Telegram Web Link
Audio
እንዴት ለአኺራ አንዘጋጅም ?!


https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
رياض الصالحين
ሪያዱ ሷሊሂን ክፍል 115

ከሚለው ጀምሮ...

በሙሐመድሲራጅ ሙ.ኑር


የቴሌግራም ቻናል:
 https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed
የቴሌግራም ቻናል:
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
በአብዱረሕማን ዝናቤ የተለያዩ ኪታቦች ደርስ በትግርኛ በአማርኛ ቋንቋዎች የሚገኝበት ቻናል ይቀላቀሉ

http://www.tg-me.com/Durus_AbuUseymin
http://www.tg-me.com/Durus_AbuUseymin
አፋልጉኝ!!!
ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት ልጅ #ሙና-ጣሂር ትባላለች። እድሜዋ 13 አመቷ ነው። በቀን 10/04/2017 ከቀኑ 10 ሰዐት አካባቢ ከቤት እንደወጣች አልተመለሰችም። መኖሪያ ቤቷ ዘነበ ወርቅ አካባቢ ነው ። ወላጅ በጣም በጭንቅ ስለሆኑ እንድታፋልጓቸው እንጠይቃለን።
0921321379 ወይም
0967203691
ደውለው ያለችበት የጠቆመ ወረታው ከፋይ ነን።
Audio
ቁርዓን የአላህ ንግግር ነው

አህባሾች አቂዳቸውን የወሰዱት....

ከደርስ የተቆረጠ አጭር ምክር ሙሐመድ ሲራጅ

ከዚህ በፊትም ተለጥፎ የነበረ አጭር ትምህርት

https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed


https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
ታላቁ ቀን የሒሳብ ቀን ... ስራህን የመገናኛው ቀን !

ከደርስ የተቆረጠ አጭር መልእክት


https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
የዱንያ ህይወት



ወጣትነት ...

ዱንያህን አትዘንጋ ! ዋናው አላማህ ግን ዲን ይሆን!

ከኢርሻድ ደርስ የተቆረጠ !

ሙሐመድ ሲራጅ ሙ ኑር

https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Forwarded from Fuad Mohammed (فؤاد محمد)
ﻗﺎل اﻟﻌﺰ ﺑﻦ ﻋﺒﺪ اﻟﺴﻼم - رﲪﻪ ﷲ-:

"أﲨﻊ اﻟﻌﻠﲈء ﻋﲆ و ﺟﻮب ﳏﺎﺳﺒﺔ اﻟﻨﻔﺲ ﻓﻴﲈ ﺳﻠﻒ ﻣﻦ اﻷﻋﲈل، وﻓﻴﲈ ﻳﺴﺘﻘﺒﻞ ﻣﻨﻬﺎ"

وقال ابن القيم :
ومن أنفعها أن يجلس الرجل عندما يريد النوم ساعة يحاسب فيها على ما خسره وربحه في يومه،ثم يجدد له توبة نصوحاً بينه وبين الله،فينام على تلك التوبة،ويعزم على ألا يعاود الذنب إذا استيقظ،ويفعل هذا كل ليلة،فإن مات من ليلته مات على توبة.
ሚስቶችን ማግባታቸው
ሙሐመድ ሲራጅ
ነብዩ ከኡማቸው ከተነጠሉባቸው ጉዳዮች ውስጥ አንዱ፦

ከ4 በላይ ማግባት

ነገር ግን ከሌሎች ነብያት የተነጠሉበት ጉዳይ አደለም

ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
http://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed
የደዕዋ ፕሮግራም
~
ዛሬ ቅዳሜ ቀጥታ ከዙህር ሶላት በኋላ
ቦታ፦ አፍንጮ በር ፣ አቅሷ መስጂድ

ተጋባዥ እንግዶች
አቡል ዐባስ
እና
ኢብኑ ሙነወር

በ 6ኪሎ ሙስሊም ተማሪዎች ጀማ0 የተሰናዳ
በትግራይ ሙስሊሞች ላይ የሚፈፀመው ግፍ ረጅም ዘመንን የዘለቀ ነው ። በተለይ ወደ አክሱም አካባቢ ያለው ሁኔታ የከፋ ነው ። ያሁኑም በሙስሊም ተማሪዎች ላይ ያነጣጠረ ግፋቸው ጤነኞችን ሁሉ የሚያስደነግጥ ነው ። ያለፈው ግፋቸውና ጥፋታቸው ያልገሰፃቸው ደነዞች ሙስሊም እህቶቻችን ፀጉራቸውን እንኳን እንዳይሸፍኑ ፈርደውባቸዋል ። የአክሱምና የአድዋ ደናቁርት መሪዎች መቼ ይሆን በትንሹ እንኳን ከክፋትና ከድንቁርና ሰመመናቸው የሚነቁት ?!

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
ኸዲር እና ሙሳ

ወሊዮቸ‍እ ነቢዩን ሊከተሉ ግዴታ አይደለም የሚለው የአንዳንድ ሱፊዮች ማደናገሪያ


https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
ጡት ነካሽ ...

የወላጅ ሐቅ

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
አፋር እና ሶማሊ ምድር ላይ የእምነት ቤት መገንባታቸውን ተገቢ መብት አድርገው የሚያስቡ ልበ ደረቆች " አክሱም እና ላሊበላ ላይ ሲሆን መብት የሚባል ነገር የሚታሰብ አይደለም " ይላሉ ።

አያቶቻቸው በአያቶቻችን ላይ የሰሩትን ግፍ ከነ ውጤቱ ቢያሰሉ ነበር የነሱ የሚሻለው ።ማስላት የተሳነውን ብናሰላለት ሳይሻል አይቀርም ። የአያቶቻቸው ግፍ ሊያከስመን አልቻለም ። የልጆቻቸውም ግፍ የተለየ ውጤትን አያመጣላቸውም ።

ኢስላምን ጠባቂው አላህ ነው !

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
ሁሉም ነገር በአላህ ውሳኔ ሆነ !!!

ማንም ሊቀይረው አይችልም

مدرسة الإمام أحمد


https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
ገንዘቤን እንደፈለግኩ ልሁንበት አይባልም

ገንዘብ አጠቃቀም ላይ መካከለኛ መሆን ፣

ጫት - ለጫት ገንዘብን ማውጣት

ገንዘብን ልትጠቀምብት ይገባል

ልትመለከተው ልታመልከው አይገባም

ከደርስ የተቆረጠ አጭር ምክር

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
ከ1400 ዓመታት በፊት ትግራይ ውስጥ ከዛሬው የተሻለ የሃይማኖት ነፃነት ነበር። መካ ውስጥ በገዛ ወገኖቻቸው የተገፉ የተንገላቱ ሙስሊሞች ባህር አቆራርጠው የተሰደዱት ወደ ሐበሻ ነበር። "እዚያ ከሱ ዘንድ ማንም የማይበደልበት ፍትሃዊ መሪ አለ" ተብሎ በነብዩ ﷺ የተመሰከረለት ድንቅ መሪ ነበር፣ ነጃሺ። ያኔ በግዛቱ ውስጥ ማንም እንዳይነካቸው ዋስትና ሰጥቷቸው ነበር ለስደተኛዎቹ ሙስሊሞች።
ዛሬ ከ1400 ዓመታት በኋላ በ21ኛው ክ/ዘመን ሙስሊም ለጋ ልጆች፣ ከሩቅ የመጡ እንግዶች ሳይሆኑ ተወላጆች፣ ሻሽ ካልጣላችሁ ተብለው በእምነታቸው ተለይተው ከትምህርት ገበታ ተገፍተዋል። ይበልጥ መሰልጠን ሲገባ ጭራሽ እንደ ግመል ሽንት ወደ ኋላ መሄድ የሚያሳዝንም፣ የሚያሳፍርም፣ የሚገርምም ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
🎁ታላቅ የሙሓደራ   ፕሮግራም📱


🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️
🔤🔤🔠🔤🔤🔤🔤🅰️🔤  ግሩፕ  ላይ  የዳዕዋ  ፕሮግራም  አዘጋጅተን  እየጠበቅናችሁ  እንገኛለን።

ተጋባዥ 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠

⭐️ኡስታዝ ኸድር አህመድ
⭐️ኡስታዝ አብዱ ረዛቅ አል-ባጂ
⭐️ኡስታዝ ዶ.ሰዒድ ሙሳ
⭐️ኡስታዝ አቡ ሱፊያን
⭐️ኡስታዝ አቡ ሙአዝ
⭐️ኡስታዝ አቡ ዐብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
⭐️ሼህ አውል አል_ከሚሴ(አቡ አማር)

🔢መድረኩን የሚመሩልን ወንድሞች
አቡ ኹዘይፋ ሰኢድ
አቡ ሂበቲላህ ሁሴን
አቡ ፈዉዛን አብዱ ሽኩር

በእለቱም ታላቅ የምስራች ይኖረናል ሁላችሁም በጉጉት እንድትጠብቁን እናሳስባለን

❄️የፊታችን ጁማዓ✈️

ሰአት ⭐️ ከምሽቱ 3⃣:0⃣0⃣ጀምሮ

  ሙሓደራው  የሚካሄድበት  ግሩፕ
መርከዝ አቡ ፈውዛን🔤✈️🔤
    👇👇👇

www.tg-me.com/merkez_abu_fewzan
www.tg-me.com/merkez_abu_fewzan
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2025/07/08 23:02:41
Back to Top
HTML Embed Code: