👍18❤6
➧. #ቀደርህን_ዉደድ‼
=============
✍ «በሱ ስራ ዉስጥ ጥበብን እንጂ አታገኝም!
√ ነብዩሏህ ዩሱፍን ( عليه السلام) አባቱ ከልጆቹ ለይቶ ወደደው - መወደዱ - በራሱ መልካም ሆኖ ሳለ ~ ውጤቱ ግን በጉድጓድ መጣል ሆነ!
√ ጉድጓድ ውስጥ መጣል ክፉ ነገር ሆኖ ሳለ ~ በንጉሱ ቤተመግስት ለመግባት ግን ምክንያት ሆነ !
√ በንጉሱ መኖርያ ማደግ መልካም ሆኖ ሳለ ~የንጉሱን ሚስት ለፈተና አጋልጦ ዩሱፍን ( ዐ ሰ) ለእስር ዳረገው!
√ እስር የስቃይ ቦታ ስለሆነ መጥፎ ነገር ይመስላል ~ ውጤቱ ግን የሀገሪቷ ዋና ወሳኝ ሰው ሆኖ እንዲወጣ ምክንያት ሆነ !
መልዕክቱ ፡- አሁን ያለህበት ፈተና እና ውጥረት ቀጥሎ ለሚመጣው ስኬትህ እና ለግብህ መሳካት ቅድመ ክፍያ መሆኑን አውቀህ ፅናበት!»
©: ዑመር ያሲን

👍29
➀ እኛ እና ስልካችን
🔖አዲስ ሙሀደራ ➀
➖➖➖➖➖➖
📮ርእስ፦ እኛ እና ስልካችን ❗️
ቢላዋ ለመልካም ከተጠቀምከዉ መልካም እንደሚሆነዉ ሁሉ ለመጥፎ ለሸር ከተጠቀምክበት እንደዛዉ እንደሚሆነዉ ሁሉ ስልክ ማህበራዊ ሚድያም ልክ እንደቢላዋ ነዉ ከተጠቀምክበት ትጠቀምበታለህ ካልተጠቀምክበት ከባድ ነዉ ይቆርጥሀል !
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
=

👍1
➁ እኛ እና ስልካችን
🔖አዲስ ሙሀደራ ➁
➖➖➖➖➖➖
📮ርእስ፦ እኛ እና ስልካችን ❗️
በምትፀፈዉ በምታሰራጨዉ ሁሉ ተጠያቂ ነህ የምትፀፈዉ የምታሰራጨዉ ሁሉ ጥንቃቄ አድርግ !
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
➖➖➖➖➖➖
📮ርእስ፦ እኛ እና ስልካችን ❗️
በምትፀፈዉ በምታሰራጨዉ ሁሉ ተጠያቂ ነህ የምትፀፈዉ የምታሰራጨዉ ሁሉ ጥንቃቄ አድርግ !
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
እኔ እና ጓደኛዬ
ጓደኛዬ~ አምርቦሻል ዛሬ
አኔ~ ሹክረን
ጓደኛዬ~ አዲስ ጅልባብ ገዝተሽ ነው?
እኔ ~አረ አይደለም
ጓደኛዬ~ አዲስ ይመስላል
እኔ~ በከፊፍ ሻምፖ አጥቤው ነው
ጓደኛዬ ~ምንድነው እሱ
እኔ ~ከፊፍ የጥቁር ልብስ ሳሙና
ለ ጅልባብ
ኒቃብ
አባያ በ አጠቃላይ ጥቁር ልብስ የሚሆን
ጓደኛዬ ~የት አገኘዋለው
እኔ ~0941331589/0912930524 or
@eka1824
ጓደኛዬ~ሹክረን
ጓደኛዬ~ አምርቦሻል ዛሬ
አኔ~ ሹክረን
ጓደኛዬ~ አዲስ ጅልባብ ገዝተሽ ነው?
እኔ ~አረ አይደለም
ጓደኛዬ~ አዲስ ይመስላል
እኔ~ በከፊፍ ሻምፖ አጥቤው ነው
ጓደኛዬ ~ምንድነው እሱ
እኔ ~ከፊፍ የጥቁር ልብስ ሳሙና
ለ ጅልባብ
ኒቃብ
አባያ በ አጠቃላይ ጥቁር ልብስ የሚሆን
ጓደኛዬ ~የት አገኘዋለው
እኔ ~0941331589/0912930524 or
@eka1824
ጓደኛዬ~ሹክረን
👍13
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ክሪስቲያን ወገኖች ስትሰልሙ እየሱስን አታጡትም።
ስለሱ ያለውን እውነታ ታውቃላችሁ እንጂ!
ስለሱ ያለውን እውነታ ታውቃላችሁ እንጂ!
❤13👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👁🗨ተፈኩር
ጥበቡ በፍጥረተ-ዓለሙ ውስጥ እንዲህ ይገለጣል። ውበታቸው ልብን ማርኮ በሚያንበረክክ ፍጹም ድንቅ ፍጥረታት ተከበን እንዴት አላህን እንረሳለን?!
"هَٰذَا خَلْقُ اللَّهِ فَأَرُونِي مَاذَا خَلَقَ الَّذِينَ مِن دُونِهِ ۚ بَلِ الظَّالِمُونَ فِي ضَلَالٍ مُّبِينٍ" (لقمان: 11)
"ይህ የአላህ ፍጡር ነው፡፡ እነዚያ ከእርሱ ሌላ ያሉት ምንን እንደፈጠሩ እስኪ አሳዩኝ፡፡ በእውነቱ በዳዮቹ በግልጽ ጥመት ውስጥ ናቸው፡፡"
(ሉቅማን፡ 11)
ibrahim_furii

👍11
.
በሁሉም ነገር ጥሩም ሆነ መጥፎ ዜና ሲሰሙ
አልሀምዱሊላህ አላ ኩሊ ሃሊን
ይሉ ነበር.....
ረሱልﷺ❤️
አልሀምዱሊላህ::
በሁሉም ነገር ጥሩም ሆነ መጥፎ ዜና ሲሰሙ
አልሀምዱሊላህ አላ ኩሊ ሃሊን
ይሉ ነበር.....
ረሱልﷺ❤️
አልሀምዱሊላህ::
❤20👍5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
☑️ ኒቃብ ላለመልበስ የሚደረደሩ ምክንያቶች
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
አንዳንድ እህቶች ኒቃብ ላለመልበስ ብዙ ምክንያቶችን ይደረድራሉ። ኒቃብ ለቆንጆዎች ብቻ የተደነገገ ይመስል የኔ መልክ ስለማይፈትን አለብስም ይላሉ። አልያም ከትዳር የሚያግድ ስለሚመስላቸው ሳገባ እለብሳለሁ የሚሉም አሉ። ሌሎች ደግሞ ኒቃብ ከለበስኩ መስራት አልችልም ይላሉ። ሌሎች ደግሞ በሰው ሀገር ስለማይመች ሀገር ስገባ እለብሳለሁ ይላሉ። አንዳንዶች ደግሞ ዋጂብ አይደለም ሱና ነውና አለብስም ይላሉ። ዋጂብ ከመሆኑ ጋር ሱና ነው ብለን ብንቀበላቸው እንኳ ሱና አይሰራበትም ያለው ማነው!? ለሱና ያላችሁ ውዴታስ የታለ!? ሱና ነው የሚሉ ኡለማዎች ራሱ በላጩ ኒቃብ መልበስ ነው እንደሚሉ ለምን ጠፋችሁ? ሱና ነው የሚሉ ኡለማዎች ፊትና ካለ አልያም ፊቷ ላይ ጌጥ ወይም ውበት ከተደረገ መሸፈን ግዴታ ነው እንደሚሉ ለምን ተሰወራችሁ? ብቻ የሚያቀርቧቸው ተራ ምክንያቶች ብዙ ናቸው። አንዳንዶችማ ለአመል ነው እንጂ ላለመልበስ የሚደረድሩዋቸው ምክንያቶች ቢወገዱ ራሱ የመልበስ ፍላጎት አይታይባቸውም።
ያቺ ቆራጥ ጀግናዋ ግን በኒቃቧ አትደራደርም። ለመልበስ ምንም አይነት ምክንያት አትደረድርም። ተፈትኜ ሌላውን ከምፈትን ብላ ስንትና ስንት ጫና ተቋቁማ የማንንም ጩኸትና ወቀሳ ሳትሰማ በኒቃቧ አምራና ደምቃ የምድር ኮከብ መስላለች።
የኒቃብ ትልቅነት፣ ያለው ጥቅምና የሚሰጠው ሰላም የለበሱ እህቶች ያውቁታል።
እህቴ ሆይ! አትሸወጂ ኒቃብ መከበሪያሽ፣ የማንነትሽ መገላጫና የጥቡቅነትሽ ማሳያ ነው። ይህንንም በተጨባጭ የምናየው እውነታ ነው። ኒቃብ የለበሰች ሴት ሀያእዋን ጠብቃ የጌታዋን ትዛዝ ካከበረች የምድር ኮኮብ ናት። የሱና ባለቤቶች የሚሳሱላት ውብ ናት።
የመገላለጥ ጉዳት ከማናችንም የሚሰወር አይደለም። እናማ እህቴ በኒቃብሽ አሸብርቂ። ይህንን የክብርሽ አርማ የሆነውን ጨርቅ ሳትለብሺ ከቤት አትውጪ። ምክንያት ሳትደረድሪ ነገ ዛሬ ሳትይ የነፍስያንና የሸይጧን ጉትጎታ ወደ ጎን ብለሽ የሰዎችን ይሉኝታ ትተሽ ሙተነቂብ ሁኚ።
የለበስሽው ድንኳን ነው ቢሉሽ፣ አንቺ እኮ ገና ልጅ ነሽ፣ ሰው ቤት እየሰራሽ አይመችሽም፣ ወሀብይ አክራሪ ቢሉሽ፣ ኒቃብ ያፍናል ይጨንቃል ..... ሌላም ቢሉሽ አትስሚያቸው። አርአዬችሽና ሞዴሎችሽ እነዚያ የቀደምት እንስቶች ይሁኑ።
✅ ኒቃብ ከለበስኩ፦
♦️ከስራ እባረራለሁ
♦️ባሌ አይፈቅድልኝም
♦️ቤተሰቦቼ አይወዱም
♦️እኛ ሀገር አልተለመደም
♦️ከጓደኞቼ የለበሰ የለም
♦️ከለከስኩ ሰው ምን ይለኛል
♦️እስከዛሬ ሰዎች ስላዩኝ ብለብስም ዋጋ የለውም የሚለው ተራ ምክንያት ትተሽ ተሸፈኚ።

👍8❤4🙏1
👍5❤4