Telegram Web Link
ከ አሏህ ፊት እንዳትቀርብ ለ አሏህ ከመስገድ የያዘክ ምንድን ነው?
የረሂሙ እገዛ ለዚያች ነፍስ የጌታዋን መንገድ ላለመሳት እየተወላገደች ላለች
.
.
.
አላህ ምን አንደፃፈልህ ብታቀዉ ኖሮ መጠበቅ አይከብድም ነበር
Audio
የዙልሒጃ አስር ቀናቶች


📝በነዚህ ውድ ቀናቶች፦

⭞ የሰዎች መዘናጋት !
⭞ ግንዛቤን ማስፋት !
⭞ ከረመዷን ይበልጣሉን?

ክፍል፦ ①】በድጋሜ የተለጠፈ!

🏷 ኢንሻአላህ ይቀጥላል……

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
📋 በአስሩ የዙልሒጃ ቀናት ቁርኣንን ለማኽተም የሚረዳ ፕሮግራም👇

📆 ዙልሒጃ 01 : ከፋቲህ - አል ዒምራን
📆 ዙልሒጃ 02 : ከኒሳእ - ማኢዳህ
📆 ዙልሒጃ 03 : ከአንዓም - ተውባህ
📆 ዙልሒጃ 04 : ከዩኑስ - ኢስራእ
📆 ዙልሒጃ 05 : ከከህፍ - ኑር
📆 ዙልሒጃ 06 : ከፉርቃን - ፋጢር
📆 ዙልሒጃ 07 : ከያሲን - ሐዲድ
📆 ዙልሒጃ 08 : ከሙጃደላህ - ናስ

📆 ዙልሒጃ 09 : ፆም፣ተክቢራ ...
📆 ዙልሒጃ 10 : የዒድ ቀን

✔️ እንጠቀምባቸው
AbuSufiyan_Albenan
አስቸኳይ ማሳሰቢ


ማክሰኞ  የወሩ የመጨረሻው ቀን ሊሆን ይችላል።

የወሩ መጨረሻ ከሆነ ደግሞ ከነገ በኋላ «ኡዱሒያ» ማድረግ የፈለገ ሰው ከፀጉሩም ይሁን ከጥፍሩ ምንም ነገር መንካት አይፈቀድለትም።

ስለዚህ ወዳጆች ፦

ፀጉሩን መቁረጥ፣
ቀድሞ ቀመሱን ማሳጠር፣
ጥፍሩን መቁረጥ፣
የብብትና የብልት ፀጉሩን ማስወገድ የፈለገ ሰው ማክሰኞ ማሳለፍ የለበትም።

ነብያችን ﷺ እንዲህ ይሉናል፦
«إذا دخلت العشر، وأراد أحدكم أن يُضحي فلا يمس من شعره وبشره شيئًا»

«አስሩ ቀናቶች ሲገቡ ከእናንተ አንደኛችሁ ኡዱሒያ ማድረግ ከፈለገ ከፀጉሩም ይሁን ከሰውነቱ ምንም ነገር እንዳይነካ»

ይህንን አሳሳቢና አስቸኳይ መልዕክት ለሁሉም ሙስሊም ሼር በማድረግ ሙስሊሞችን ከስህተት እንታደጋቸው።
       
    Darutewhide
ሰበር🛑

ሳዑዲ ላይ ጨረቃ ስለታየች አላህ
ካለ ነገ ረቡዕ   ዙል-ሒጃህ ①︎ ይሆናል።

ሐሙስ ጁን 5,2025 {ግንቦት 28,2017 E.C} የዓረፋህ ቀን ነው ።

ጁሙዓህ ጁን 6 {ግንቦት 29} የዒደ-ል-አድሃ በዓል  ይሆናል።
ነገ እሮብ የዙል ሀጅ ፆም አንድ ብሎ ይጀመራል
የቻልን እንፁም ያልቻልን ሌሎችን እናስታውስ
የአመቷ ውዷ 10ቀናት አላህ የምንጠቀምበት ያርገን
Audio
የዙልሒጃ አስር ቀናቶች


📝 በውስጡ የተዳሰሱ ነጥቦች፦

√ የመልካም ስራ በላጭነት
√ የቁርአን የሀዲስ ጥቅሶች
√ ለበላጭነታቸው 12 ነጥቦች

ክፍል፦ ②በድጋሜ የተለጠፈ!

🏷 ኢንሻአላህ ይቀጥላል……

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
﴿وَرَبَّكَ فَكَبِّرْ﴾.

«اللهُ أكْبَرُ اللهُ أكْبَرُ ، لَا إلَهَ إلَّا اللهُ ، اللهُ أكْبَرُ اللهُ أكْبَرُ ، وَلِلهِ الحَمْدُ».
=
ካነበብኩት ላካፍላችሁ

የሚገርም ነው!!
===========
✍️ «አልሀምዱሊላህ እኔ እና እንድ እህቴ በአንድ ወቅትላይ በጣም አምርረን ዱአ እያረግን ነው ከአላህ ቤት ተቀምጠን ሁለታችንም የቲሞች ነን እና ትምርታችንን ጨርሠን ስራ አተናል ለማግባት እንፈልጋለን ግን ለትዳር የሚሆን ትክክለኛ ወንድ በዙሪያችን ጠፋ ሂጃባችንን አስተካክለን ለብሠናል መልካችንን ተመልክቶ ማንንም አይመጣም ቤተሠባችን ደሞ ለኛ ይሆናል ያሉትን ሠው ማግኝት አልቻሉም ከዛም ማንም በሌለበት በአላህ ቤት ተቀምጠን እንዲህ አልን ስራ ምናምን እያልን ከምንን ከራተት አላህ መልካሙን ትዳር እንዲሠጠን እንለምነው ኢንሻ አላህ ከረመዷን በፊት እናገባለን ብቻ ለይል እየተነሣን ዱአ እንዳረግ አልን ቃላችንን ፈፀምን الحَمْدُ ِللهአብዝተን ለይል ሠጋጅ ሆን ረመዷን 1 ወር ቀረው ወፍ የለም እሧ እረ እህቴ ተስፋችን ልክ አይመስለኝም አላህንኮ የግድ እንዲህ ካላረክ ብለን ማስገደድ አንችልም የሚሆነውን ዝም ብለን እንጠብቅ በኋላ ልባችን እንዳይሠበር በዝልክ እርግጠኛ የሚያደርገን ነገር የለም ተይ አለች እኔም ወላሂ እናገባለን 1 ወር እኮ ብዙ ነው አላህ ንያችንን አሣምሮ በመሙላት ላይ ቻይ ነው አልኳትﷻ እሽ አለች سبحان اللهከዛ ረመዷን ሊገባ 3 ሣምንት ሲቀረው ቅዳሜ ቀን እኔ አገባሁ በቀጣዬ ሣምንት ቅዳሜ ደሞ እሷ አገባች ይህ የሆነው 2014 ላይ ነው አላህ የሻውን ሠሪ ነው በሡ ተመኪወቹን ይወዳል የዳረን ወንዶች እራሡ ከ ቅርባችን የሆኑ አልነበሩም የኔን ባል ከ ካናዳ ነው እያክለፈለፈ ያመጣው የሧን ደሞ ከአሜሪካ ነው አስቡ ከፀሀይ መግቢያ አስከ መውጫዋ ድረስ የሚሆን እርቀት በመካከላች ነበር ግን አላህ ሁሉን በመስራት ላይ ቻይ የሆነ ጌታ ነው ሁለቱም አይተዋወቁም በየራሳቸው መንገድ ነው የመጡት ከሁሉ በላይ በሡ ተመርጠው ነው ወደ ሂወታችን የገቡት الحَمْدُ ِلله ትማሩበት ዘንድ ይህን መልክት ፀፌለሁ ንያችንን እናሣምር የእውነት በሡ እንመካ የጠላብንን እንተው ላዘዘብን ነገር እጅ እንስጥ ካለምንም ማጋራት በብቸኝነቱ እንገዛው ከሡውጭ ያለ ማንም ለኛ ጥቅምን ሊያስገኝልን የሚችለ የለም ማንም ከሡ አላህ ሌላ ከጉዳት የሚጠብቀን ማንም የለም ከአላህ ጋር በመሆን ሂወታችንን እናስውባት ወላሂ ከሡ ጋር ስትሆኑ የዱንያን ምድርም የተመቸ ያደርግልናል ካልሆነ ግን በኛ ላይ ያጠብብናል በአረህማን ላይ የዘነጋን ሁነን ነፍሶቻችንን በድለን በሁለት ሀገር ከመክሠር አላህ ይጠብቀን ።»

➤➤➤➤➤➤➤
ለነዛ ትዳር በሶሻል ሚዲያ ወይመ ወጣ ወጣ በማለት ብቻ የሚገኝ ለሚመስላቸውና ቤት ውስጥ የተሰተረች ኒቃቢስት ማን አይቷት ባል ታገኛለች ብለው ለሚያስቡ

||
ሁሉም የሆነ ሀጃ አለበት አነሰም በዛም so
አንተ ወይም አንቺ ብቻ አይደለሽም ሀጃ ያለባችሁ
አብሽሩ
ሲደክምህና ስትሰለች ልትደርስበት ያለምከውን ህልም አስታውስ።ተስፋ መቁረጥ ህልምህን እንዲያጠፋ አትፍቀድ።በሙሉዕ መንፈስና ወኔ እንዲህ በል፦ የማይቻል ነገር የለም።በድካምና መከራ የታጀበ መጀመሪያ ሁሉ ፍጻሜው እንደሚያበራ እወቅ።ላለመድከም ድከም።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👌 አይ ሴቶችዬ አይችሉምኮ!
    🌧¯¯¯¯¯¯🌴¯¯¯¯¯¯¯🌦

እስኪ ከሸይኽ ዐብዱረዛቅ በድር ጋር ፈገግ በሉ!!!

👌 አንድ ሰው ከሚስቱ ቁጭ ብሎ ሳለ በአንድ ወቅ ሚስቱ የሞተችበት የቅርብ ጓደኛውን አስተወሰና እንትና እንትና…የሚባል ጓደኛዬ ነበረኝ ብሎ አጫወታት።

🌴 ከዛም በጣም አዘነና እጁን ወደ ላይ አንስቶ ❝ጌታዬ ሆይ ጥሩ የሆነችን ሚስት ስጠው❞ ብሎ ዱዓ አደረገ።

🔎 ይህኔ ሚስቱ
👉 "ለሱ ዱዓ አታድርግለት" ኣለች።
👉🏽 እሱም "ለምን? ሚስት የለውም እኮ" ኣላት።
👉 እሷም እየተገላመጠች "አታድርግለት ኣልኩህ አታድርግለት" ኣለች። አንተ ለሱ ዱዓ ስታደርግ መላኢካ «ኣዎ ላንተም የሱ አይነት (ዱዓ ያደረግከለት ነገር አይነቱ) ኣለልህ ይላልና» ኣለች።
   ▣ ጉድኮ ነው! እንደት ትዝ አላት!

🌴 ሴቶች የማይደራደሩበት ነገር ቢኖር የተጨማሪ ሚስት ጉዳይ ነው! ሺ ግዜ ኢማን ቢኖራት ወፍ¡ አትሰማህም!


 
ከ1400 አመታት በፊት ላለቀሱልሽ
ነብይ ውለታቸው ሱሪ በሻርፕ መልበስ
ከሆነ በጣም ያሳዝናል!
ዛሬህን አይተህ በነገህ ተስፋ እንዳትቆርጥ ኢንሻ አላህ በጣም በቅርቡ ያሰብክበት ቦታ ትደርሳለህ Trust Me ብቻ መልፋትህን እንዳታቆም!

sun_flowere
ለምትናገሩት  ቃል  ተጠንቀቁ !

ምክንያቱም በዛ ሰው አዕምሮ ውስጥ ምን ያህል እንደሚመላለስ አታውቁም ።
🌹🌹የንጋት ግብዣ

قُلِ الْحَمْدُ لِلَّهِ وَسَلَامٌ عَلَىٰ عِبَادِهِ الَّذِينَ اصْطَفَىٰ ۗ آللَّهُ خَيْرٌ أَمَّا يُشْرِكُونَ
(ሙሐመድ ሆይ) በል «ምስጋና ለአላህ ይግባው፡፡ በእነዚያም በመረጣቸው ባሮቹ ላይ ሰላም ይውረድ፡፡ አላህ በላጭ ነውን ወይስ ያ የሚያጋሩት (ጣዖት)? ((ሡራ ነምል)


🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
kelamulh
☀️ምንም አልረባም ብለህ በተደጋጋሚ በራስህ ተስፋ የቆረጥክበት ጊዜ አለ፡፡ አላስፈልግም ከንቱ ነኝ ብለህ ራስህን የረገምክበት ጊዜም ብዙ ነው፡፡ ከባድ ችግር አግኝቶህ ሞትን በራስህ ላይ የጠራህበት ጊዜም አንድ ሁለት አይባልም፡፡
እናት መርየም፣ ያች ቅድስቲቷ እመቤት ... ምጥ ላይ በሆነች ጊዜ ጭንቅ ተደራረበባትና “ ዋ ምነዋ ከዚህ ፊት #ሞቼ ተረስቼ በሆነ ኖሮ!” አለች፡፡ በሆዷ ምን እንደያዘች ሳትገነዘብ።
ከባዱ ምጥ የያዘው ከባዱን ሰው ነበር፡፡ ነቢዩ ዒሳን (ዐለይሂ ሰላም)፡፡

ዱንያ መላ አካሉዋ ምጥ ነው ወዳጆቼ፡፡ ከተፈጠርንበት ጊዜ ጀምሮ ምጧ አልተፋታንም ይሆናል፡፡ ግና ቀናት ምን እንዳረገዙም አናውቅም። ፈተናና ችግሮቻችን ነገ መልካም ነገር ይወልዱ ይሆናል ማን ያውቃል???¿
አብሽሩልኝ......

#
2025/06/28 16:01:51
Back to Top
HTML Embed Code: