This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የታለ ቁንጅና
የታለ ገንዘብህ
የታለህ ቤተሰብህ
የታለህ ብርህ
የታላ ከለርህ
የታለ ብሄርህ
የታላህ ነሰብህ
kuruhara040
የታለ ገንዘብህ
የታለህ ቤተሰብህ
የታለህ ብርህ
የታላ ከለርህ
የታለ ብሄርህ
የታላህ ነሰብህ
kuruhara040
❤8👍4🙏2
.
ድካም ብቻ ብዬማ አላቆምም አንድ ቀን
የልፋቴን ዋጋ አገኛለሁ ።
Inshallh
ድካም ብቻ ብዬማ አላቆምም አንድ ቀን
የልፋቴን ዋጋ አገኛለሁ ።
Inshallh
❤24👍6🔥2
እድሜህን በሙሉ በድሎትና በውበት አትኖርም። ከውልደት እስከ ሞት ድረስ በርካታ የተፈረካከሱ የእድሜ ክፍሎች ያጋጥሙሃል። ብዙ ነገሮችን የምታጣበት፣ በብዙ ውድቀቶች የምትከበብበት፣ የህይወትን ጣዕም የማታገኝበት የተፈረካከሱ የህይወትህ ክስተቶች ይኖራሉ። ይህ የህይወት መርህ ነው። በነዚህ ውስጥ ማለፍ ግድ ይሆናል። ግን አብሽር! "ሁሉም ያልፋል"
👍10
👍1
👍3
✅የረጀብ ወር ከሌሎች ወራቶች የተለየ መለያ ወይም ብልጫ የለውም።
ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
የረጀብ ወር ከሌሎች ከተከበሩ ወሮች የሚለይ ለየት ያለ ነገር የለውም። ልዩ የሆነ መታወቂያም የለውም። በሶላት፣ በኡምራ፣ በፃም፣ ቁርአን በመቅራትም ሆነ በሌላ ከሌሎቹ አይለይም። ረጀብ ማለት ልክ እንደሌሎቹ ከተከበሩ ወሮች ውስጥ አንዱ እንጂ ሌላ አይደለም። በረጀብ ወር መስገድና መፃም የተለየ አጅር አለው በሚል የመጡ ሀዲሶች በሙሉ ደካሞች ናቸው። በነዚህ ደካማ ሀዲሶች ላይ ተመርኩዞ የሸሪአ ፍርድ አይመሰረትም።
📚المصدر: اللقاء الشهري [32]
የረጀብ ወር ነገ ይገባል ::

👍14❤2
አውቃለሁ ዙርያዬ ጨልሟል ባዶ ሆኛለሁ ውስጤ እያነባ ነው ድክምምምም ብሎኛል ግን አላህ አለኝ አልሃምዱሊላህ የሻህን የምትፈትን የሻህን የምትለግስ ጌታ
አንተ/አንቺ ከማመስገን ምን አገደህ/ሽ?
Copy
አንተ/አንቺ ከማመስገን ምን አገደህ/ሽ?
Copy
👍20
✍ምናለ አንዳንዴ ናፍቆትም እንደ ስራ እረፍት ቢኖረው!!
❤10👍1
➢ትውስታ ረመዷን!!
ረመዷን ለመምጣት እየተቃረበ ከሁለት ወር ያነሱ ጊዜ እየቀረው ነው።
በተለያዩ ምክንያት የባለፈው አመት ቀዷ ያለባችሁ ከወድሁ አሟሉ ።
ለሌሎችንም ለማስታወስ እንሞክር
👉አሏህ በሰላም ያድርሰን አሚን
ረመዷን ለመምጣት እየተቃረበ ከሁለት ወር ያነሱ ጊዜ እየቀረው ነው።
በተለያዩ ምክንያት የባለፈው አመት ቀዷ ያለባችሁ ከወድሁ አሟሉ ።
ለሌሎችንም ለማስታወስ እንሞክር
👉አሏህ በሰላም ያድርሰን አሚን
🙏10👍3
✍ዩሱፍ ዐለይሂ ሰላም ከአባታቸው ጋር እንደተገናኙት ሁሉ በመጨረሻም ወዳጅ ከወደደው ወዳጁ ጋር ይገናኛል።
ኢን ሻአላህ✅
የተገኘ
ኢን ሻአላህ✅
የተገኘ
❤23👍3
በምድር ላይ ህይወትን ለማሳካት ስትንቀሳቀስ መውደቅ ና መነሳት ያለ ቢሆንም ከወደቁ ቡኋላ መነሳት ግን የስኬታማ ሰወች መገለጫ ነው።
ለሁሉም ነገር አላህን አመስግን። አልሀምዱሊላህ✍
ለሁሉም ነገር አላህን አመስግን። አልሀምዱሊላህ✍
👍18
በሙስሊም እና በክርስቲያን መካከል የተደረገ ቃለ ምልልስ‼
==================================
(ለአስተዋዮች ሼር አድትጉላቸው!)
||
ሙስሊም፡ እግዚአብሔር ማነው?
ክርስቲያን: ኢየሱስ
ሙስሊም፡- ኢየሱስ የማርያም ልጅ?
ክርስቲያን: አዎ!
ሙስሊም፡ ማርያምን ማን ፈጠራት?
ክርስቲያን: እግዚአብሔር
ሙስሊም፡ እግዚአብሔር ማነው?
ክርስቲያን፡ ኢየሱስ
ሙስሊም፡ ኢየሱስ የተወለደ ልጅ ነው?
ክርስቲያን: አዎ
ሙስሊም፡ አባቱ ማነው?
ክርስቲያን: እግዚአብሔር.
ሙስሊም፡ እግዚአብሔር ማነው?
ክርስቲያን: ኢየሱስ።
ሙስሊም፡ ኢየሱስ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነው?
ክርስቲያን: አዎ
ሙስሊም፡- እግዚአብሔር ማነው?
ክርስቲያን፡ ኢየሱስ
ሙስሊም፡ እየሱስ በመስቀል ላይ ነው የሞተው?
ክርስቲያን: አዎ
ሙስሊም፡- ማን አስነሳው?
ክርስቲያን: እግዚአብሔር.
ሙስሊም፡- እግዚአብሔር ማነው?
ክርስቲያን፡ ኢየሱስ
ሙስሊም፡ ኢየሱስ መልእክተኛ ነውን?
ክርስቲያን: አዎ
ሙስሊም፡ ማን ላከው?
ክርስቲያን: እግዚአብሔር.
ሙስሊም፡ እግዚአብሔር ማነው?
ክርስቲያን: ኢየሱስ.
ሙስሊም፡- ኢየሱስ በምድር ላይ እያለ አምልኳል?
ክርስቲያን፡ አዎ
ሙስሊም፡ ማንን ነው ያመለከው?
ክርስቲያን፡ እግዚአብሔርን
ሙስሊም፡ እግዚአብሔር ማነው?
ክርስቲያን: ኢየሱስ.
ሙስሊም፡- እግዚአብሔር መጀመሪያ አለው?
ክርስቲያን: የለውም!
ሙስሊም፡- ታዲያ ታህሳስ 29 የተወለደው ማነው?
ክርስቲያን: ኢየሱስ.
ሙስሊም፡ ኢየሱስ አምላክ ነውን?
ክርስቲያን: አዎ
ሙስሊም፡ እግዚአብሔር የት ነው ያለው?
ክርስቲያን፡ በገነት (በሰማይ)
ሙስሊም፡ በገነት (በሰማይ) ስንት አምላኮች አሉ?
ክርስቲያን፡ አንድ አምላክ ብቻ።
ሙስሊም፡ ኢየሱስ የት ነው ያለው?
ክርስቲያን፡ በአባቱ በቀኝ ጎኑ ተቀምጧል።
ሙስሊም፡ ታዲያ በሰማይ ያሉት አምላኮች ስንት ናቸው?
ክርስቲያን፡ አንድ አምላክ ብቻ።
ሙስሊም፡ ታዲያ ስንት መቀመጫ ነው ያለው?
ክርስቲያን: አንድ
ሙስሊም፡ ኢየሱስ የት ነው ያለው?
ክርስቲያን፡ በእግዚአብሔር አጠገብ ተቀምጧል።
ሙስሊም፡ በአንድ ወንበር ላይ እንዴት ተቀምጠዋል?
ክርስቲያን፡ ብቻ እመን‼ (በጭፍን)
(ይሄ የመናፍቅነትህ ምልክት ነው¡ መንፈስ አላረፈብህም¡ መንፈስ ሲያርፍብህ ሳትጠይቅ ዝም ብለህ በደፈናው ታምናለህ¡)
🛑 ጤናማ አእምሮ ያላቸውን እናስጠነቅቃለን።
እስልምናን ከመቀበላችሁ በፊት አትሙቱ።
እንደማንፈርድ እናስጠነቅቃለን‼

👍24❤1
በመሬት መንቀጥቀጥ ጊዜ መባልና መደረግ ያለባቸው ነገሮች
ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
"በመሬት መንቀጥቀጥ ጊዜ መባልና መደረግ ያለባቸው ነገሮች!"
በኡስታዝ አሕመድ ኣደም
ሰኞ 6/7/1446 ዓ.ሂ
በኡስታዝ አሕመድ ኣደም
ሰኞ 6/7/1446 ዓ.ሂ
👍4
ለገና በዓል "እንኳን አደረሳችሁ" ማለት ይቻላል ወይ?
1- ክርስቲያን ጎረቤት ቢታመም መጠየቅ ይቻላል?
አዎ ይቻላል። ነብያችን ﷺ የታመመን የሁዲ ጠይቀዋል። [ቡኻሪ፡ 1356]
2- የክርስቲያንን የግብዣ ጥሪ መቀበል ይቻላል?
አዎ ይቻላል። ነብዩን ﷺ አንድ የሁዲ ጠርቷቸው ሄደዋል። [አሕመድ፡ 13201]
3- ክርስቲያን የሆነ ሰው ቤተሰብ ቢሞትበት ለተዕዚያ ወይም ለማፅናናት መሄድ ይቻላል?
አዎ ይቻላል። ከላይ የተጠቀሱት መረጃዎች ለዚህ ድጋፍ መሆን ይችላሉ።
4- ለክርስቲያን ደሃ ሶደቃ መስጠት ይቻላል?
አዎ ይቻላል። [ቡኻሪና ሙስሊም]
5- በሌሎችም ጉዳዮች ላይ ለክርስቲያን መልካም መዋል ይቻላል?
አዎ ይቻላል። [አልሙምተሒናህ፡ 8-9]
6- ለገና በዓል "እንኳን አደረሳችሁ" ማለት ይቻላል?
በፍፁም!
ከላይ የተዘረዘሩት የሚፈቀዱ ከሆነ ይሄኛው የሚከለክልበት ምክንያት ምንድነው?
የመጀመሪያዎቹ ነገሮች የተፈቀዱት እምነታዊ ሳይሆን ዱንያዊ ጉዳዮች ስለሆኑ ነው። ሃይማኖታዊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ግን ይሄ የሚፈቀድ አይደለም። በቃልም በተግባርም ማጀብ አይቻልም፡፡ የአላህ ነብይ ዒሳን ጌታ አድርጎ ሲገልፅ፣ ከዚያም "ጌታ ተወለደልኝ" ብሎ ሲደሰት "እንኳን ጌታ ተወለደልህ!" ትላለህ? የእምነታችን አንዱ መሰረትኮ "አላህ አልወለደም፣ አልተወለደም" ነው። በሌሎች ሃይማኖታዊ በአላትም ወይም ድግሶችም ላይ እንዲሁ ነው። እና ወንድሜ! የእምነትህን ህግ ለመጠበቅ ፈፅሞ ወኔ አይጠርህ። ጓደኝነት፣ ትውውቅ ሸብቦህ፣ አጉል እፍረት አስሮህ ከጌታህ ጋር አትጣላ።
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿مَنْ تَشبَّهَ بقومٍ فهوَ مِنهُمْ﴾
“ከህዝቦች ጋር የተመሳሰለ እሱ ከነሱ ነው።”
📚 አቡ ዳውድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሒሕ ብለውታል፡ 4831

👍15❤3