Telegram Web Link
11,በጀነት ውስጥ የሴቶች አላቃ የተደረገችው ማናት?
Anonymous Quiz
10%
ኡሙ ኩልሱም
43%
ፋጢመህ
23%
ኸድጃህ
15%
አኢሻህ
10%
ሱመያህ
10
የተረገመ ቀን አትበል!

አቡ ሁረይራ እንደተናገሩት የአላህ መልዕክተኛ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦

«የበላይ የሆነው አላህ እንዲህ ብሏል ፦

«የአደም ልጅ ያስቸግረኛል (ያውከኛል) ፣ ጊዜን ይሰድባል! ጊዜ ራሱ እኔ ነኝ! ፣ ለሊትና ቀንን እገለባብጣለሁ (እለዋውጣለሁ) »

[አልቡኻሪይ እና ሙስሊም ዘግበውታል]

በሌላ ዘገባም፦

«ጊዜን አትሳደቡ አላህ ራሱ ጊዜ ነውና»

[ሙስሊም ዘግበውታል]

📇ማስታወሻ ፦

"ጊዜ ራሱ አላህ ነው" ማለት በጊዜ ውስጥ የሚከናወኑ ክስተቶች ደስታም ይሁን ሀዘን ፣ ጭንቀትም ይሁን እርካታ ሁሉ በአላህ ውሳኔና እቅድ መሆኑን ለመግለፅ ነው።

ጊዜ በራሱ ምንም ማድረግ የማይችል ፍጡር በመሆኑ ጊዜን በምንሳደብበት ወቅት የምንሳደበው ጊዜውን ሳይሆን በጊዜ ላይ የፈለገውን እንዲከሰት ያደረገውን አላህን በመሆኑ ጥንቃቄ ልናደርግ ይገባል።

ከተለመዱ አባባሎች፦

"ምን አይነት የተረገመ ቀን ነው!"
"የጊዜ ጎዶሎ!"
"ጊዜ ነው የጣለኝ!"

ሌላም ሌላም ይገኛሉ…

ባለማወቅም ሆነ በመዘናጋት ጊዜን የምንሳደብ ወንድምና እህቶች ጌታችንን ምህረት ልንጠይቅ ይገባል።
👍162
ሳናውቅ ለእኛ ጥሩ ነገር የመሰለንን ነገር ግን የሚጎዳን የሆነን ነገር ከላያችን ላይ ያስወገደልን አላህ፤ ሁሌም ምስጋና የተገባው ነው። አል-ሐምዱ ሊላህ!


ግን'ኮ በወቅቱ ጠቃሚ ነገር ስለሚመስለን አላህን አይወደንም እያልን እናማርራለን።
👍172
👍11👌7
﴿ وَعَسَىٰ أَنْ تَكْرَهُوا شَيْئًا وَهُوَ خَيْرٌ لَكُمْ ۖ وَعَسَىٰ أَنْ تُحِبُّوا شَيْئًا وَهُوَ شَرٌّ لَكُمْ ۗ وَاللَّهُ يَعْلَمُ وَأَنْتُمْ لَا تَعْلَمُونَ ﴾

yetkaru
👍3
አንዳንድ ሰውን ከመውደዳችሁ የተነሳ
ብቻችሁን ሁናቹ ከአላህ ጋር ስትቀማመጡ የምታስታዉሳቸዉ
ይህ ከውዴታዎች ሁሉ  በላጩ ነዉ

hayhaf
18👍6
በዱንያ ውስጥ መራራ የተባለውን  ሁሉ ቀምሼዋለሁ። ከሰው እንደመከጀል ያለን አስከፊ ነገር አልቀመስኩም
[አቡ ሀኒፋ (ረ.ዐ)]
👍31👌42
ሴት ልጅ ስትናደድ
ብዙ ትናገራለች

ውስጧ ሲጎዳ ግን
ምንም ቃል የላትም

እስትንፋሷ እንባዋ ብቻ ነው
ውስጥ እሚጓዳ ነገር አትናገር
👍411
🦋ልቡ እንዲከፈትለት ፣ወንጀሉ እንዲማርለት ፣ ችግሩ እንዲነሳለት፣ጭንቁ እንዲወገድለት የፈለገ ሰው በሠይደልዉጁድ[ﷺ]🩵 ላይ አብዝቶ ሶለዋት ያውርድ

اللّهُمّ صَلّ عَلَىٰ سَيّدِنا مُحَمّدٍ عَدَدَ حِلْمِكَ🤍  وَصَلّ علَىٰ سَيّدِنا مُحَمّدٍ عَدَدَ عِلمِكَ🤍 وَصَلّ علَىٰ سيّدِنَا مُحَمّدٍ عَدَدَ كَلِمَاتِك🤍 وَصَلّ علَىٰ سَيّدِنَا مُحَمّدٍ عَدَدَ نِعْمَتِكَ..
👍12
ደስተኛ መሆን ከፈለግሺ ጥቂት ተናግሮ ብዙ ማለፍ ልመጅ ።


=
👍19
በሂወታቹ ላይ ሪስክ ዉሰዱና የምትፈልጉትን ነገር ለማግኘት ሞክሩ ። ካሸነፋቹ ደስተኛ ትሆናላቹ ካልተሳካ ግን ከሂወታቹ ተምራቹ የተሻላቹ ሰወ ትሆናላቹ።

መልካም ለይል…………………
🌹
🙏12👍42👌2
1. የምንቀራውን ኪታብ ቃላት ልቅም አድርጎ መያዝ። ከኪታቡ ውስጥ የማናውቀው ቃል ላይኖር።

2. የኪታቡ መልእክት ላይ ትኩረት ማድረግ። መልእክቱን በትክክል መረዳት። ቃላት ለቀማ #ብቻ እንዳይሆን።

3. ማስረጃ ሲጠቀስ ከርእሱ ጋር ያላቸውን ተዛምዶ መለየት። مَحَلَّ الشَّاهِد እና وَجْهُ الاِستِدلال

4. ከደርስ በፊት እና ከደርስ በኋላ ሙራጀዓ ማድረግ። ከጓደኛ ጋር ወይም ለብቻ ሁኖ።

ባጭሩ = የተማርነውን ኪታብ ለሌሎች ማስተላለፍ በሚያስችል አቅም መያዝ ያሰፈልጋል።
~
ከኢብኑ ሙነወር ደርሶች ላይ የተወሰደ።
👍13
ከፊል ወንዶች በጣም ይገርማሉ መኪናቸውን አቧራ፣ ፀሀይ እዳያገኝባቸው ይሸፍናሉ።
ሚስታቸውን እና ልጃቸውን ግንአይሸፍኑም!?

ለሚያስተነትን ሰው እሚገርም ንግግር!!


➛ግርድፍ ትርጉም
=
👍182🔥2
ድክመትሽ ልፋትሽ ዋጋ የከፈልሽባቸዉ ነገሮች አንድ ቀን ላንቺ ዋጋ ይከፍሉልሻል ብቻ ታገሺ لله 🤍 ከታጋሾች ጋር ነዉ ታጋሾችን ይወዳል።

ዱኒያ የፈተና ሀገር ናች በጠንካራ ኢማን ቢሆን እንጂ አይታለፍባትም።
👍1710
👍8
በሙስሊሞች እና በቁረይሾች መካከል የተደረገው የሑደይቢያ የእርቅ ስምምነት መቼ ነበር?!
Anonymous Quiz
28%
በ4ተኛው ዓመተ ሒጅራ
26%
በ5ተኛው ዓመተ ሒጅራ
22%
በ6ተኛው ዓመተ ሒጅራ
25%
በ7ተኛው ዓመተ ሒጅራ
👌6👍1
የተከበረችውን መካ አላህ ሱ.ወ ለነብዩ ሙሃመድ ሰ.ዐ.ወ በስንተኛው በሒጅራ ዓመት ነው የከፈተላቸው?!
Anonymous Quiz
38%
ሰባተኛው ዓመተ ሒጅራ
29%
ስምንተኛው ዓመተ ሂጅራ
33%
ዘጠነኛው ዓመተ ሂጅራ
👍1
ያረብ
የተነፋፈቁ ልቦችን ሁሉ በእዝነትህ አገናኛቸዉ
👍82
አንዱ ለአንዱ ተደብቆ ዱአ ካለደረገ
መተዋወቅ ምን ይሰራል።
👍20
ሰለቸኝ፣
ደበረኝ፣
ደከመኝ፣
ታከተኝ ፣
የዘመኑ ሰው የሁላችንም ሮሮ ነው።

ዱንያ በርግጥ ትሰለቻለች፣ ታደክማለች፣ ትታክታለች።

አብሽር ወዳጄ
በርታ፣ ጠንክር፣ ፅና።

ደከመኝ ካልክ እረፍ እንጂ አትቁም። ተስፋ አትቁረጥ።
የዛሬው ብርታት ነገን ያቆምሃል።
የዛሬው ድካምህ ነገን ያሳርፍሃል።
የዛሬው ፅናትህ ለነገ ስኬት ይጠቅምሃል ።

በርታ ወዳጄ
ብርድ ልብስህን አራግፈህ ተነሰ።

ሶባሐል ኸይር
አላህ መልካሙን ሁሉ ይወፍቅህ።
©Abx
👍252
2025/07/14 17:29:14
Back to Top
HTML Embed Code: