Telegram Web Link
معالم أصول الفقه عند أهل السنة والجماعة

🌟 የኪታቡ ስም - መዓሊሙ ኡሱሊል ፊቅህ
🌟 ሙአሊፉ - ሙሐመድ አልጀይዛኒ
🌟 ፈኑ - ኡሱሉል ፊቅህ
🌟 የሙጀለድ ብዛት - 1
🌟 አናሺር - ሳኡዲ - ዳሩ ኢብኒል ጀውዚ
🌟 ዋጋ - 3,300

ለማዘዝ
🌐 - www.tg-me.com/K_first_tewhid
☎️ - 0948927108
Audio
ነፍስን  መተሳሰብ

ከደርስ የተቆረጠ አጭር ምክር
ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Forwarded from كوني زوجة صالحة تقية (كوني زوجة صالحة تقية)
الزواج الناجح لا يحتاج إلى مهور غالية ولا إلى بيوت واسعة ولا إلى أثاث فاخر .. يحتاج إلى نفوس طيبة ومعاشرة حسنة ومخافة الله.
www.tg-me.com/Kunizewjeten2
አሰላሙ ዐለይኩም ወንድም እህቶች!
~
የዚህን ህፃን ጉዳይ ሶስተኛ እየለጠፍኩ ነው። መሐመድ ሑሴን ይባላል። ከባድ የልብ ህመም ላይ ነው። ለህክምና 825,000 ብር የተጠየቀ ሲሆን እስካሁን የሚፈለገው መጠን አልሞላም። ቤተሰብ ጭንቀት ላይ ናቸው። ህመሙ እየባሰበት ነው። የምንችለውን ብንረባረብ በአላህ ፈቃድ ጭንቀታቸውን ለማስወገድ ሰበብ እንሆናለን። ሃምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክም፣ ለሃምሳ ሰው ጌጥ ነው። ኣዎ የኣኺራ ስንቅ ነው። ሊላህ ብለን ከጎናቸው እንቁም። አላህ ከኣኺራ ጭንቅ ይገላግላችሁ።

አካውንት ቁጥራቸው ይሄ ነው:-
1000585372157
ዘምዘም ሙሐመድ አወል
ስልክ ቁጥር ፦ 0962248821/0921022880
Forwarded from Fuad Mohammed (فؤاد محمد)
جزى الله آل سعود عن الإسلام والمسلمين خيرا
የፍየል ፣ የበሬ .... የ... ስጋ ብቻ ሳይሆን የ'ሰዉ ስጋ'ም ፆምን ያበላሻል ያሉ ዑለማእ አልሉና ምላስን ከሐሜት እንጠብቅ !

በሀሜት " ቢያንስ " የፆማችን አጅር እንዳይቀንስ እንጠንቀቅ ለማለት ነው . ...

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage MuhammedNoor)
قال ابن القيم رحمه الله : "لو كانت ليلة القدر بالسنة ليلة واحدة لقمت السنة حتى أدركها .. فما بالك بعشر ليال ..


ኢብኑል ቀይም : ለይለተል ቀድር (የምትገኘው ) በአመት አንዲት ሌሊት ውስጥ ቢሆን እሷን ለማግኘት አመቱን በሙሉ በቆምኩ (ሌሊት በሰገድኩ .. አላህን በለመንኩ ) ነበር ... በአስር ሌሊቶች ውስጥ ሆናማ ነገርህ እንዴት ይሆናል ?!
ይላሉ

* የተቀሩትን ሌሊቶች አላህን በመፍራት የቻልነውን ሁሉ እናደርግ

አላህ ይምራን

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (Muhammed M)
ነብዩ - የረመዷንን የመጨረሻ አስር ሌሊቶች በዒባዳ ህያው ያደርጉ ነበር :: ቤተሰብን (ሚስትን ) ለዒባዳ ይቀስቅሱ ነበር ( በዒባዳ ላይ ) ይጠነክሩና ሽርጣቸውን ያጠብቁ ነበር (ከሚስቶቻቸው ይርቁ ፣ ፈጣሪያቸውን ለማምለክ ጠንክረው ይነሱ ነበር --

እነዚህ ሌሊቶች በከንቱ አልፈው ከመፀፀታችን በፊት እንጠክር ..
ከዓመታት በፊት የማውቀው ይህንን ነበር ... የኢየሱስ ንግግር መሆኑ ነው ...

" በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም"

ዛሬ የቀድሞ መልእክቱ እጅጉን ተቀይሮ በዚህ መልኩ አገኘሁት .... 

ማቴዎስ 7:21
“በሰማይ ያለውን የአባቴን ፈቃድ ሳይፈጽም ‘ጌታ ሆይ፤ ጌታ ሆይ፤’ የሚለኝ ሁሉ ወደ መንግሥተ ሰማይ አይገባም።

ልዩነቱን ልብ በሉልኝ እንግዲህ !

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
ምንም እንኳን ቲክቶክ ለሚባለው መተግበሪያ ያለን እይታ የጠቆረ ቢሆንም ሁኔታዎች እሱን በጥንቃቄም ቢሆን ወደ መጠቀም እየገፉን ነው...

አሏህ ከሸሩ ይጠብቀን ይጠበቃችሁ ....

የመሐመድሲራጅ አካውንት : -


https://www.tiktok.com/@muhammedsirage40
ጥያቄና መልስ 0001[@Sunnah_Media]
ሙሐመድሲራጅ ሙሐመድኑር
ጥያቄ

1)የአህባሽ አመለካከት ያለበት የስራ ባልደረባ አለኝ እና ሁሌ እንወያይ ይለኛል ዒልም በደንብ ስለሌለኝ ምን ማድረግ አለብኝ?


🗓በአዲስ አበባ,አንፉ መስጂድ, ጁማደሳኒ 3/1442 ሂጅሪ, ከሚሰጠው ትምህርት መሃል አንድ ወንድም ጠይቆ የተሰጠ ማብራርያ ነው!!


🎙 ሙሐመድሲራጅ ሙሐመድኑር
www.tg-me.com/Muhammedsirage
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (كوني زوجة صالحة تقية)
ረመዷን የመጨረሻው ውስን ቀናቶች ውስጥ ነን ይህን ዱዓ እናብዛ

" اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني "
" አሏሁመ ኢነከ አፉውን ቱሂቡል አል ዓፍወ ፈዕፉ ዐኒ "
አላህ ሆይ አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅር ማለትን ትወዳለህ ይቅር በለኝ!
www.tg-me.com/Kunizewjeten2
2025/07/04 15:28:23
Back to Top
HTML Embed Code: