Telegram Web Link
Audio
انتبه أنت مراقب 

«ንቃ አንተ ተጠባባቂ አለብህ »
ክፍል 3

من قوله «إياك يا عبدالله... »إلى" مراقبة الراعي "

በሙሐመድሲራጅ ሙ.ኑር

የቴሌግራም ቻናል:
 https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed
የቴሌግራም ቻናል:
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
انتبه أنت مراقب 

«ንቃ አንተ ተጠባባቂ አለብህ »
ክፍል 4

من " مراقبة الراعي " إلى " قصص في المراقبة"

በሙሐመድሲራጅ ሙ.ኑር

የቴሌግራም ቻናል:
 https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed
የቴሌግራም ቻናል:
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
انتبه أنت مراقب 

«ንቃ አንተ ተጠባባቂ አለብህ »
ክፍል 5

من " قصص في المراقبة إلى" التربية الصحيحة في مراقبة الله
"

በሙሐመድሲራጅ ሙ.ኑር

የቴሌግራም ቻናል:
 https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed
የቴሌግራም ቻናል:
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
በሰለምቴዎች ላይ አላህን እንፍራ !

ከሌላ እምነት ወደ ኢስላም የመጡ ወንድሞችና እህቶችን ቢያንስ በመልካም ንግግርና በዱዓ ማገዝ ይገባል !
ጥፋት ቢያጠፉ እንግድነታቸውን መሠረት በማድረግ " ዑዝር " ልንሰጣቸው ይገባል ።

" አጥፍተዋል" በሚል ሰበብ እነሱን መዝለፍና በክፉ መጠርጠር ግን የቀልቦቻችንን መታወክ ያሳያል ::
ነገራችንን መርምረን ወደ አላህ እንመለስ !

እኛ ከልጅነት ጀምረን የኖርንበት ኢስላም ላይ ብዙ አጥፍተናል ፣ እያጠፋን ነው - ይቅርና ወደ ኢስላም በቅርቡ የመጡ ወገኖቻችን !

አዲስ ወገኖቻችን ሆይ! ከቀድሞዎቹ በርካታ ወገኖች ባላነሰ አንዳንዴም በበለጠ ሁኔታ እናንተን እንወዳለን ! በርቱ !

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
የሰለሙ እህቶቻችን ቢግገላለጡም እህቶቻችን ናቸው! እነሱን በስርዓት ከመምከር ያለፈ ነገር አያስፈልግም ! እነኚህን እህቶች መዝለፍ ፣ የገቡበትን አላማ መጠርጠር ከጥፋት ያለፈ ብልግና ነው !

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
የትም ብትሆን አሏህን ፍራ !

ማንም በሌለበት ክፍል ውስጥ ልትሆን ትችላለህ ... ነገርህ ከፍጡር ሁሉ የተሰወረ ሆኖ ወደ ፈለግከው መመልከት የምትችልበት ሁኔታ ላይ ልትሆን ትችላለህ ! ... ያሻህን ባሻህ መንገድ ብታይ የሰዎችን እይታ የማትፈራበት ጨለማ ውስጥ አድፍጠህ ይሆናል ! ....
ግን ... የትም ብትሆን አላህ ባንተ ላይ ተቆጣጣሪ ነውና ከሱ ልታመልጥ አትችልም ! አሏህን ፍራ !
የድብቅ ወንጀሎች ቀልብን ገዳዮች ናቸውና ተጠንቀቅ !
አይኖችህ በተገለልክና ብቻህን በሆንክ ግዜ ከዳተኛ እና ሌቦች እንዳይሆኑብህ ተጠንቀቅ !
አይኖችን ከክልክል ነገሮች መጠበቅ ልብን ያፀዳል ። ክብርን ያጎናፅፋል ... አሏህ ዘንድ ትልቅ ምንዳን ያስገኛል ...
የትም ብትሆን አሏህን ፍራ !!!!!

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
የአኺራ ጉዳይ ላይ ያለን ቸልተኝነት

የዱንያ ነገር ሁሉም ያልፋል.....

ለማያልፈው ቀን የሚሆነው የማያልፈው ስራ ነው
https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Forwarded from إذاعة العلم الشرعي || ሸሪዐዊ እውቀት ማሰራጫ (عبد السلام عبد الله)
ከመዲና የመጡት ሸይኽ ኢብራሂም አልሙሐይሚድ ዛሬ ጀሞ 1 ተውፊቅ(ሸራ) መስጂድ ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ የዳዕዋ ፕሮግራም ስላለቸው የቻላችሁ እንድትገኙ ተጋብዛችኋል።
በቅርቡ ....

የሰለሙ ወንድሞችን በተመለከተ ." ከኩፍር ወደ ኩፍር ነው የመጡት " ለሚለው የከረፋ የአሕባሽ ንግግር የተሰጠ መልስ ...

በተጨማሪ፦

" ክርስቲያኖች እና እኛ በአሕባሽ እይታ "

" እውን የሱና ሠዎች አላህን ከፍጡራን ጋር ያመሳስላሉ ... ?! "

እና ሌሎችም አጫጭር የቪድዮ መልሶች በቅርቡ ....


https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
ዑዝር ቢል ጀሕል አለ ወይስ?

ከደርስ የተቆረጠ አጭር መልእክት

ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አሕባሽ -1

የሰለሙ ወንድሞችን በተመለከተ ." ከኩፍር ወደ ኩፍር ነው የመጡት " ለሚለው የከረፋ የአሕባሽ ንግግር የተሰጠ መልስ ...


https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አሕባሽ / 2

  የሱና ሰዎች አሏህን ከፍጡራን ጋር ያመሳስላሉን ?

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
انتبه أنت مراقب 

«ንቃ አንተ ተጠባባቂ አለብህ »
ክፍል 6

من " التربية الصحيحة في المراقبة الله
"

በሙሐመድሲራጅ ሙ.ኑር

የቴሌግራም ቻናል:
 https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed
የቴሌግራም ቻናል:
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
انتبه أنت مراقب 

«ንቃ አንተ ተጠባባቂ አለብህ »
ክፍል 7

من " مراقبة في فعل الخيرات "

በሙሐመድሲራጅ ሙ.ኑር

የቴሌግራም ቻናል:
 https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed
የቴሌግራም ቻናል:
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አሕባሽ 3
እኛ እና ካፊሮች በአሕባሾች እይታ

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አሕባሽ - 4

ተክፊሩ አሕባሽ

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
አፋልጉን .. 


ስም..ሷሊህ አብዱልፈታህ
እድሜ..15
ቀይ ረዘም ያለ
የለበሰው  ሰማያዊ ሁዲ ሹራብ ጥቁር ሹራብና ነጠላ ጫማ

የጠፋው  ሰኞ ቀን 11/9/17  ሰአት 2:00 አካባቢ ፉሪ ሜዳ ጀርባ
እንደወጣ አልተመለሠም
ከተገኘ 0993343383
.          0946691106
.         
ያሳውቁን ... ጃዛኩሙሏህ

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
2025/07/04 09:52:23
Back to Top
HTML Embed Code: