Telegram Web Link
ከዓመታት በፊት የማውቀው ይህንን ነበር ... የኢየሱስ ንግግር መሆኑ ነው ...

" በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም"

ዛሬ የቀድሞ መልእክቱ እጅጉን ተቀይሮ በዚህ መልኩ አገኘሁት .... 

ማቴዎስ 7:21
“በሰማይ ያለውን የአባቴን ፈቃድ ሳይፈጽም ‘ጌታ ሆይ፤ ጌታ ሆይ፤’ የሚለኝ ሁሉ ወደ መንግሥተ ሰማይ አይገባም።

ልዩነቱን ልብ በሉልኝ እንግዲህ !

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
ምንም እንኳን ቲክቶክ ለሚባለው መተግበሪያ ያለን እይታ የጠቆረ ቢሆንም ሁኔታዎች እሱን በጥንቃቄም ቢሆን ወደ መጠቀም እየገፉን ነው...

አሏህ ከሸሩ ይጠብቀን ይጠበቃችሁ ....

የመሐመድሲራጅ አካውንት : -


https://www.tiktok.com/@muhammedsirage40
ጥያቄና መልስ 0001[@Sunnah_Media]
ሙሐመድሲራጅ ሙሐመድኑር
ጥያቄ

1)የአህባሽ አመለካከት ያለበት የስራ ባልደረባ አለኝ እና ሁሌ እንወያይ ይለኛል ዒልም በደንብ ስለሌለኝ ምን ማድረግ አለብኝ?


🗓በአዲስ አበባ,አንፉ መስጂድ, ጁማደሳኒ 3/1442 ሂጅሪ, ከሚሰጠው ትምህርት መሃል አንድ ወንድም ጠይቆ የተሰጠ ማብራርያ ነው!!


🎙 ሙሐመድሲራጅ ሙሐመድኑር
www.tg-me.com/Muhammedsirage
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (كوني زوجة صالحة تقية)
ረመዷን የመጨረሻው ውስን ቀናቶች ውስጥ ነን ይህን ዱዓ እናብዛ

" اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني "
" አሏሁመ ኢነከ አፉውን ቱሂቡል አል ዓፍወ ፈዕፉ ዐኒ "
አላህ ሆይ አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅር ማለትን ትወዳለህ ይቅር በለኝ!
www.tg-me.com/Kunizewjeten2
📢 አስደሳች ዜና !

📖 ልዩ የዐሽረል አዋኺር ኮርስ

📚 በኮርሱ የሚቀራው ኪታብ :- ضلال جماعة الأحباش

የኪታቡ አዘጋጅ :- اللجنة الدائمة للبحوث العلمية والإفتاء

🎙 ትምህርቱን የሚሰጡት :- ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ፉሪ (በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ) አቡበክር አስሲዲቅ መስጂድ

🕖 የትምህርቱ ቀንና ሰዐት :- ዐሽረል አዋኺር ከዙህር ሰላት በኃላ

🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :- ቅዳሜ ረመዳን 22-1446 ሂጅሪየን

-
* በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱም ይለቀቃል ኢንሻአሏህ።

የቴሌግራም ቻናል፦
https://www.tg-me.com/SheikhMuhammedZainAdam
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage MuhammedNoor)
የዒሳ የመጀመሪያው ተአምር፦

ክርስቲያኖች ዘንድ የዒሳ ( የኢየሱስ ) የመጀመሪያው ተአምር አንድ ሰርግ ላይ ውሃን ወደ " አስካሪ" የወይን ጠጅ መቀየሩ ሲሆን ፣
ኢስላም ውስጥ የምናገኘው የመጀመሪያ የዚህ ታላቅ ነቢይ ተአምር ግን ልጅ ሆኖ የሚከተለውን ታላቅ ንግግር መናገሩ ነበር


إِنِّي عَبْدُ اللَّهِ آتَانِيَ الْكِتَابَ وَجَعَلَنِي نَبِيًّا.....

«እኔ የአላህ ባሪያ ነኝ፡፡ መጽሐፍን ሰጥቶኛል ነቢይም አድርጎኛል ....."

የአላህ ባሮች ሆይ፦

በሁለቱ " ተአምሮች " መካከል ያለውን የሰፋ ልዩነት ልብ በሉና ዒሳ የነበረበትን እምነት የለገሳችሁን አላህ አብዝታቸሁ አመሰግኑ !

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
⚬ታጥቦ ጭቃ

በመርከዝ ኢማሙ አህመድ ከተሰጠ ሙሓደራ ላይ የተወሰደ


አይኖቻችንን እንጠብቅ ... አይን የለመደውን ነገር ልብ ይለምዳል ...

የአይን ነገር ከባድ ነው !


በ ሙሐመድ ሲራጅ ሙ ኑር

ቀደም ሲል ተለጥፎ የነበረ

https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
ወንድማችን ኢብራሒም ጠንካራ የሱና ወጣት ነው ... የአላማጣ እና የቆቦ የሱና እንቅስቃሴዎች ላይ የቻለውን በማድረግ ላይ የሚገኝ መልካም ወንድማችን ነው። ..... ያጋጠሙትን የዱንያ ችግሮች ዋጥ አድርጎ ረዘም ያለ ጊዜ እያሳለፈ ቢሆንም ገና በወጣትነቱ የስኳር ህመምተኛ በመሆኑ ነገሮች ከብደውታል። ... የሞያ ትምህርት ተምሮ የነበረ ቢሆንም ወደ ስራ ለመግባት ግን የተወሰነም ቢሆን ገንዘብ የሚያስፈልግ በመሆኑ ስራ ሊጀምር አልቻለም። እና እሱ ሳያውቅ እና ሳይጠይቅ እሱን ለመርዳት ከአንዳንድ ወንድሞች ጋር በመመካከር ተነስተናልና የምትችሉ ከጎናችን ብትቆሙ ባረከላሁ ፊኩም።

የአላህን ምንዳ ፈልገን የተወሰነ ገንዘብ ሰብስበን ሃሳቡን በመቀነስ ላይ ሰበብ እንሁነው እንላለን።

አካውንት ቁጥሩ:-

1000593765238 Ebrahm argane
Forwarded from Abdusomed MuhammedNur (Abdusomed MNur Al-Jeberty)
عاجل:

رؤية هلال شوال في تمير..
وغداً الأحد أول أيام عيد الفطر بالسعودية .
ነገ ዒድ ነው

تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
MuhammedSirage M.Noor pinned «ወንድማችን ኢብራሒም ጠንካራ የሱና ወጣት ነው ... የአላማጣ እና የቆቦ የሱና እንቅስቃሴዎች ላይ የቻለውን በማድረግ ላይ የሚገኝ መልካም ወንድማችን ነው። ..... ያጋጠሙትን የዱንያ ችግሮች ዋጥ አድርጎ ረዘም ያለ ጊዜ እያሳለፈ ቢሆንም ገና በወጣትነቱ የስኳር ህመምተኛ በመሆኑ ነገሮች ከብደውታል። ... የሞያ ትምህርት ተምሮ የነበረ ቢሆንም ወደ ስራ ለመግባት ግን የተወሰነም ቢሆን ገንዘብ የሚያስፈልግ…»
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage MuhammedNoor)
"የውሸት ቀን "

ሀቅ ነው እምነትህ ከስር መሰረቱ
ውሸት ላይ አልቆመም እውነት ነው ከጥንቱ
ትናንትም ያማረ ዛሬም ነው የፀዳ
እውነት ብቻ ‘ሚሰብክ የለበት ቀዳዳ

እናም ወንድሜ ሆይ ፣
የእብለት ሌሊት ነው ወይም የውሸት ቀን
ሲልህ ያውሮፓ ሰው የነሱም በቀቀን
ውሸት ለናንተ ነው በለው አላውቀውም
ያንተን የቅጥፈት ቀን ከቶ አላከብረውም!
ሰኞም የ’ውነት ቀን ነው ማክሰኞም የሀቁ
ሰኔም ላይ አይዋሽም ሙስሊም እውነት ስንቁ
ዳሩ ለነሱማ ለዛ ለምእራቡ
ሀምሌና ነሀሴው ማክሰኞና ሮቡ
ያው የውሸት ወር ነው የእብለት ቀናቸው
የቅጥፈት ቀን እንጂ የ’ ውነት መች አላቸው።

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」
╭┄┈┈⟢
│❏ ደላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ ضلال جماعة الأحباش

╰─────────────────╯    
🎙የደርሱ አቅራቢ:-
├────⟢
🎧 ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
╰──────────────
🖇 የዳውንሎድ ሊንክ:
www.tg-me.com/SheikhMuhammedZainadam/12274

├⎙  አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ!
╰───────────
╭╼────────⟢
📱 ተጨማሪ ትምህርቶችን ለማግኘት ይቀላቀሉ
@SheikhMuhammedZain
@SheikhMuhammedZainadam
@abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn

╰╼───────────────╯
ወደ አመሻሽ ለመቕሪብ ሰላት ወደ መስጂድ እየተራመድኩ ነበር ። አስፋልት ልሻገር እንደተቃረብኩ አንድ ጨኸት ሰማሁ ... " ኢየሱስ ያማልዳል ... ኢየሱስ ያማልዳል

ነገሩን ከዚህ በፊትም ከኒህ ሰዎች የሰማሁት ቢሆንም እንደ አዲስ ደነቀኝ ... አማላጅ ኮ በአጥፊዎችና በፈጣሪ መካከል ለማኝ ሆኖ የሚቀርብ መልካም ፍጡር ነው .... ፈጣሪን ለጥፋተኞች ጥፋት ይቅርታን የሚለምን ደግ ፍጡር ነው ... እንጂ ፈጣሪ አማላጅ አይሆንም!! አምላክ የሚለምን አማላጅ ሊሆን ከቶውንም አይታሰብም !

ጨኸታቸውን አያስተውሉም አይሰሙም እንጂ ከማንም በላይ በነሱ ላይ ነበር የሚጮኸው !


ለነገሩ መች ይሰሩበታል ..... እንጂ መፅሀፋቸው እንዲህ እያላቸው አይደል ...

ጢሞቴዎስ 2:5
አንድ እግዚአብሔር አለና፤ ደግሞም በእግዚአብሔርና በሰዎች መካከል አንድ መካከለኛ አለ፤ እርሱም ሰው የሆነው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
ለፍልስጤም ወገኖቻችን አጥብቆ ዱዓ ማድረግ ይገባል። "ዱዓእ ብቻ ምን ይሰራል?" የሚሉ ሰዎች አሉ።

1፡- ሙስሊም የዱዓን ጉዳይ አቅልሎ አይመለከትም።
2ኛ፦ ሌላ ነገር ለማድረግ አቅሙ የለንም። አቅሙ እስከሚኖረን ዱዓው ይቅር አይባልም።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
قال الشيخ محمد

في البحر المحيط

فقد فتح الله
على أهل مكة والمدينة، بل وعلى عموم أهل الحجاز، حيث أقام هذه الدولة السعيدة، الدولة السعوديّة المباركة، وفتح عليهم بركات الأرض، فقاموا بخدمة الحرمين الشريفين خدمة لا مثيل لها، وبذلوا كلّ الجهود في جلب الخيرات، وكلّ المستلذات إليهما، ومهّدوا سبيل الأمن والراحة لأهلهما، فالناس الآن يتنافسون في زيارة الحرمين الشريفين بكلّ سرور، وبكلّ حبور؛ لِمَا ينالونه من صنوف الخيرات، وأنواع البركات، فأهل الإيمان ينالون من أنواع العلوم والعبادات ما تقرّ به أعينهم، وأهل الدنيا ينالون من الرفاهية، وتنزيه النفس والبدن بأصناف ما يناسب أهواءهم، فسبحان من قلّب الأمور، وصنّف الدهور، (ذَلِكَ فَضْلُ ٱللَّهِ يُؤْتِيهِ مَن يَشَآءُ وَٱللَّهُ وَاسِعٌ عَلِيمٌ)

البحر المحيط ٤/١٥٩
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
2025/07/06 17:21:40
Back to Top
HTML Embed Code: