይወገዳል ማለት የሚታሰብ አይደለም !

የስልክ አጠቃቀማችንን እናስተካክል ! አላህን ለማውሳት በቂ ግዜ ይኑረን !

የታመመውን ልብ ከመሞቱ በፊት በግዜ እንድረስለት ! አላህን እንፍራ !


https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
♦️♦️♦️መርከዝ አቢ አዩብ አል አንሷሪ የቁርዐን ሂፍዝ እና መሰረታዊ የሸሪአ ዱሩሶች ማዕከል

  ወንድም እና  እህቶች መርከዝ አቡ አዩብ የቁርአን እና መሰረታዊ የሸሪዓ ዱሩሶች ማዕከል በ ONLINE ተማሪወችን  በተለያዩ የትምህርት አይነቶች ተቀብሎ ማስተማር ከጀመረ አመታቶች  ተቆጥረዋል

ከዚህም በተጨማሪ በአካል መማር ለሚፈልጉ

⇨በአዳሪ መርሃ ግብር ለወንዶች
⇨ በተመላላሽ መርሃ ግብር ለወንዶች (ለአዋቂ ና ለህፃናቶች)
⇨በተመላላሽ መርሃ ግብር ለሴቶች (ለአዋቂ ና ለህፃናቶች)

🌐አድራሻ: ወሎ ኮንቦልቻ በርበሬ ወንዝ ዶናት 50 ሜትር ገባ ብሎ

“የትምህርት አሰጣጣችንን እና ጥራት  በተመለከተ ተማሪዎቻችን ምስክር ናቸው”


ይህ ማዕከል ትኩረት የሚሰጥባቸው ትምህርቶች

♦️ከቃኢደቱ አን ኑራኒያቁርአን ሂፍዝ ድረስ
♦️የአቂዳህ, የሀዲስ, የፊቅህ እና የተጅዊድ ትምህርቶችን በደረጃ
♦️የ አረበኛ ቋንቋ



በአካልም ይሁን በONLINE ለመመዝገብ እነዚህን  ዩዘሮችን ይጠቀሙ 

  ♦️@Attewhid25
♦️@Abu_Meymuna_Al_Asseriy
  ♦️@Aselafiya

በስልክ

📲 +251925887118
📲 +251935564734
📲 +251912899894


ማሳሰቢያ:

ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ ቦታ ሞላ እያልን የመለስናችሁ በቂ ቦታ እንዳዘጋጀን ልናበስራችሁ እንወዳለን


አላህ ጠቃሚ እውቀትን ከተግባር ጋር ይወፍቀን

አሚን

  ወደጉሩባችን ለመቀላቀል
     ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://www.tg-me.com/Merkez_Abi_Ayub
https://www.tg-me.com/Merkez_Abi_Ayub

  ወደ ቻናላችን ለመቀላቀል
https://www.tg-me.com/abutoiba
https://www.tg-me.com/abutoiba
Audio
ከባንኮች ስራዎች ውስጥ አንዱ .....

ከባንክ አንዳንድ ነገሮችን መግዛት ...

ጥንቃቄ ያስፈልጋል

ከደርስ የተቆረጠ መልክት ....

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
من خطبة أخينا الأستاذ فؤاد بن محمد

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
አጭር መልእክት በመታለልም ሆነ ባለማወቅ አሕባሾችን ለተቀላቀሉ ወንድሞችና እህቶች !
- (1)
MuhammedSirage M.NUR
السلفية
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
ልዩ የ ደዓዋ እና የኒያ ፕሮግራም ላይ

ሸይኽ አወል ገብተዋል
https://www.tg-me.com/+lmLw2jJXwF45Zjdk
2025/07/08 20:19:15
Back to Top
HTML Embed Code: