🦋✨ባሪያው በመቃብር ውስጥ የሚኖረው ሁኔታ ጸጋም ሆነ ስቃይ ፣ እስርም ሆነ ነፃነት ቀልቡ በደረቱ ውስጥ ከሚኖረው ሁኔታ አምሳያ ነው… በመቃብርህ ውስጥ ያለው ሁኔታህን ማወቅ ከፈለክ ፥ በደረትህ ውስጥ የቀልብህን ሁኔታ ተመልከት… ልብህ በፍክነት በ‘ርካታ በንፅህና ከተሞላ የቀብር ሁኔታህ ይህ ነው.✨🦋
ابن القيم -رحمه الله- 📗[الداء والدواء]
ابن القيم -رحمه الله- 📗[الداء والدواء]
➱ ሞኝ የሞኞች ሁሉ ሞኝ ብሎ ማለት ለዚህ አጭር የዱንያ ሀያት ብሎ አኼራውን የዘነጋ ፧ በዱንያ ብልጭልጭ አኼራውን የሸጠ ሰው ነው::
➱ አራዳ ፥ ብለህ ሰው ብሎ ማለት በዚህ አጭር የዱንያ ቆይታው ዘላለማዊ የአኼራ ሀያቱን የሚያሳምር ፧ በገንዘቡ ፥ በጉልበቱ ፥ በጊዜው ፥ በአፊያው ለአኼራው የሚለፋ ነው::
➱ አራዳ ፥ ብለህ ሰው ብሎ ማለት በዚህ አጭር የዱንያ ቆይታው ዘላለማዊ የአኼራ ሀያቱን የሚያሳምር ፧ በገንዘቡ ፥ በጉልበቱ ፥ በጊዜው ፥ በአፊያው ለአኼራው የሚለፋ ነው::
በየትኛው አባባል በጣም ይስማማሉ?
📜❯─────── ክፍል 1───────❮📜
📜❯─────── ክፍል 1───────❮📜
Final Results
8%
አንዳንድ ሰዎች አሉ ለዛሬ ደስታችን እንጂ ለነገ እኛነታችን የማይጠቅሙን
16%
የምትወደውን ለማግኘት መታገል አለብህ፤ አለበለዚያ ያገኘኸውን ለመቀበል ትገደዳለህ
29%
ሌት ተቀን ሌላ እንድትሆን በሚገፋፋህ ዓለም ውስጥ እራስን ሆኖ መገኘት ትልቅ ውጤታማነት ነው
48%
ለደስታህም ለሐዘንህም ወሣኝ ነውና/ናትና የትዳር አጋርህን በጥንቃቄ ምረጥ
ጎማ መቀየር እየቻልክ መኪናህን አትጣል!
ያሰብከው ካልተሳካ ሀሳብህን ቀይር እንጂ ህይወትህን አታጥፋ፡፡ ፍቅርህ መሀል ችግር ቢፈጠር ፍቅርህን ጠግን እንጂ ቤትህን ትተህ አትሒድ፡፡ ህይወት ሁሌም ሙሉ አትሆንም፡፡ የጎደለህን እየሞላህ ቀጥል፡፡ በፍፁም አትሸነፍ አለምን እልህ የተጋባ ነው የሚጥላት ህይወት የስኬት ገበያ ናት በብልጠት ተገበያይ፡፡
"መቀየር የማንችለውን ነገር መቀበል ማለት ተስፋ መቁረጥ ማለት ሳይሆን አቅማችንን የምንችለው ነገር ላይ ማዋል ማለት ነው:: በፍፁም ተስፋ አትቁረጥ ግን አቅምህን የምትችለው ነገር ላይ አውለው።

Forwarded from ♡ ሙስሊም ነኝ እኔ ♡ | I am Muslim (➧. Mah_Ye)
➧. አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ✋
➧. ረመዷን_ከሪም እያልኩኝ!
➧. ምርጥ የኤምሬት እና የመዲና እሸት ቴምር ወደ ኢትዮጵያ አስገብተናል አድስ አበባ እና ደሴ መካነሰላም በብዛትና በችርቻሮ እናቀርባለን ውጪ ሀገር ያላችሁም ደውላቹ ለቤተሰብ ማዘዝ ትችላላችሁ ለመስጂዶች ለሁሉም ቴምር ከፈለጋቹ ይደውሉልን !
👌. የማይያያዝ የማይጨማለቅ
👉. ወፈፍራም ፍሬ ያለው
👉. በካርቶን ወይም በፍሬ
👉. ለመስጂዶች ወቅፍ ካዘዙም እናደርሳለን !
👉. እርሶ ቤቶ ሆነው #ቴምር_ያሉበት ድረስ እዲመጣሎ ይፈልጋሉ??
እንግዲያውስ ይደውሉ።
እንዳያመልጦ... ይጠቀሙበት!!!
➧. ስልክ :- 0914367877
. :- 0914367877

በአሳ ነበረ ሆድ ውስጥ ተስፋ ነበር
በእሳት ነበልባል ውስጥም ተስፋ ነበር
በጉድጓድም ውስጥም ተስፋ ነበር
በአላህ ላይ ተስፋ ያደረገች ነፍስ አትጎዳም
በአሏህ ላይ ያለች ተስፋ ያደረገች ነፍስ አትጎዳም
በአላህ ላይ ያለን ተስፋ የማይናድ ይሁን
አድራጊው የማይሰስት ጌታ ነውና🤍❤️🩹
በእሳት ነበልባል ውስጥም ተስፋ ነበር
በጉድጓድም ውስጥም ተስፋ ነበር
በአላህ ላይ ተስፋ ያደረገች ነፍስ አትጎዳም
በአሏህ ላይ ያለች ተስፋ ያደረገች ነፍስ አትጎዳም
በአላህ ላይ ያለን ተስፋ የማይናድ ይሁን
አድራጊው የማይሰስት ጌታ ነውና🤍❤️🩹
የወርሃ ረጀብን 27ኛ ቀን መፆምና በተለያዩ ዒባዳዎች የተለዬ ማድረግ፤ በዲናችን መሠረት የሌለው ቢድዓህ ነው።
🟢غداً السابع والعشرين من رجب هل ثبتت ليلة الإسراء والمعراج أنها في 27 من رجب⁉️وهل‼️ صيام يومه وقيام ليله من السنة⁉️‼️
✍🏻 قال #الشيخ_ابن_عثيمين_رحمه_الله:
هذا لم يثبت من الناحية التاريخية وكل شيء لم يثبت فهو باطل، والمبني على الباطل باطل. 📚مجموع الفتاوى (2-297).
✅هل يجوز أن نحدث في هذه الليلة شيئًا من شعائر الأعياد أو شيئًا من العبادات ؟
✍🏻 قال #الشيخ_ابن_عثيمين_رحمه_الله:
❎ لا يجوز لنا أن نحدث فيها شيئًا من شعائر الأعياد أو شيئًا من العبادات؛
لأن ذلك لم يثبت عن النبي ﷺ وأصحابه.
📚مجموع الفتاوى (2-297)🌹
✍🏻 وقال #أيضا : (صيام اليوم السابع والعشرين من رجب وقيام ليلته وتخصيص ذلك بِدعة، وكلُّ بدعة ضلالة).
🔸#المصدر: [مجموع فتاوى ابن عثيمين]✅

ጋዛዊያን ወደ ሰሜን ጋዛ በመመለስ ላይ‼
ምንም እንኳ ብልጣብልጡ ትራምፕ ከተማዋ እስከምትለዳ ድረስ በጎረቤት ሃገሮች ይጠለሉ ቢልም፤ እዚሁ በፍርስራሹ ላይ ብለዋል!
ምንም እንኳ ብልጣብልጡ ትራምፕ ከተማዋ እስከምትለዳ ድረስ በጎረቤት ሃገሮች ይጠለሉ ቢልም፤ እዚሁ በፍርስራሹ ላይ ብለዋል!
በምድር ላይ ህይወትን ለማሳካት ስትንቀሳቀስ መውደቅ ና መነሳት ያለ ቢሆንም ከወደቁ ቡኋላ መነሳት ግን የስኬታማ ሰወች መገለጫ ነው።
ለሁሉም ነገር አላህን አመስግን። አልሀምዱሊላህ✍
ለሁሉም ነገር አላህን አመስግን። አልሀምዱሊላህ✍
🦋✨❝የዱንያ ሰዎች ዱንያን ለማግኘት ከኋላ ኋላዋ ይሮጣሉ ግና አይደርሱባትም..እርሷ ❨ዱንያ❩ ደግሞ ከአሏህ ሰዎች ኋላ ኋላ ትሮጣለች ግና አትደርስባቸውም❞ አሉ።
🩵. ሠይዲ ዐብዱልቃዲር አል-ከይላኒይ ❨ቀደሠሏሁ ሲረሁ❩ 🩵
አሏህ ዱንያን የፈጠረው ለባሪያዎቹ ነው። ባሪያዎቹን ወደ ምድሪቱ ያስገኘው ደግሞ ለራሱ(እንዲገዙት) ነው። እናም..የሰው ልጅ በልቡ ውስጥ የፈጠረውን አምላክ እንጂ የተፈጠረለትን ዱንያን ማስበለጡ በደል ነው።
#አህሉል_ዊርዲ
🌹. https://www.tg-me.com/Muslim_negn