ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ....
ስለሙ! ወላሂ ብትሰልሙ ነው ሚሻላቹ ሰላማቹን እንድታገኙ ሀቅን ፈልጉ
ስለሙ! ወላሂ ብትሰልሙ ነው ሚሻላቹ ሰላማቹን እንድታገኙ ሀቅን ፈልጉ
በዚች አለም ለሰወች የተሰጠ ትልቁ ሱጦታ ቢኖር እስልምና ብቻ ነው።
አልሃምዱሊላህ
አልሃምዱሊላህ
" አላህ ምን ሰራችሁ አንጂ ምን በላችሁ አይልም "
ብለው አጉል ለሚጠጋጉ ምን አንበላቸው???????????????????
ብለው አጉል ለሚጠጋጉ ምን አንበላቸው???????????????????
ለሱቆች በብዛት በልዩ ቅናሽ ባሉበት እናደርሳለን
እንዲሁም 2 እና ከዛ በላይ ለሚወስዱ ደንበኞቻችን ልዩ ቅናሽ አለን
ቅናሽ የምናደርገው ለተወሰነ ጊዜ ብቻ ነው በመሆኑ በ ፍጥነት ይወሰዱ
ጥቁር ልብስ አመዳም እንዳይሆን ያደርጋል
ጅልባብ
ኒቃብ
አባያ
ለጥቁር ሱሪ ጃኬቶች ቲሸርት
ሽታው ማይወጣ ለሌላ ሰው የማይሸት ለራስ ብቻ ስንለብሰው ሚሰማ ደስ ሚል ሽታ ያለው
ለ ጥራቱ ይመሰክራሉ የተጠቀሙ መስክረዋል
👇👇👇👇👇👇👇
👉👉@kitab000 👈👈
👆👆👆👆👆👆
@eka1824
0941331589
0912930524

መኖራቸው የሞላልንን ክፍተት ተመልክተን በስስት የምናያቸው ወዳጆች አሉን!!
አላህ ይጠብቅልን
አላህ ይጠብቅልን
ክብር 👍
ወይስ
ፍቅር🌹??????
የቱ መቅደም አለበት ትላላችሁ
ወይስ
ፍቅር🌹??????
የቱ መቅደም አለበት ትላላችሁ
ብዙ ጊዜ የምንፈልገው ቦታ ለመድረስ መሸጥ ያለብን ማንነት እና መጣል ያለብን ክብር ይኖራል።
...✨ከፊሉ አላህን ፈሪ አድረገው ያስቡሃል
- ከፊሉ ደግሞ ወንጀለኛ አድርገው ያዩሃል
๏ ስላንተ የምታውቀው አንተው ነህ
በአንተና በአላህ መካከል ያለውን ግንኙነት
ሚስጥር የምታውቀውም አንተው ነህና
⇘ የአሞጋሾች ሙገሳ እንዳያታልልህ
የተቺዎች ትችትም እንዳይጎዳህ✨ ።
#ያአኺ አልከሪም
ግልባጩ ላንቺ ነው ኡኽታየ
- ከፊሉ ደግሞ ወንጀለኛ አድርገው ያዩሃል
๏ ስላንተ የምታውቀው አንተው ነህ
በአንተና በአላህ መካከል ያለውን ግንኙነት
ሚስጥር የምታውቀውም አንተው ነህና
⇘ የአሞጋሾች ሙገሳ እንዳያታልልህ
የተቺዎች ትችትም እንዳይጎዳህ✨ ።
#ያአኺ አልከሪም
ግልባጩ ላንቺ ነው ኡኽታየ
ዝምብሎ የሚቆጣ ሞኝ የለም። ዉስጡ የተጠራቀመ ነገር ስላለ ነው እንጂ ።
ትንሽም ብትሆን ከኸይር ስራ አትዘናጋ
መስራት ባትችል ለኸይር ስራ ኒያ አድርግ የሆነ ቀን መስራትም ይገራልሀል ይሆናል
መስራት ባትችል ለኸይር ስራ ኒያ አድርግ የሆነ ቀን መስራትም ይገራልሀል ይሆናል
በሂወት መንገዴ ዝምታ ለፈተናዎች ማለፊያ
ትልቅ ቁልፍ መሆኑን ተረድቻለሁ
Su
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ
እንዴትናችሁ አልሀምዱሊላህ
ዛሬ ደስ በሚል ነገር መጥቻለው
አንድ ወገናችን በጓደኞቹቿ አኽላቅ እና በሙስሊም ሴቶች ሂጃብ አለባበስ ተማርካ(አያችሁ በ ሂጃባችን ዳዕዋ ማድረግ ይቻላል )ስለ ኢስላም ማሰብና ማጥናት ጀመረች የተወሰነ ጊዜ ካነበበችና ሀቁን ከተረዳች ቡሃላ ወደ ተፈጠረችበት ሀቀኛ ትክክለኛ ወደ ሆነው አምነት ኢስላም ወዳው ልትመጣ ነው አላህ ካለ ፍቃዱ ከሆነ ጁምአ ሸሃዳ ትይዛለች እህታችን ልትሆን ነው አልሃምዱሊላህ
ግን አሁን ላይ የ 11 ክፍል ተማሪ ናት ከቤተሰብ ጋር ናት አያቁም ቢሆንም ሂጃብ መስገጃ ቀሚስ ምናምን ያስፈልጋታል ጓደኞቿ አብረዋት ተማሪ ናቸው ምንም የላቸውም እንዴት ነው ምናግዛት ምናስደስታት ብለው እያሰቡ ነው አስኪ ማገዝ ምትፈልጉ በውስጥ አናግሩኝ
@eka1824
የጓደኞቿ ስልክ እና አካውንት እልክላቹዋለሁ

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የጋዛዊያን ደስታ‼
Palestinians in #Gaza chant “Allahu Akbar”, celebrating the announcement of the ceasefire agreement between Israel and Hamas.
የተገደሉትን ህፃናት፣ ሴቶች፣ አዛውንቶችና ሁሉንም አላህ ከሸሂዶች ይመድባቸው።
Palestinians in #Gaza chant “Allahu Akbar”, celebrating the announcement of the ceasefire agreement between Israel and Hamas.
የተገደሉትን ህፃናት፣ ሴቶች፣ አዛውንቶችና ሁሉንም አላህ ከሸሂዶች ይመድባቸው።
አላሁ አክበር 🇵🇸
አላሁ አክበር 🇵🇸
አላሁ አክበር 🇵🇸
466 የሀዘን ቀናት ዛሬ አብቅቷል
የደስታ እንባ 😭
سلام عليكم بما صبرتم
👉በኳታር አደራዳሪነት ሲደረግ የነበረው የሀ*ማ* ስ እና እስራኤል የተኩስ አቁም ስምምነት ተፈፀመ።
....በዚህም መሰረት በሀ* ማ* ስ እጅ ያሉ እስራኤላውያን የሚለቀቁ ሲሆን በእስራኤል እጅ ያሉ ፍል* ስጤ*ማዊያ*ንም ይለቀቃሉ። የተኩስ ድምፅ የማይሰማ ሲሆን የእስራኤል ጦር ከጋ* ዛ ለቆ ይወጣል።
በመደመሪያዎቹ ቀናትም አስቸኳይ እርዳታን የያዙ 600 መኪኖች ወደ ጋዛ ይገባሉ።
በጋ*ዛ ላይ የሚደረጉ የጦር በረራዎች የሚቆሙ ሲሆን ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው እንዲመለሱ ይደረጋል።
🙌. ከዚያም ጋ*ዛ* ን እንደገና የመገንባት ስራ በአለምአቀፍ ዘመቻ ይጀመራል።

እንዴት ይሆን ?
ኢብን ጀበልን ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም "አንተ ሙአዝ ወላሂ እወድሃለሁ "ያሉት ቀን እንዴት እንቅልፍ ወስደው!?
ኢብን አቢ ጣሊብስ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አንተኮ ለኔ ለ ሙሳ ሃሩንን እንደማለት ነክ ያሉት ቀን እንዴት እንቅልፍ ወሰደው!?
ሰሀቦችስ በ ጀነት የተበሰሩ ቀን እንዴት ተኙ!?
ቢን ሀሪስስ አላህ ቁርአን ላይ ስሙን እንዳወሳው የ ነገሩት ቀን እንዴት ተኛ!?
የ ሀበሻዉ ቢላልስ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም "ጀነት ዉስጥ ኮቴህ ይሰማኛል "ያሉት ቀን እንዴት ተኛ!?
የኛ ዉድ ነቢይ ሰላትና ሰላም በአንቱ ላይ ይሁን ﷺ

♡ ሙስሊም ነኝ እኔ ♡ | I am Muslim
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ እንዴትናችሁ አልሀምዱሊላህ ዛሬ ደስ በሚል ነገር መጥቻለው አንድ ወገናችን በጓደኞቹቿ አኽላቅ እና በሙስሊም ሴቶች ሂጃብ አለባበስ ተማርካ(አያችሁ በ ሂጃባችን ዳዕዋ ማድረግ ይቻላል )ስለ ኢስላም ማሰብና ማጥናት ጀመረች የተወሰነ ጊዜ ካነበበችና ሀቁን ከተረዳች ቡሃላ ወደ ተፈጠረችበት ሀቀኛ ትክክለኛ ወደ ሆነው አምነት ኢስላም ወዳው ልትመጣ ነው አላህ ካለ ፍቃዱ…
ቀኑ ደረሰ አልሃምዱሊላህ
ሸሃዳ ያዘች ወደ ኢስላም መጣች እህታችን አልሃምዱሊላህ
አንድ እህት ለሰልምተዋ እህታችን በምንም ነገር አብራት እንደምትሆን አና የንፅፅር ትምህርት በነፃ ልትማር እንደምትረዳት ገልፃለች ጀዛኪላህ
አሁንም ማገዝ ለምትፈልጉ @eka1824 አድራሻውን እስጣለው
ሸሃዳ ያዘች ወደ ኢስላም መጣች እህታችን አልሃምዱሊላህ
አንድ እህት ለሰልምተዋ እህታችን በምንም ነገር አብራት እንደምትሆን አና የንፅፅር ትምህርት በነፃ ልትማር እንደምትረዳት ገልፃለች ጀዛኪላህ
አሁንም ማገዝ ለምትፈልጉ @eka1824 አድራሻውን እስጣለው
አንድ ሰው መጣና ዙሀይርን «የሆነ ነገር ትመክረኛለህ?» ብሎ ጠየቀው።
«አዎ!… በተዘናጋህበት ወቅት አላህ እንዳይወስድህ ተጠንቀቅ!»
«አዎ!… በተዘናጋህበት ወቅት አላህ እንዳይወስድህ ተጠንቀቅ!»
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከዝሁር ሶላት በፊት አራት ረከዓ ከዝሁር በኋላም አራት ረከዓ ጠብቆ የሰገደ ሰው አሏህ ከእሳት ያነፃዋል ።
«ዚክር የሻከሩና የሸፈቱ ልቦችን በመመለስ ላይ ታላቅ ስራን ይሰራል። በየእለቱ የሚፈፀም የማይታለፍ የዚክር ልምድ ይኑረን።» ©