Forwarded from كن في الدنيا كأنك غريب
cania ብራንዱን የሚያውቀው በጣም አሪፍ ጫማ እንደሆነ ይመሰክርለታል ስለዚህም በአዳዲስ ዲዛይኖች የካኒያ እና ጋምቦል ሸበጥ ብራንድ ይዘን መተናል ።
ለማዘዝ www.tg-me.com/Ik_ram48
www.tg-me.com/Asli_Asna
የቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል www.tg-me.com/online_market4525
ለማዘዝ www.tg-me.com/Ik_ram48
www.tg-me.com/Asli_Asna
የቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል www.tg-me.com/online_market4525
Audio
🕌ቀብር ን የሚያመልኩ እና የቢ ድ ዓ ሰዎች ቀብር ለይ መስጂድን ለመገንባት የሚያመጡት ሹብሃ አጠር ካለ መልስ ጋር
በሙሐመድ ሲራጅ
https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
በሙሐመድ ሲራጅ
https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
ያምናሉም.....
ያጋራሉም.....
ማለት ምን ማለት ነው
አጠር ያለ ማብራሪያ
በሙሐመድ ሲራጅ ሙ- ኑር
https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed
ያጋራሉም.....
ማለት ምን ማለት ነው
አጠር ያለ ማብራሪያ
በሙሐመድ ሲራጅ ሙ- ኑር
https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed
Forwarded from إذاعة العلم الشرعي || ሸሪዐዊ እውቀት ማሰራጫ (عبد السلام عبد الله)
✨ የፆም ህግጋቶችን ለማወቅ ጠቃሚ የሆነ የ2 ቀን Online ትምህርት :
📚 كتاب الصيام من زاد المستقنع
🗓 ሸዕባን 27 - 28 (እሮብ እና ሐሙስ)
ሰዓት
🇪🇹 በኢትዮጵያ :- 3:00
🇸🇦 በሳውዲ ዐረቢያ :- 9:00
🇦🇪 በኢማራት :- 10:00
📂 የኪታቡ Pdf :-
https://www.tg-me.com/iidhaeatu_leilm_shareii/6743
ትምህርቱን ለመከታተል ቻናሉን ይቀላቀሉ
https://www.tg-me.com/iidhaeatu_leilm_shareii

Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage MuhammedNoor)
አሕባሽ
አህባሽ መጅሊሱን ቢቆጣጠረው መማርና ማስተማር ከመከልከል አልሮ መኖርን ቢከለክለን ደስታው ነው ። አህባሽ ሽርኩን የተፃረረን ሁሉ በክህደት ይፈርጃል !
ይሄው የተነጀሰ አንጃ ይቅርና መስጂድ ውስጥ የሚሰጡ የሱና ትምህርቶችን በኢንተርኔት የሚለቀቁትን ሊያስቆመን የቻለውን ሁሉ ያደርጋል ። አህባሽ የእውነት ባለቤቶችን ሊያጠፋ ፣ ሊጨፈጭፍና ሊያስጨፈጭፍ ከፅንፈኛ የኢስላም ጠላቶች ጋር የጠነከረን ቃል ኪዳን ያሰረ የከረፋ አንጃ ነው ። አህባሽ የቻለ ግዜ ይዘርፋል ፦ ይገድላል ፣ ያሳስራል ያስገድላል ።
አሕባሽ መስጂድ መዝረፍ እንጂ መስራትን አልለመደም :: እሱ በክህደት የፈረጃቸው ሙስሊሞች የደከሙበትን መስጂድ መዝረፍ ነው የሱ ድርሻ !
አሕባሽ የተውሒድ ፀር መሆኑ ጤነኛ ሁሉ የሚያውቀው ነው ።
የአሕባሽ ስሙን በተብሊቕ ስም ለማደስ መሞከር ብልጦች ዘንድ ከንቱ ሙከራና አሰልቺ ብልግና ነው ።
ተብሊቕም የነሱው አይነት አፍራሽ እና አደፍራሽ እምነትና አካሄድ ይዞ ቢመጣ ለሱ በሙስና የሚሰራለት የተለየ ብይን [ ሑክም ] የለም ። ደግሞም የተለያዩ ቦታዎች ላይ የነበሩ የተብሊቕ ሰዎች አሕባሽን ከተቀላቀሉ የከራረሙ መሆናቸው የታወቀ ነው ። ሁሉም አላልኩም !
ወጣቱ ሆይ ! ስሜታዊ ሆነህ አትፍረድ ፣ ሃገራችን ውስጥ ካሉ አንጃዎች ሁሉ እጅጉን የከፋው አሕባሽ ነው ።

Telegram
MuhammedSirage M.Noor
اتق الله حيثما كنت
Forwarded from مركز الإمام أحمد الإسلامي (نصرالدين أدم)
አልሃምዱሊላህ
ነገ የረመዷን የመጀመርያው ቀን ይጀምራል
አላህ የምንጠቀምበት ወር ያርግልን
ነገ የረመዷን የመጀመርያው ቀን ይጀምራል
አላህ የምንጠቀምበት ወር ያርግልን
Forwarded from مكتبة السنة - መክተበቱ ሱንና
رمضان مبارك
نسأل الله أن يجعلنا من الذين يصومنه بالورع والتقوى !!!
نسأل الله أن يجعلنا من الذين يصومنه بالورع والتقوى !!!
ወንድሞችና እና እህቶች :-
በዚህ በተከበረ ወር -
ከምግብ ፣ ከመጠጥ እና ከመሣሠሉት ነገሮች ብቻ የሚታቀቡ ደካሞች መሆናችን ይብቃ ። አይኖቻችንን እና ምላሶቻችንን አሏህ ከከለከላቸው ነገሮች በመጠበቅ እውነተኛ ፆመኞች ለመሆን ቆርጠን እንነሳ!
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
በዚህ በተከበረ ወር -
ከምግብ ፣ ከመጠጥ እና ከመሣሠሉት ነገሮች ብቻ የሚታቀቡ ደካሞች መሆናችን ይብቃ ። አይኖቻችንን እና ምላሶቻችንን አሏህ ከከለከላቸው ነገሮች በመጠበቅ እውነተኛ ፆመኞች ለመሆን ቆርጠን እንነሳ!
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Telegram
MuhammedSirage M.Noor
اتق الله حيثما كنت
የመጀሪያዎቹ የረመዷን ጥቂት ቀናት ውስጥ መጥጠናክር ለተቀሩት በርካታ ቀናት ጥንካሬ መንገድን ይጠርጋልና አሁን እንጠናክር!
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage