Telegram Web Link
እኛ ሙስሊሞች እየሱስንም ሆነ ከአለም ሴቶች ምርጥ የተባለችዋ እናቱን ማርያምን እንወዳቸዋለን

እየሱስን የማይወድ ሙስሊም አይደለም

ከነብያቶች መካከል በአንድ ነብይ ያላመነ በሁሉም እንደ ካደ ነው
1+1+1=1???????
መደመር ካልቻልክ በጣትህም
ቢሆን ቆጥረህ ድረስበት
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወንድ ልጅ እቤቱ ከሰገደ ሚዛኑን አዛብቷል!!
🌊  ኢየሱስ ራሱ የዳነው በስራ ነው ! 🌊

ብዙ ጊዜ ክርስቲያን ወገኖች ኢየሱስ እና አምላክ ያላቸው ግንኙነት የአባት እና ልጅ አድርገው ይናገራሉ። እውነታው ግን በተቃራኒው የፍጡር እና ፈጣሪ ነው። ይህን ከማየታችን በፊት የሆነ መሠረት እንስራ። እንደሚታወቀው ሰዎች አምላክ ያዘዘውን አምላክ የሚወደውን ነገር ሊያደርጉ ይገባል። የማያደርጉ ከሆነ ያለ ምንም ጥርጥር አምላክ ይተዋቸዋል። አምላክ ከተዋችሁ ደግሞ መጨሻችሁ ውድቀት እና ገሀነም ነው።

🌪 ኢየሱስም አምላክ የሚወደውን ነገር ሁልጊዜ የሚያደርግ ፍጡር ነው ። አምላክ ያዘዘውን አምላክ የሚወደውን ነገር ካላደረገ አምላክ ኢየሱስን ብቻውን እንደሚተወው ተናግሯል ።

📕📕 ዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 8፥ ቁጥር 29

“የላከኝም ከእኔ ጋር ነው፤ እኔ ደስ የሚያሰኘውን ዘወትር አደርጋለሁና አብ ብቻዬን አይተወኝም አላቸው።”


🌠 ክርስቲያን ወገኖች ኢየሱስን አምላክ ነው አትበሉ  ከመነሻው እሱ ራሱ የዳነው ዘውትር አምላክ የሚወደውን ሰርቶ እና አምላክን ለምኖ ነው። ባያደርግ ኖሮ አምላክ እንደሚተወው ቁርጥ አድርጎ ተናግሯል ።

----------------------------------------------------
              Abdulkerim
           [FACE THE TRUTH ]
    
     
------------------------------------------------------
❝ኮት በጅልባብ ላይ መደረብ❞

ጥያቄ፦
ኮት በጅልባብ ላይ መልበስ በተለይም በዚህ ብርዳማ ወቅት ወደ ውጭ በምትወጣበት ጊዜ ከላይ ኮት  መደረቧ የኢስላማዊ ሂጃብ አለባበስን ይጥሳልን?

መልስ፦
🌴ሸይኽ ሷሊህ ቢን ፈውዛን አል ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ይላሉ፦

ኮትን በጅልባብ ላይ መልበስ ሁለት አሉታዊ ጥፋቶች አሉት፦
1ኛ- ኮት በራሱ ጌጥ ነው።ሸሪዓዊ ፍርዱም እንደ ልብስ ነው።የላቀው አላህ በእርግጥም የሚታየውን ግልፅ የሆነ ጌጥ በጂልባብ እንዲሸፍኑ አዟቸዋል፡- «ጌጣቸውንም ከእርሷ ግልጽ ከኾነው በስተቀር አይግለጡ፡፡» (አል-ኑር፤ 31)። ታዲያ በጅልባቡ  በራሱ ላይ ያለ ጌጥ እንዴት ሊሆን ይችላል?

የጅልባብ ቅድመ መስፈርት ሰፊና  ልቅ መሆኑ ነው። ኮት መልበስ ይህንን ቅደመ መስፈርት ያስወግደዋል፤ይህም የሴቲቱ ልብስ ከሰውነቷ ቅርፅ ጋር እንዲጣበቅ ያደርገዋል።

በዚህም ቅድመ መስፈርቱን ያስወግደዋል። መፍትሔው ወደ ውጭ ለመውጣት የምትገደድ ከሆነ  ከጅልባብ ስር ሞቅ ያለ ልብስ ለብሳ ከዝናብ እራሷን በጃንጥላ መከላከል ነው።ኃያሉ አላህ አዋቂ ነው።

📚ﻟﻠﺸﻴﺦ ﺻﺎﻟﺢ ﺑﻦ ﻓﻮﺯﺍﻥ ﺍﻟﻔﻮﺯﺍﻥ
══════ ❁ ════
Mohammedseid21
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የምታውቁት ሰው ሲጠላቹ💔
በማታውቁት ነው የሚክሳቹ👌

ነብዩሏህ ዩሱፍን👇

የሚያቁት ወንድሞቹ ሸጡት💧
የማያቁት ግብፆች አነገሱት
#ወዳጅ ማለት ካንተ ያየውን 1 ስህተት አስተካክሎ ጥሎህ ሚሄድ አይደለም!
እውነተኛ ወዳጅ ማለት 100  ስህተቶችህን እያረመ አብሮህ ሚቆይ ነው...

አላህ ይወፍቀን abo☀️🤲
በቃ አትፈረዱባት

ሴት ልጅ ስለ ወንድ መጥፎ ነገር ያለ ምክንያት አታወራም ካወራችም ከኃላዋ የሆነ ምርር ያደረጋት ወንድ አለ ተረዷት አባት :ወንድም :ባል :አጎት :አሰሪ ሌላም ሰው

ስለ ወንድ ጥሩ ካወራችም ከኃላዋ የሆነ ምርጥ ወንድ አለ ማለት ነው

በተመሳሳይ ወንድም ስለ ሴት እንደዛ
አንድ ቀን ሁሉም ነገሮች ለኸይር ሆነው ይመጣሉ ኢንሻ አሏህ
ከሰለፎች መካከል የዐረፋህ ቀን ሲደርስ ዱዓእ አደርግበታለሁ ብለው ወሳኝ ጉዳያቸውን ቋጥረው የሚይዙ ነበሩ። አላህ ካደረሰን ይህ ድንቅ ቀን ነገ ሀሙስ ነው። በተለይ ከሰዓት በኋላ በተለይም ከዐስር በኋላ ሁሉንም ጉዳያችንን ትተን ከወዲሁ ጊዚያችንን በማመቻቸት ወሳኝ ጉዳዮቻችንን ይዘን ለአላህ «ያ ረብ!» ለማለት እንዘጋጅ።

ከአላህ ውጭ ለማንም የማንነግራቸው፣ ብንነግራቸውም ሰዎች በአግባቡ የማይረዱን፣ ውስጣችንን የሚያብሰለስሉን ስንትና ስንት የታፈኑ እምቅ ስሜቶችና ጭንቀቶች አሉብን አይደል! በተለይ ደግሞ ሙእሚን ዱንያን እንደምንም ቢያልፋትም አኺራው ወሳኝ ነውና ሁሉንም ጉዳያችንን ለርሱ ለማመልከት እንዘጋጅ። ቤተሰባችንንም እናስታውስ። አላህ ያግራልን።

ከኛ መካከል የሚያሳስበው ሐጃና ወንጀል የሌለበት ማን አለ?
☀️አረፋ ....ምርጡ ቀን ...ነገ እኮ ነዉ

ዱዓዎቻችሁን #አዘጋጃችሁ?

ሀጃዎቻችሁን ለያችሁ????
.
ነገ ምንም ኡዝር የሌላችሁ ሰዎች....
የነገውን ቀን መፆምን እንዳረሱ 🙌
" የአረፋ የዛሬው ቀን ከአሱር እስከ መግሪብ ባለው ጊዜ ዱአ ላይ እጅግ በጣም እንበርታ ምክንያቱምመልእክተኛው ለዱአ በጣም ትኩረት ሲሰጡት የነበረ ሰአት ስለሆነ። አላህ ለሰማይ ባልተቤቶች ዘንድ ባሮቹን ሚያወድስበት ሰአት ስለሆነ

=
በአንድ ቀን ውስጥ"ላኢላሃ ኢለላህ ወሕደሁ ላሸሪከ ለሁ ፣ለሁል መልከ ወለሁል ሐምዱ ፣ወሁወ ዐላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር" የሚለውን 100 ጊዜ ያለ ሰው 10 ባሪያ ነፃ እንዳወጣ ይቆጠርለታል፣100 መልካም ስራ ይፃፍለታል፣100 ወንጀል ይሰርዝለታል [ቡኻሪ እና ሙስሊም ዘግውታል]

እና ዛሬ ዐረፋ ሆኖ የአላህ ባሮች ከእሳት ነፃ ናቹህ በሚባልበት ቀን ይህን ዚክር አይደለም 100 ጊዜ 1000 ጊዜ ማለትስ ያቅተናል እንዴ? ለአባት፣ለእናት፣ለቤተሰብ፣ለጓደኞቻቹህ ዚክሩን አጋሯቸውና እነርሱ ከተጠቀሙበት ደግሞ አጅራቹህን አስቡት?
አደራቹህ በዱአቹህ አትርሱኝ መላኢካዎች ለናንተ ዱአ ያረጋል
الله أكبر الله أكبر الله أكبر لاإله إلا الله والله أكبر الله أكبر…
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
عيدكم مبارك
ማራኪ  የዒድ  ተክቢራ

الله أكبر الله أكبر الله أكبر،
لا إله الا الله والله أكبر الله ولله الحمد.

الله أكبر الله أكبر الله أكبر،
لا إله الا الله والله أكبر الله ولله الحمد.

الله أكبر الله أكبر الله أكبر،
لا إله الا الله والله أكبر الله ولله الحمد
ዉዶቼ 🌺عيد مبارك🌺

🌺تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
كل عم وأنتم بخير🌺
Eid Mubarak🎉🎉🎉

ወንድማችሁ ነኝ:@HudHud_waver🌺
የኢድ ተክቢራ  _…__………

አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር
.
አሏሁ አክበር አሏህ አክበር
.
አሏሁ አክበር
.
ላኢላሃ ኢለሏህ
.
አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር
.
ወሊላሂል ሃምድ
.
አሏሁ አክበር ከቢራ
.
ወልሃምዱሊላሂ ከሲራ
.
ወሱብሃነላሂ ቡክረተን ወአሲላ
.
ላኢላሃ ኢለሏህ
.
ወላ ነእቡዱ ኢላ ኢያሁ ሙኽሊሲነ ለሁ ዲነ ወለው ከሪሀል ካፊሩን 
.
ላኢላሀ ኢለሏህ
.
ሰደቀ ወአደህ
.
ወነሰረ አብደህ
.
ወአዓዘ ጁንደህ
.
ወሃዘመል አህዛበ ወህደህ
.
ላኢላሃ ኢለሏህ
.
አላሁ አክበር
.
አሏሁመ ሶሊ አላ ሰዪዲና ሙሐመድ
.
ወአላ አሊ ሰዪዲና ሙሐመድ
.
ወአላ አስሃቢ ሰዪዲና ሙሐመድ
.
ወአላ አንሷሪ ሰዪዲና ሙሐመድ
.
ወአላ አዝዋጂ ሰዪዲና ሙሐመድ
.
ወአላ ዙሪየቲ ሰዪዲና ሙሐመድ
.
ወሰለም ተስሊመን ከሲራ!
.
2025/06/28 10:22:29
Back to Top
HTML Embed Code: