Telegram Web Link
Forwarded from Fuad Mohammed (فؤاد محمد)
هذه بعض الأمنيات المذكورة في القرآن الكريم تدبرها وأنزلها على واقعك

يا ليتني - لم أشرك بربي أحدا
ياليتني - كُنت ترابا !
ياليتني - قدمت لحياتي !
ياليتني - لم أوتَ كتابيه !
ياليتني - لم أتخذ فلاناً خليلا !
ياليتنا - أطعنا الله وأطعنا الرسولا!
يا ليتنا - نرد ولا نكذب بآيات ربنا
ياليتني - اتخذت مع الرسول سبيلا !
ياليتني - كنتُ معهم فأفوز فوزاً عظيما !

تأمل فيها يا عبد الله واعلم أنه في مقدورك اليوم تدارك ما تمناه الماضون!
الخشوع في الصلاة
አቡ ዘይድ ከማል አሕመድ
አል-ኹሹዑ ፊ ሰላህ በሚል ርዕስ የቀረበ ማስታወሻ

በአቡ ዘይድ ከማል አሕመድ

https://www.tg-me.com/Subuleselam_Medresa
Audio
ሙሓደራ 217

የ ዒልም ትሩፋት እና ደረጃ

🚦በ ከሚሴ የተደረገ በ መስጂደል አቅሷ ሙሃደራ

🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም)

https://www.tg-me.com/UstazKedirAhmed
ሰውን አላመልክም !

ላይ ውስጤ ቢጎዳ ጤናው እየራቀ
ችግር ቢያወይበኝ ልቤ እየዘለቀ
የሚቀመስ ባጣ ቢታጠፍ አንጀቴ
ጎጆ ለኔ ጠፍቶ መንገድ ቢሆን ቤቴ
ልጅ ዘመድ ቢታረዝ ቢራቆትም ኪሴ
የልምዷን አጥታ ብትታወክ ነፍሴ
ሰውማ አላመልክም አልልም ስላሴ!!


ከዚህ በፊት ከተለጠፈ ግጥም የተቆረጠ ...

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
رياض الصالحين
ሪያዱ ሷሊሂን ክፍል 114
كتاب الرؤيا
ከሚለው ጀምሮ...

በሙሐመድሲራጅ ሙ.ኑር


የቴሌግራም ቻናል:
 https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed
የቴሌግራም ቻናል:
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
ለክርስቲያኖች ሰላምታን ማቅረብ እና ሰላምታን መመለስ

ከደርስ የተቆረጠ ...
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
የአንዳንድ ሰዎች ኩርፊያ / ሀጅር


ሀጅር የስንፍና መሸፈኛ አይደለም !
ከደርስ የተቆረጠ

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
تطبيق "وحي":

Android: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.logicdev.quran_reader

IOS: https://apps.apple.com/app/noble-quran-reader/id1615454207


በውስጡ በርካታ እና ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችን የያዘ በጣም ጥሩ እና ሲጠቀሙበታም የሚያምር የቁርአን መተግበሪያ ( Application) ነው ... ተጠቀሙበት


https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
ኡማም ኢብኑልቀይም እንዲህ ይላሉ ፣
❞ﻓﺎﻟﺨَﺒﻴﺚ ﻳﺘﻔَﺠَّﺮ ﻣِﻦ ﻗَﻠْﺒﻪ اﻟﺨُﺒﺚ ﻋﻠﻰ ﻟِﺴﺎﻧﻪ ﻭﺟﻮاﺭِﺣﻪ، ﻭاﻟﻄّﻴِّﺐ ﻳﺘﻔﺠﺮ ﻣﻦ ﻗﻠﺒﻪ اﻟﻄﻴﺐ ﻋﻠﻰ ﻟِﺴﺎﻧﻪ ﻭﺟﻮاﺭِحه "

"ቆሻሻ ሰው ቆሻሻው ከልቡ ወደ ምላሱና አካሉ ይንቧቧል ። መልካም ሰው መልካም ነገር ከልቡ ወደ ምላሱና አካሉ ይፈሳል "

እናማ ፣ የአንዳንድ ሰዎች ክፉ ተናጋሪነትና አደብ ማጣት አያሰደንቀን ! ! ልብ ውስጥ ያለውን ምላስ እየተፋው ነው ። የአንዳንዶች አስቀያሚ ስራም አይግረመን — ቀልብ ውስጥ ያለውን አካሉ ተርጉሞት እያስረዳን ነው ።
አላህ ቀልባችንን ፣ ምላሳችንን ፣ ስራችንን ያሳምርልን !!

በድጋሚ የተለጠፈ


@Muhammedsirage
Audio
ዴሞክረሲ በአንዳንድ ኢኽዋኖች እይታ

ከደርስ የተቆረጠ

በድጋሚ የተለጠፈ

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
ውሸት - አስከፊው ወንጀል !

ወደ አላህ መንገድ እንጣራለን እያሉ መዋሸት ... !

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
የሙሐደራ ሰው አትሁን !

ኢኽዋን ..... !


https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
ገደል ግባ በለው !

ለማይረባ ሸቀጥ አልፎ ለሚያደማ
ፀፀት ለሚያስከትል ርካሽን ለቀማ
ኢስላም ዋጋ አይሆንም ለቤት ለትዳሩ
ተቅዋ 'ይከፈልም ለወርቅ ለብሩ !

እናብላ እንክፈልህ ሲልህ ሰዉ አምላኪ
ከችግር እናውጣህ ሲልህ ሞት ሰባኪ
" ከምትለኝ ክህደት ሞት ለኔ ጣእም አለው !
የተዋበው ኢስላም ከነፍሴም በላይ ነው !
ገደል ግባ " በለው !

ለማግባት ቢሟዘዝ ያ ልብን አዋኪ
ቀልብን የሚገለው የሞቱ ሰባኪ

አምሳያህን ፈልግ ብለሽ እሱን አርጂው
ርካሽን ወራሪ ከክብርሽ አግጂው !

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
العز بن عبد السلام

"ما رأيت في كتب الإسلام في العلم مثل المحلى لابن حزم وكتاب المغني للشيخ موفق الدين"


https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
من الكتب المطولة التي ينصح بها العلماء ويكثر نقل الأئمة عنها بشكل كبير :
الأوسط من السنن والإجماع والإختلاف
للإمام ابن المنذر

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
قال علماء اللجنة الدائمة عن ابن حزم :

" من العلماء المبرزين في الأصول ، والفروع ، وفي علم الكتاب والسنة ، إلا أنه خالف جمهور أهل العلم في مسائل كثيرة أخطأ فيها الصواب ؛ لجموده على الظاهر ، وعدم قوله بالقياس الجلي المستوفي للشروط المعتبرة ، وخطأه في العقيدة بتأويل نصوص الأسماء والصفات أشد وأعظم " 

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (Ms MN)
ልብን በቁም መቅበር

ልብ የታመመ 'ለት ከሸሪዓ ርቆ
ሊሞት ቀርቦ እያለ በስሜቱ ታንቆ
ዝም አልንው አብዝተን ልብ እጅጉን ታሞ
በወንጀል በስሜት የሱ ብርሃን ከስሞ !
ግን...
የከረመን ብርታት ውሃ የበላው ቀን
ባካል እክል በዝቶ አብዝቶ ሲያደቀን
ምሽት ጤና ጣቢያ ማለዳ ሆስፒታል
ሆኗል ነገራችን መድሃኒት በፌስታል

ሆኗል የኛ ነገር ለስጋ ስንሳሳ
ለዱንያ እየኖርንው አኺራን ስንረሳ

ባልከፋ ነበረ ላካል ማሰቡና ያካል መዳኒቱ
ልብን በቁም መቅበር ባይኖር በየቤቱ

መስከረም 19 - 2017

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage!
አልሐምዱሊላህ ! በሻር ከነ ጀሌዎቹ ጨለመበት !

የሶሪያን ህዝብ ለዘመናት ሲያሰቃይ የነበረው ሰይጣናዊ መሪ በሻር ከነ ክፉ እና ሰይጣናዊ ስርአቱ ሀገሪቱን ከመቆጣጠር ተወግዷል !

ወንድሞቻችንን አላህ እረፍት ይስጣቸው!


https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
ወንድም እህቶቼ ይህ በፎቶ ለይ የምትመለከቱት ልጅስሙ ኻሊድ ሙሂድን ይባላል  የ16ዓምት ልጅ ሲሆን ትላንት 10ሰዓት ገደማ ፉሪ ሰልሰቢል መስጅድጋ ከመኖሪየ ቤቱ ወጥቶ አልተመለሰም እሄን ልጅ ያያቹህ በዚህ ሰልክ እንድተሳዉቅን በአሏህ  ም እንጠይቃለን
ሰልክ ቁጥር:0912201407/011916597/0910490405
ሙሀመድ / ሙሂዲን ብላቹህ አሳውቁን

ሼር በማድረግ ተባበሩን ወንድም እህቶች
2025/07/08 14:58:18
Back to Top
HTML Embed Code: