Telegram Web Link
የመሸለም ዘመቻ
📥አድ በማድረግ የmb ሽልማት 📇

ውድ የአንሳር መክተባ ቤተሰቦች ለእኛ ድጋፍ ለናንተ የmb ሽልማት የሆነን እድል አመቻችተን ለመሸለም ዝግጅታችንን ጨርሰናል።

50ሰዉ አድድድ ላደረገ 150 mb
100ሰው አድ ላደረገ 280 mb
200 ሰው አድ ላደረገ 600mb
.
.
.
ይቀጥላል

መስፈርት

1, የተጠቀሰውን ያህል ሰው አድ ማድረግ ግዴታ ነው ለምሳሌ ባለ 150 mb ለማግኝት 50 ሰው አድድ ማድረግ ግዴታ ነው
ከፈለጋችሁ አድድ አድርጋችሁ ካለቀ በሌላ ስልክ አድድድ አድርጉ አንሸልማለን


💯 ቃላችን የተጠበቀ ነው ሙስሊም ቃሉን አያጥፍም ።💯

📖 አላማው ለኛም ተደራሽነታችንን ለማስፋት ነው እናንተም ከጓናችን እንደሆናቹ ለማወቅ ነው።

ግሩፓችንን ለመቀላቀል

www.tg-me.com/kitab000
አንዳንድ ጊዜ ምን ያህል ጠንካራ እንደሆንሽ ለማወቅ በህይወትሽ ውስጥ አስቸጋሪ ጊዜዎችን ማለፍ አለብሽ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስሙልኝ

እነዚህ ሰዎች ግን ጤነኛ ናቸው ወይ?

አንድ እንኳ አስተዋይ ከመካከላቸው የለም?


ለካ! የሥላሴንም ቁጥር እንዲህ ነው ያጭበረብሩት¡

ወገን ቡና ታቆም ለኛም ይርከስልን
ቡና ከ አረብ መጣ አሉ አንግዲ
ወንድማችን ወዳጃችን : ፀባየሰናዩ ማሜ አላህ ይዘንልህ

ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን
"አላህ ከድንገተኛ ሞት ይጠብቀን።

ጀነተል ፊርደዉስን ይወፍቀዉ🤲 ቤተሰቦቹን አላህ ሶብር ይስጣችሁ
የወጣቱ ሙነሽድ ሙሐመድ ሰዒድ ሰርዐተ ቀብር በነገው ዕለት በደሴ ከተማ ይፈፀማል!

በበርካታ የኅብረትና የግል ነሺዳዎቹ የሚታወቀው ሙንሺድ ሙሐመድ ሰዒድ በገጠመው ድንገተኛ ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ዛሬ አመሻሹን ወደ አኼራ መሻገሩ የሚታወስ ሲሆን በነገው ዕለት ተወልዶ ባደገበት ደሴ ከተማ ኸድጆ የቀብር ስርዓቱ ይፈፀማል።

በአሁኑ ሰአት አዲስ አበባ መከኒሳ በሚገኘው አባድር መስጅድ ሰላተል ጀናዛ ሊሰገድ ስለሆነ የቻለ ወደዚያ እንዲሄድ ጥሪ ቀርቧል።

ሀሩን ሚዲያ አላህ ለሙንሺድ ሙሐመድ ሰዒድ ማረፊያውን ጀነት እንዲያደርግለት እየተመኘ፤ ለመላው ወዳጆቹና ቤተሰቦቹ ሶብርንና መፅናናትን ይመኛል።
ህይወት አስተምሮናል ስንል
በነፃ አይደለም ብዙ ዋጋ ከፍለናል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
" እንዴት ልብ አስቻለው
አንጀትስ ደነደነ
ወንድም ያለአመሉ
በወንድሙ ጨከነ
ምነው መላሽ ጠፋ
አኼራን አስታዋሽ
ወንድም ከአይን ሲርቅ
ሲነጠል ሲሸሽ ! "

አላህ ( ሱ.ወ ) ዘላለማዊ ቤቱን ያሳምርለት !
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሰው ልጅ ረሺ ነውና እኛም ሙሀመድ ሰኢድን ነበር ብለን መርሳታችን አይቀርም :: አራት ልጆቹ ግን የማይረሱት ሁኖ ያጎድላቸዋል:: አሁን ያለንበት ሀዘን ስሜት ሳይተንፍስ ማንንም ሳንጠብቅ አሻራችንን አሁን እናሳርፍ
የአካውንት ስም:- ነጃት አብዱልመናም ጡሃ (ሚስቱ)
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ:- 1000458278297

ሼር ፖስት በማድረግ በዋትስአፕም በቴሌግራም ግሩፕም ለሰዎች በመላክም በዚህ ኸይራ ስራ አሻራችንን እናሳርፍ
በዱዓህ ምክንያት አላህ ነገሮችን እንዴት እንደሚገለባብጥ በቅርቡ ታያለህ። በርትተህ ዱዓ አድርግ።

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለጀግና እህቶቼ ይድረስልኝ

«ጌጥሽ ነው ኒቃቡ»

🎙በኑረዲን አል-ዓረብ
የሷ ስጋትኮ ድጋሚ እንዳትታመም ነው እንዴት እንዳገገመች ስለምታውቅ!!!!

አብሽሪ....
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱልልህ ወበረካቱ
አዲስ የቂርዓት ፕሮግራም ለ ሙስሊም አህቶች ብቻ

ለ አዲስ ተማሪዎች መስፈርቱን የምታሟሉ መመዝገብ ይቻላል

የተቅዋ አህቶች መተዋወሻ ግሩፕ ሕግና ደንብ

1.ትክክለኛ የመቅራት ፍላጎት ያላት
2.የተቀራውን ድጋሚ ማፈዝ ወይም ማሰማት የምትችል
3.ከመድረሳ ተማሪ መግባባት አና ሙራጃ መሳተፍ የምትችል
4.የሚለቀቀውን ጥያቄ ቶሎ ሰርታ ማስረከብ የምትችል
5. ስታረፍድ ወይም ስትቀር ማስፈቀድ የምትችል
6.ከ ምሽቱ 3-4 ሰዓት live የሚመቻት

የክፍያው ዋጋ ብዙም ውድ አይደለም
ክፍያው ያንቺ በ ኢልም መበልፀግ ነው ተቀላቀይን
አህለን
t.https://www.tg-me.com/yeaheara_ehtoch_gruop
.
ዱንያ ደስታ ናት ምርጡ ደስታዋ ደግሞ ምርጥ ሚስት ነች መገለጫዋ ምንድነው? መገለጫዋ ከነብዩ የተነገረ ነው ...

መጀመሪያ ስታያት የምታስደስትህ..
ደብሮህ  ደክሞህ ቤትህ ስትገባ ፊቷ ላይ የአማኝ ፈገግታ ታገኛለህ ምነው ደበረህ ትልሀለች አይዞህ ይህም ቀን  ያልፈል ደህናም ትሆናለህ አብሽር ትልካለች 🥰
ትንንሽ መልካም ንግግሮች የሰውን ልጅ ጭንቀት ያስረሳሉ😃

ሁለተኛ በምታዛት ጊዜ እሺ ትልሀለች...
" አምጪ " እሺ ፣ " እሺ " የምትለዋ ቃል የሰውን ልጅ ምንም ገንዘብ አታስከፍልም ነፍስን ታረጋጋለች እንጂ 🤌
ስለ ነገ ስንጨነቅ ለሚያየን
መኖሪያችን እርግጠኛ ነው የሆንን
ነው ምንመስለው
/ብቻሺን አይደለሺም/

አንች የምታልፊበትን ስቃይ አንዷ እህትሺ
እንዳችው አልፋበታለች  ጠንክራ ፈተናውን አሸንፋለች።
ሌለኛዋ ደግሞ ለችግሯ እጅ ሰታ ተሸንፋ ተስፋ ቆርጣበታለች።

   ጥያቆው ላንች ነው
የትኛውን ሴት መሆን ትፈልጊያለሺ

የመጀመርያዋን ወይስ ሁለተኛዋን ?

ምርጫው ያንች ነው
ሙዐዝ ኢብኑ ጀበል(ረ.ዐ)እንዲህ ብለዋል
የአላህ መልዕክተኛ ሆይ ምክር ይስጡኝ አልኳቸዉ

እሳቸዉም የቻልከዉን ያህል አላህን ፍራ ከድንጋይ ወይም ከዛፍ አጠገብ ብትሆን የትም ሆነህ አላህን ፍራ በድብቅ ለሰረሀዉ ሀጥያት አላህን በድብቅ ይቅርታ ጠይቀዉ

በግልፅ ለሰረሀዉ ሀጥያት ደግሞ በግልፅ ይቅርታ ጠይቀዉ አሉኝ!
ስለ ሙተነቂቦች ስለኒቃቢስቶች ተናገሪ ሲሉኝ በጨለማ ውስጥ ተውበው የሚወጡ ውብ ጨረቃዎች መሆናቸውን ነገርኳቸው

አለች አንድ አህት
ሀቅ ነው
2025/07/04 04:53:41
Back to Top
HTML Embed Code: