Telegram Web Link
Audio
ወደዱም ጠሉም
ነቢዩ እውነተኛ ነቢይ ለመሆናቸው ተቆጥሮ የማይዘለቅ ማስረጃ አለ ... ተአምሮች አሉ !

አጭር መልእክት

ሙሐመድ ሲራጅ

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage

https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed
መጀዘብ!

ታላቁ ነቢይ ሲንነኩብን በዚህ መልኩ ተንቀሳቅሰናል ... ከዚህም በላይ መንቀሳቀስ ያስፈልጋል ... ነቢዩ ከነፍሳችንም በላይ ናቸውና ! እነሱ ግን .... አምላክ ብለው የሚያመልኩት ዒሳ በአይሁዶች " ከዝሙት የተገኘ ቀጣፊ ፣ ሀሳዊ ነቢይ " ሲባል አንዳች ነገራቸውም አይንቀሳቀስም ! የተመላኪያቸውን ዘላፊዎች ወዳጆች አድርገው ይይዛሉ ! የነሱም ሎሌዎች ሆነው እነሱን ይረዳሉ ! ለነሱ ይሟገታሉ !

መጀዘብ !!!

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
ሁለቱ የሃይማኖታችን (የሸሪዓችን) መሰረቶች

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
معالم أصول الفقه عند أهل السنة والجماعة

🌟 የኪታቡ ስም - መዓሊሙ ኡሱሊል ፊቅህ
🌟 ሙአሊፉ - ሙሐመድ አልጀይዛኒ
🌟 ፈኑ - ኡሱሉል ፊቅህ
🌟 የሙጀለድ ብዛት - 1
🌟 አናሺር - ሳኡዲ - ዳሩ ኢብኒል ጀውዚ
🌟 ዋጋ - 3,300

ለማዘዝ
🌐 - www.tg-me.com/K_first_tewhid
☎️ - 0948927108
Audio
ነፍስን  መተሳሰብ

ከደርስ የተቆረጠ አጭር ምክር
ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Forwarded from كوني زوجة صالحة تقية (كوني زوجة صالحة تقية)
الزواج الناجح لا يحتاج إلى مهور غالية ولا إلى بيوت واسعة ولا إلى أثاث فاخر .. يحتاج إلى نفوس طيبة ومعاشرة حسنة ومخافة الله.
www.tg-me.com/Kunizewjeten2
አሰላሙ ዐለይኩም ወንድም እህቶች!
~
የዚህን ህፃን ጉዳይ ሶስተኛ እየለጠፍኩ ነው። መሐመድ ሑሴን ይባላል። ከባድ የልብ ህመም ላይ ነው። ለህክምና 825,000 ብር የተጠየቀ ሲሆን እስካሁን የሚፈለገው መጠን አልሞላም። ቤተሰብ ጭንቀት ላይ ናቸው። ህመሙ እየባሰበት ነው። የምንችለውን ብንረባረብ በአላህ ፈቃድ ጭንቀታቸውን ለማስወገድ ሰበብ እንሆናለን። ሃምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክም፣ ለሃምሳ ሰው ጌጥ ነው። ኣዎ የኣኺራ ስንቅ ነው። ሊላህ ብለን ከጎናቸው እንቁም። አላህ ከኣኺራ ጭንቅ ይገላግላችሁ።

አካውንት ቁጥራቸው ይሄ ነው:-
1000585372157
ዘምዘም ሙሐመድ አወል
ስልክ ቁጥር ፦ 0962248821/0921022880
Forwarded from Fuad Mohammed (فؤاد محمد)
جزى الله آل سعود عن الإسلام والمسلمين خيرا
የፍየል ፣ የበሬ .... የ... ስጋ ብቻ ሳይሆን የ'ሰዉ ስጋ'ም ፆምን ያበላሻል ያሉ ዑለማእ አልሉና ምላስን ከሐሜት እንጠብቅ !

በሀሜት " ቢያንስ " የፆማችን አጅር እንዳይቀንስ እንጠንቀቅ ለማለት ነው . ...

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage MuhammedNoor)
قال ابن القيم رحمه الله : "لو كانت ليلة القدر بالسنة ليلة واحدة لقمت السنة حتى أدركها .. فما بالك بعشر ليال ..


ኢብኑል ቀይም : ለይለተል ቀድር (የምትገኘው ) በአመት አንዲት ሌሊት ውስጥ ቢሆን እሷን ለማግኘት አመቱን በሙሉ በቆምኩ (ሌሊት በሰገድኩ .. አላህን በለመንኩ ) ነበር ... በአስር ሌሊቶች ውስጥ ሆናማ ነገርህ እንዴት ይሆናል ?!
ይላሉ

* የተቀሩትን ሌሊቶች አላህን በመፍራት የቻልነውን ሁሉ እናደርግ

አላህ ይምራን

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (Muhammed M)
ነብዩ - የረመዷንን የመጨረሻ አስር ሌሊቶች በዒባዳ ህያው ያደርጉ ነበር :: ቤተሰብን (ሚስትን ) ለዒባዳ ይቀስቅሱ ነበር ( በዒባዳ ላይ ) ይጠነክሩና ሽርጣቸውን ያጠብቁ ነበር (ከሚስቶቻቸው ይርቁ ፣ ፈጣሪያቸውን ለማምለክ ጠንክረው ይነሱ ነበር --

እነዚህ ሌሊቶች በከንቱ አልፈው ከመፀፀታችን በፊት እንጠክር ..
2025/07/06 21:16:21
Back to Top
HTML Embed Code: