Telegram Web Link
Forwarded from إذاعة العلم الشرعي || ሸሪዐዊ እውቀት ማሰራጫ (عبد السلام عبد الله)
ከመዲና የመጡት ሸይኽ ኢብራሂም አልሙሐይሚድ ዛሬ ጀሞ 1 ተውፊቅ(ሸራ) መስጂድ ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ የዳዕዋ ፕሮግራም ስላለቸው የቻላችሁ እንድትገኙ ተጋብዛችኋል።
በቅርቡ ....

የሰለሙ ወንድሞችን በተመለከተ ." ከኩፍር ወደ ኩፍር ነው የመጡት " ለሚለው የከረፋ የአሕባሽ ንግግር የተሰጠ መልስ ...

በተጨማሪ፦

" ክርስቲያኖች እና እኛ በአሕባሽ እይታ "

" እውን የሱና ሠዎች አላህን ከፍጡራን ጋር ያመሳስላሉ ... ?! "

እና ሌሎችም አጫጭር የቪድዮ መልሶች በቅርቡ ....


https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
ዑዝር ቢል ጀሕል አለ ወይስ?

ከደርስ የተቆረጠ አጭር መልእክት

ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አሕባሽ -1

የሰለሙ ወንድሞችን በተመለከተ ." ከኩፍር ወደ ኩፍር ነው የመጡት " ለሚለው የከረፋ የአሕባሽ ንግግር የተሰጠ መልስ ...


https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አሕባሽ / 2

  የሱና ሰዎች አሏህን ከፍጡራን ጋር ያመሳስላሉን ?

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
انتبه أنت مراقب 

«ንቃ አንተ ተጠባባቂ አለብህ »
ክፍል 6

من " التربية الصحيحة في المراقبة الله
"

በሙሐመድሲራጅ ሙ.ኑር

የቴሌግራም ቻናል:
 https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed
የቴሌግራም ቻናል:
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
انتبه أنت مراقب 

«ንቃ አንተ ተጠባባቂ አለብህ »
ክፍል 7

من " مراقبة في فعل الخيرات "

በሙሐመድሲራጅ ሙ.ኑር

የቴሌግራም ቻናል:
 https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed
የቴሌግራም ቻናል:
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አሕባሽ 3
እኛ እና ካፊሮች በአሕባሾች እይታ

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አሕባሽ - 4

ተክፊሩ አሕባሽ

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
አፋልጉን .. 


ስም..ሷሊህ አብዱልፈታህ
እድሜ..15
ቀይ ረዘም ያለ
የለበሰው  ሰማያዊ ሁዲ ሹራብ ጥቁር ሹራብና ነጠላ ጫማ

የጠፋው  ሰኞ ቀን 11/9/17  ሰአት 2:00 አካባቢ ፉሪ ሜዳ ጀርባ
እንደወጣ አልተመለሠም
ከተገኘ 0993343383
.          0946691106
.         
ያሳውቁን ... ጃዛኩሙሏህ

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
ይናፍቃል መካ !
ያለሁበት ኑሮ ጠፍሮ ባያስረኝ
በቀልቤማ መካ ቀጠሮ ነበረኝ !
ናፈቀኝ መዲና ናፈቀኝ ዓረፋ'
ነፍሴ ከነፈብኝ ወደ ሙዝደሊፋ
ልቤ ተሰደተ አደረብኝ ሚና
ና እያለ እየጠራኝ የሐጅ ጎዳና

ሙሐመድሲራጅ ሙ ኑር

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አሕባሽ - 5

የአሕባሽ ድፍረት - በነቢዩ ሐዲሶች ላይ

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሰዎች እንዲያገለግሉን አንጠበቅ

ወደ አሏህ መንገድ በአቅሜ እጣራለሁ የሚል ሰው ሰዎች እንዲያገለግሉት መጠበቅ የለበትም !

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አሕባሽ - 6

አዲሱ መንገድ የትኛው ነው ?
የአሕባሽና የመሰሎቹ ወይስ የአህሉሱና ?!

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
ይህ ቻነል ላይ ማስታወቂያ እየታየ እንደሆነ አንድ የሱና ወንድሜ አሳውቆኛል ... ለኔ ምንም የሚታይ ነገር የለም ... አላውቀውምም - ምንም እንኳን የቁርኣን ትምህርት ማስታወቂያ ቢሆንም
2025/07/08 20:40:21
Back to Top
HTML Embed Code: