Telegram Web Link
Audio
ከአንዳንድ ድርጅቶች ድርሻዎችን መግዛት
በዑለማእ እይታ ...

ከ መንሀጅ አስሳሊኪን ደርስ የተቆረጠ መልእክት ...

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage MuhammedNoor)
فليست هذه الدنيا بشيء ... تسوئك حقبة وتسر وقتا

وغايتها إذا فكرت فيها ... كفيئك أو كحلمك إذ حلمتا

سجنت بها وأنت لها محب... فكيف تحب ما فيه سجنتا



ምንም አየደለችም የዱንያዋ ህይወት
ዘመን አስደስታህ ታዝናለህ ሌላ ወቅት

ድካዋ'ኮ የሧ ስታስተነትናት
ወይ እንዳንተ ጥላ ወይ እንደ ህልምህ ናት

ታሥረሃል በውስጧ የሷ ወዳጅ ሆነህ
የታሰርክበትን እንዴት ትወዳለህ?!


ከታኢየቱል ኢልቢሪ የተወሰደ

ግርድፍ ትርጉም ሙሐመድሲራጅ

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
ለፅናት የሚረዱን መንገዶች
አቡ ዘይድ ከማል አሕመድ
ጉትን ለሚገኘው ቡኻሪ መስጂድ ገቢ
ማሰባሰቢያ ላይ የተሰጠ ማስታወሻ

ለፅናት የሚረዱን መንገዶች

በአቡ ዘይድ ከማል አሕመድ

https://www.tg-me.com/Subuleselam_Medresa
የኢኽዋኑ ዳዕዋ

ይሄኛው ይቻላል ችግር የለም በዛም
እኛ አናጣብብም ሓራም አናበዛም።
አንችም አጨብጭቢ እሱ አዝማሪ ይስማ
በኢስላማዊ ዲጄ በኢማን ድራማ
ፅንፈኞች አንሁን በገሩ እንስማማ።
ወንድሜ አለህ መንገድ የራስህ ጎደና
የግልህ አረዳድ በቁርአን በሱና
አንተ ሂድ ተራመድ
ተጓዝ ባሸህ መንገድ።
ያንም ጦሪቃ አለው ድሮ የወረሰው 
ከሱፍያ መንገድ ጥንት የተቋደሰው።
ይህንንም ሳትተች ቢድዓውን ሳትነካ
ዑዝርን እየሰጠህ ፊትህ እንደፈካ።
ሁሉን ሰብስበህ በዝምታ እለፈው
የሄ ነው አንድነት በልብህ እቀፈው።
እያለ ሲያምታታ የኢኽዋኑ ጭፍራ
ባንድነት ስም ሲጮህ እውነትን ቀበራ
ስንት አመታት ሞላው ዳዕዋው ሳያበራ
የሰለፍ ዓቂዳን በእውነት ሳያብራራ።

ከ7 (8) ዓመታት በፊት የተፃፈ

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
የታል ጌትነቱ?!
ላይ ውስጤ ቢጎዳ ጤናው እየራቀ
ችግር ቢያወይበኝ ልቤ እየዘለቀ
የሚቀመስ ባጣ ቢታጠፍ አንጀቴ
ጎጆ ለኔ ጠፍቶ መንገድ ቢሆን ቤቴ
ልጅ ዘመድ ቢታረዝ ቢራቆትም ኪሴ
የልምዷን አጥታ ብትታወክ ነፍሴ
ሰውማ አላመልክም አልልም ስላሴ!!
በበብቸኛው አምላክ ትጠበቅ ምላሴ!!!

እንደኔው ተረግዞ በማህፀኗ ኑሮ
ከዚያም የሚወጣ ደምን ተነካክሮ።
ሲጠባ ሲያቀረሽ አልፎ ልጅነቱ
ከሱም ሳይነጠል ሰገራና ሽንቱ
ባህሪው ሆኖ እያለ መብላት መተኛቱ
መገለጫው ሆኖ ፀፀት መዘንጋቱ
የታል ጌትነቱ? !!
የሱ አምላክነቱ?!


ከዓመታት በፊት የተፃፈ
( ፍጡርን የምታመልኩ፣ አላህ ይመልሳችሁ)

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
الإخلاص : الشيخ محمد المعيوف

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
أثر العقيدة الصحيحة

الشيخ صالح سندي

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
ከአንድ በላይ ማግባት እና ተፈጥሯዊ የሆነው የሴቶቻችን ጥላቻ ... የተሳሳተ ግንዛቤ
ከደርስ የተቀረጠ መልእክት ...

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
ወደ ሐራም መመልከት ....

አይንን መስበር እና የቀልብ ድርቀት 02

አጭር ምክር
ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
" ነቢዩ ሚሊየነር ነበሩ ...
ዱንያ ርካሽ የተባለችው አላህ ዘንድ ነው ለሚሉ "

የኢኽዋን አቋም አራማጆች አጭር መልስ

(ከደርስ የተቆረጠ )

ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
ምላስ እና የቀልብ ድርቀት 01

አጭር ምክር
ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
ምክር

የቀልቦቻችን ድርቀት

መርከዝ ኢማም አህመድ ላይ የተሰጠ ምክር

ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የልቦቻችን ድርቀት

በሙሐመድ ሲራጅ መ/ ኑር

ሳይዝ ፦ 83 MB

Telegram - https://www.tg-me.com/Muhammedsirage

YouTube - https://youtu.be/r-uhpdzZGWk?si=yM2wPs5fo8id-Tlq
Audio
🎧 منهج السالكين ٣٤

ሚንሃጁ ሳሊኪን ክፍል 34

كتاب البيوع

ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
الشيخ محمد المعيوف
2025/07/09 20:10:35
Back to Top
HTML Embed Code: