Telegram Web Link
ዝምታ ትሩጉም አለዉ
ዝምታ ሰላም አለዉ
ዝም ያለ ነፃ ወጣ

ዝምታ የተሰጠው ምነኛ ታደለ
ሃቂቃ
አንዳንዴ ምን ሁነሻል ስትባይ የማትመልሽዉ ብዙ መሆን አለ።

ለመናገር የማይመች ለመተዉ የማይቀል ብዙ ስሜት አለ... ለአንች የከበደ ለሌላዉ የቀለለ ነገር አለ።

እንዴ ይሄ እኮ ቀላል ነዉ ይሄ እኮ አያስጨንቅም በሚባል ቃል የሚሸነፍ ለአንች ግን የከበደ ስሜት አለ።

ምን ሁነሻል ስትባይ ምንም ብለሽ የምታልፊዉ ዉስጥሽ ብቻ የምታንሸራሽሪዉ እያዳመጥሽ የምትታመሚበት...
አብሽሪ ለኸይር ነው
አንዳንዴ ልብህን ሲደክምህ፣
ውስጥህ ሲተረማመስ ከመናገር
ይልቅ ዝምታን ትመርጣለህ¡¡


hafugraphics
ደስ የሚል እሳት በቴልአቢብ ከተማ


حرا..ئق ... تل ابيب
اللهـ...ـم . ز. د . وب ا.ر.ك
➮ፕሮፋይልን ፎቶ ማድረግ ችግር አለውን?
..🖋
➛ሙስሊም መሆን ማለት በመሰረቱ ሙሉ ስሜትን ለአላህ ብቻ ተገዥ ማድረግ ማለት ነው።

➛የሰው ልጅ ደስ ያለውን ሁሉ ያለ ምንም ገደብ ባደረገ ቁጥር ወደ ስሜት አምላኪነት ይጠጋል።

➛በመሰረቱ ያለ በቂ ምክንያት ፎቶ ማንሳትም ይሁን መነሳት በጥብቅ የተከለከለ ነው! ከከባባድ ወንጀሎችም መካከል አንዱ ነው።ሳንገደድና ለመሰረታዊ ነገሮች በጥብቅ ሳያስፈልግ ፎቶ መነሳት ክልክል ከመሆኑ ጋር እንዲሁ ያለምክንያት ሚዲያዎች ላይ ለመለጠፍ መነሳት ይቻላል ማለት በዚህ ዙሪያ የተነገሩ በርካታ ነቢያዊ ሐዲሦችን ትርጉም ማሳጣት ነው የሚሆነው።

➛ፎቶ ግራፍን ሐዲሡ አይመለከተውም የሚለው አስተያየት ተቀባይነት የሌለው ፎቶ/ምስል የተከለከለበትን ዓላማም የዘነጋ አስተያየት ነው።

➛ፎቶ ሐራም የሆነው ከአላህ ጋር መፎካከር ስለሆነ ነው። ይህ ደግሞ ፎቶ ግራፍ ላይ ይበልጥ ጎልቶ ነው የሚታየው።

➛ይህ እንዳለ ሆኖ ሚዲያ ላይ የሚለቀቀው ፎቶ የሴት ልጅ ፎቶ ሲሆን ደግሞ አደጋው እጅጉን የከፋ ይሆናል።ባዕድ ሴትን ማየት የዓይን ዝሙት በመሆኑ ሌሎችን ለወንጀል/ለሀጢያት ይገፋፋል።

➛ብዙዎች በትዳር አጋራቸው እንዳይደሰቱም ያደርጋል። በተለይ ውበታቸውን ለማሳየት ብለው ተውበው ፎቶ የሚለቁ ሲኖሩ!ለዚህና ለመሰል መጥፎ አላማ ፎቶን የሚለቁ (ምድር ላይ መጥፎ ነገር እንዲስፋፋ በመውደድ ወንጀል አላህ ዘንድ ልዩ ምርመራና አሳማሚ ቃጣት እንደሚጠብቃቸው ቁርኣን ላይ ተነግሯል) ችግሩ በዚህ ብቻም አያበቃም፣ሚዲያ ላይ ፎቶዋን የምትለጥፍ ሴት አላህን የማይፈሩ ሰዎች ፎቶዋን ከዛ ላይ አንስተው በተለያየ መልኩ አቀናብረው ክብሯ ላይም ችግር ሊያደርሱባት ይችላል!
ስለዚህ ሙስሊሟ እህቴ ሆይ አላህን ፍሪ !አስበሽ ተራመጂ! በስሜት አትነጂ! ሚዲያን ለመልካም ዓላማ እንጂ አትጠቀሚ!

➯ሐያእ የሙስሊም ሴት ትልቁ መለያዋእንደሆነም አትዘንጊ !!
ሙስሊም ሴት ውድ በመሆኗ ፎቶዋን ፕሮፋይል አታደርግም
በነገራችን ላይ በኒቃብ ሆኖ ፎቶ profie ማድረግ ሼም ነው ፊትና መፍጠር ነው
ሙተነቂብ ከፎቶ የጠራች ናት
👉ሚስቱን ወይም እህቱን ፎቶ አንስቶ ፕሮፋይል እና እስቶሪ ላይ የሚለጥፍ ወንድ ድርብርብ ደዩስ ነው።

ደዩስ ጀነት አይገባም ብለዋል

ነብዮ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም
እናትህ ጋር አድረህ "ጠዋት 1 ሰዓት ቀስቅሺኝ ብለካት " ጠዋት ላይ ኧረ ተነስ 1:30 ሆኗል ብላህ ደንግጠህ ስትነሳ ገና 12:30 ነው። እንዴ እማ ስትላት....
                    . . . . . .
"አፍህ ላይ የሆነ ነገር እንድታደርግ ብዬ ነው።"


አይ እናት ውለታዋ ብዙነው
🔖ለምትውደው ሰው ምንም
አላድረኩለትም ብለህ አትጨነቅ
በንጹህ ልብህ መውደድ መቻልህ
ራሱ ትልቅ ስጦታ ነው!
U
Audio
☑️ እነዚህ ሶስት ነገሮች ካሉህ አንተ ሀብታም ነህ።

📍وعن عُبَيداللَّه بِن مِحْصَنٍ الأَنْصارِيِّ الخَطْمِيِّ قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللَّه ﷺ: مَنْ أَصبح مِنكُمْ آمِنًا في سِرْبِهِ، مُعَافًى في جَسدِه، عِندهُ قُوتُ يَومِهِ، فَكَأَنَّمَا حِيزَتْ لَهُ الدُّنْيَا بِحذافِيرِها 
📗رواه الترمذي وقال: حديثٌ حسنٌ.

Sadik_Ibnu_Heyru
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቢስሚላህ!

ይህን ነገር አዳምጡት'ማ!

መጽሐፍ ቅዱስ ለትችት በማይመች መልኩ እንደገና modify ተደርጎ ተሻሽሎ ይጻፍ እያሉ ነው።

ይህንንም የማሻሻል ሥራ መሥራት ያለባቸው ባይብልን በሚገባ የተረዱ ሰዎች መሆን አለባቸው። ለምሳሌ፥ ወሒድ ዑመር ባይብልን በደንብ ስለሚያውቀው አሻሽሎ አዘጋጅቶ ቢፅፍልን፤ እናምንበታለን እያሉ ነው።

ምን ጉድ ነው ወገን⁉️

በነገራችን ላይ ባይብል በየጊዜው እንደሚሻሻል፣ ቃላቶች እንደሚወጡና እንደሚገቡ፣ ጽንሰ ሃሳቦችና አውዶች እንደሚቀየሩ… ታውቃላችሁ?
اسلام عليكم ورحمةالله وبركاته
እንዴት ናቸው የአንሷር መክተባ የቴሌግራም ቻናል አባሎች ዛሬ ማታ 4:00 ላይ የጥያቄና የመልስ ፕሮግራም ይኖረናል። ቁርዐንን በተመለከተ ነው። ቀድሞ ለሚመልስ ተሳታፊ ሽልማት ይኖረናል።
👇👇👇
www.tg-me.com//kitab000
🌿عن النبي صلى الله عليه وسلم قال لا يؤمن أحدكم حتى يحب لأخيه ما يحب لنفسه
ክርስቲያኖች ሆይ! የሚሞት ፍጡር ማምለክ ትታችሁ የማይሞተውን ሕያው አምላክ እንድታመልኩ ጥሪያችን ነው። በሕያውነቱ ሞት የሌለበት አሏህ ሂዳያህ ይስጣችሁ! ለእኛም ጽናቱን ይስጠን! አሚን።

©: ወሒድ ዑመር
ኢማሙ አሕመድ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ:-

"ዒልም ባይኖር ኑሮ ሰዎች እንደ እንስሳ በሆኑ ነበር።
ሰዎች ከምግብ እና መጠጥ በላይ ዒልም ይበልጥ ያስፈልጋቸዋል። ምክኒያቱም ምግብ እና መጠጥ በቀን ውስጥ ሁለት ግዜ ወይም ሶስት ግዜ ቢፈልጉ ነው። እውቀት ግን በሁሉም ወቅት አስፈላጊ ነው።" [መዳሪጁ ሳሊኪን]
አንዲት የፈተና ሰዓት
ብዙ ያንቺ ያልሆኑ ሰዎችን
እንድታውቂ  ታረግሻለች።
ታላቁ ሶሐቢይ አቡ ደርዳእ ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ ይላሉ፦

{ልክ ንግግርን እንደምትማሩት ዝምታንም ተማሩ። ዝምታ ትልቅ ትእግስት ነው።
ለመናገር ካለህ ጉጉት በላይ ለዝምታ ይበልጥ የጓጓህ ሁን።
በማያገባህ ነገር ላይ አትናገር። ሳትደነቅ በትንሽ በትልቁ ሳቅ አታብዛ።}

📚 [መካሪሙል አኽላቅ፣ አልኸራኢጢይ፡ 136]
=
IbnuMunewor
አትበሳጭ "ብስጭት የሸይጧን ነውና"

አትዘን "ጌታህ ያልፈቀደው አይሆንምና"

አትቸኩል"ላንተ ያለው አይቀርምና"

⭐️. መልካም ምሽት. 💫
2025/07/06 21:13:39
Back to Top
HTML Embed Code: