አንዳንዴ ዝም ብሎ መናገር የማትችሉት
አይነት ስሜት ተሰምቷችሁ አያውቅም?!
ፍቅር አይደለም ወይም ጥላቻ አይደለም
ብቻ የሆነ ነገር .....
hafugraphics
አይነት ስሜት ተሰምቷችሁ አያውቅም?!
ፍቅር አይደለም ወይም ጥላቻ አይደለም
ብቻ የሆነ ነገር .....
hafugraphics
አንዳንድ ለራሳችን የምንሰጣቸው ምክንያቶች ከወንጀሉ የከፉ ናቸው
የሰው ልጅ ስንጠይቀው ይቆጣል
አላህ ግን ካልጠየቅነው ይቆጣል
ያ ሙጂበ ደዓዋት...... የፈለግነውን ነገር ካንተ ውጪ ለማን ይጠየቃል......(ለማንም!)
<< ከአላህ በቀር የልብን መሻት የሚፈፅም ማን አለ? (ማንም!) >>
አላህ ግን ካልጠየቅነው ይቆጣል
ያ ሙጂበ ደዓዋት...... የፈለግነውን ነገር ካንተ ውጪ ለማን ይጠየቃል......(ለማንም!)
<< ከአላህ በቀር የልብን መሻት የሚፈፅም ማን አለ? (ማንም!) >>
ሰላም በዛች
የመሸፈንን ትርጉም ጥቅም አውቃ የጌታዋን
ትዕዛዝ በተገበረቹ በተሸፈነቹ ውድ እህቴ
ላይ ይስፈን 🤲
የመሸፈንን ትርጉም ጥቅም አውቃ የጌታዋን
ትዕዛዝ በተገበረቹ በተሸፈነቹ ውድ እህቴ
ላይ ይስፈን 🤲
Forwarded from ዳዕወቱል አንቢያ | Da'watul Anbiya
ታላቅ የምስራች ለወሊሶ ከተማ ሙሥሊሞች በሙሉ
እነሆ ዳዕወቱል አንቢያ ኢስላማዊ ድርጅት "ዲንህን በእውቀት ጠብቅ!" በሚል መሪ ቃል በወሊሶ ከተማ መሠረታዊ ኢሥላማዊ ትምህርቶችን የያዘ ለአንድ ቀን የሚቆይ ኮርስ አሰናድቶ ይገኛል። በመሆኑም ኮርሱ የሚሰጠው ዕለተ ዕሁድ በቀን 03/09/2017 ዓ.ል ቀን ሲሆን፤ በዚህ ኮርስ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ቴሌግራም በመመዝገብ መሳተፍ ትችላላችሁ። ቦታው ውስን ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ።
የቴሌግራም አድራሻ :- @DAIO_registration
ስልክ ቁጥር :- +251906416666
ለሴቶችም በቂ ቦታ አለ!
#ዳዕወቱል_አንቢያ
#Dawatul_Anbiya
#የነቢያት_ጥሪ_በሁሉም_ቦታ_ጊዜ_እና_ሁኔታ

~ ሰላም ለነዛ.....!
«ከነ አመላችን ችለዉን በክፉም በደጉም አብረዉን ላሉ ጓደኞቻችን !»
=
«ከነ አመላችን ችለዉን በክፉም በደጉም አብረዉን ላሉ ጓደኞቻችን !»
=
ምንድነው እቅድህ ስትባል አላህን እየጠበቅኩ ነው ከማለት በላይ እረፍት የሚሰጥ ምላሽ የለም
رَبِّ إِنِّى لِمَآ أَنزَلْتَ إِلَىَّ مِنْ خَيْرٍۢ فَقِيرٌۭ❤️
رَبِّ إِنِّى لِمَآ أَنزَلْتَ إِلَىَّ مِنْ خَيْرٍۢ فَقِيرٌۭ❤️
ዘንን ሁሉ አርቃ
የህመም በሮችን የምትዘጋ
ንግግር ብትኖር "ለኸይር ነው"
የምትለዋ ቃል ናት ።
የህመም በሮችን የምትዘጋ
ንግግር ብትኖር "ለኸይር ነው"
የምትለዋ ቃል ናት ።
ኒቃብ መልበስ ሲታይ የሚጨንቅ ይመስላል ሲለበስ ግን ያለው ሰላም የለበሰው ያውቀዋል ለብሳቹ እዩት ....
አላህ ያግራላችሁ ኒቃብ ተራ cherq ሳይሆን አላህ ሲወፍቅ ነው
አላህ ያግራላችሁ ኒቃብ ተራ cherq ሳይሆን አላህ ሲወፍቅ ነው
«ለምላስህ ከምትሰጠው ቦታ በበለጠ መልኩ ለጆሮህ የበለጥ ቦታ ስጥ፣ ሁለት ጆሮ አንድ ምላስ የተሰራልህ ከምታወራው ይልቅ የምትሰማው ብዙ እንዲሆን ተብሎ ነው»።
አቡ ደርዳእ
www.tg-me.com//muslim_Negn
አቡ ደርዳእ
www.tg-me.com//muslim_Negn
በዚህ ጉዳይ ሴቶች አይደራደሩም//
ጣውንት መራራ ናት፡ እንስራም ብትሆን።
አንድ ታዋቂ የአረቦች ቂሷ ላካፍላችሁ።
አንዱ የሚወዳት ሚስት ነበረችው፡ ግን አንድ ችግር ነበረባት[ደሞ ምንድነው እንዳትሉ]
ሚስቱም ለባልዋ በማሰብና ችግሯን ለመጠገን፡ ሁለተኛ ሚስት አግባ ብላ ጨቀጨቀችው።
ባልም ጭቅጭቋ ሲበዛበት፡ በቃ ይህን ያክል ካመረርሽ ሁለተኛ ሚስት ይዤ ልምጣ ብሎ ወጣ።
ይዞም መጣና፡ አንድ ክፍል አስቀምጧት፡ ለመጀመሪያ ሚስቱ፡ ቶሎ እመለሳለሁ ዝም ብለሽ ተከታተያት እንጂ ምንም ነገር አታናግሪያት ብሎ ወጣ።
ሲመለስ የመጀመሪያ ሚስቱ በጩኸትና በለቅሶ ተቀበለችው። ገና ከመምጣቷ በምላሷ አቃጠለችኝ፡ ሰደበችኝ አለችው።
ይኼኔ ባል ዱላ ስጪኝ ብሎ አዲሷን ሚስት በዱላ ሲላት፡ ለካ እንስራ ነበር ኒቃብ አልብሶ ያስቀመጠው፡ እንስራው ብትንትኑ ወጣ።
ሚስቱም ይህን ስታይ እንዲህ አለች፡
الضرة مرة ولو كانت جرة
ጣውንት መራራ ናት፡ እንስራም ብትሆን አለችው።
ኮፒ

ሁላችንም ልባችን ውስጥ አላህ ብቻ የሚያቀው ህመም አለ
አላህ ብቻ የሚያቀው ህመም ደግሞ .
መዳኒቱ አላህ ብቻ ነው
አላህ ብቻ የሚያቀው ህመም ደግሞ .
መዳኒቱ አላህ ብቻ ነው
ለሰለምቴዎች
~
በማንም ትንኮሳ በቀላሉ የምትከፉ ስሜተ - ስስ አትሁኑ። በሰለምቴነት ሊያሸማቅቅ ለሚሞክር መሀይም እዘኑለት። ከሱ ተሽላችሁ በመገኘት አስተምሩት። ኢስላም የማንም የግል ርስት እንዳልሆነ በConfidenሳችሁ አሳዩት። በመሸማቀቅና በመከፋት ባለጌን አታስደነግጡትም። ኢስላምን በመማር እንጂ ከሙስሊም ቤተሰብ በመወለድ ብቻ ዒልም እንደማይገኝ አስረግጣችሁ ንገሩት። ሸንበቆ አስር ዓመት ውሃ ውስጥ ቢቆይ ዋና አይችልም በሉት። ከሞኝ ፊት መሰበር ሳይሆን ከአለት የጠነከረን ጥንካሬ ነው ማሳየት።
=
IbnuMunewor

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሴት ልጅ በቀን 70 ጊዜ ብታጠፋም አንተ ይቅር ልትላት ይገባል ሰምተሀኛል ንግግሩ ወይስ ልድገመዉ እያለ ነዉ "ትስማማላችሁ ወንዶችዬ ኣ !?
www.tg-me.com//muslim_negn
www.tg-me.com//muslim_negn
አንዳንዴ ያለቀስንበትን ቀን እያስታወስን እንስቃለን
አንዳንዴ ደግሞ የሳቅንበትን ቀን እያስታወስን እናለቅሳለን
በቃ ህይወት እንዲህ ናት¿
አንዳንዴ ደግሞ የሳቅንበትን ቀን እያስታወስን እናለቅሳለን
በቃ ህይወት እንዲህ ናት¿