አዎ ሁሉም ይከብዳል
አንዳንዴ ተስፋ ሚያስቆርጥሽ ነገር ይገጥምሻል
Abshri inshallh ትንሽ ብቻ ታገሺ
አንዳንዴ ተስፋ ሚያስቆርጥሽ ነገር ይገጥምሻል
Abshri inshallh ትንሽ ብቻ ታገሺ
ለምንወዳቸው ሰዎች ስንል ደስተኛ መምሰልን መርጠናል
ይረዱን ይሆን?
ይረዱን ይሆን?
✍️ብዙ ነገር መሆን ነበር የምንፈልገው
➤አሁን ግን ደህና መሆን ብቻ ነው የምንፈልገው‼️
➤አሁን ግን ደህና መሆን ብቻ ነው የምንፈልገው‼️
ብዙ የደስታ በሮች አሉ ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ ሰዎች በተዘጋው በር ላይ ይቆማሉ እና ለሌሎች ክፍት በሮችን ትኩረት አይሰጡትም።
✨م✨
✨م✨
ማግባት ብንፈልግም መስፈርታችሁ ዲንና ምግባር ሳይሆን ገንዘብ እንደነበር ለአላህ እንነግራለን'' 😥
ማግባት ብንፈልግም መስፈርታችሁ ዲንና መሰተር ሳይሆን የላይ ውበትና ለተገላለጠችው ቅድሚያ አንደነበር ለአላህ እንናገራለን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ካደረገቺው ጭፍጨፋ አንፃር ይሄ
1% እንኳን አይሆንም። አሏህ ሆይ
በዳዮችን በበዳዮች አጥፋልን!!
1% እንኳን አይሆንም። አሏህ ሆይ
በዳዮችን በበዳዮች አጥፋልን!!
ህይወትሽን በተስፋ አስውቢያት
ዱኒያ በእጅሽ ውስጥ እስከሚመስልሽ ድረስ
ባለሽ ተደሰች ይጨመርልሽ ዘንድ
አሏህን አመስግኝ የዱኒያ ፀጋ በረካ የሚኖረው አሏህን በማመስገን ነው

ትንሽ ነገር ስትጎለን ብዙ ለማማረር እንቾክላለን maybe መቅረቱ ኸይር ሊሆንም ይችላል እኮ
ወደ ዱኒያ ምንም ሳይኖረን መጣን
በሁሉም ነገር ታገልን
ምንም ሳንይዝ ከዱኒያ እንወጣለን
ስለሁሉም ነገር እንጠየቃለን!!
በሁሉም ነገር ታገልን
ምንም ሳንይዝ ከዱኒያ እንወጣለን
ስለሁሉም ነገር እንጠየቃለን!!
ከሰዎች ብዙ ነገር መጠበቅ
ብዙ ነገር ያሳጣል
አላህን ብቻ ተስፋችን እናድርግ
ብዙ ነገር ያሳጣል
አላህን ብቻ ተስፋችን እናድርግ
አንዳንዴ ለመናገር የማይመቹ ለመተው የማይቀሉ ብዙ ስሜቶች አሉ....ለኛ የከበድ ለሌሎች የቀለሉ ነገሮች አሉ....ምን ሆነሻል ስንባል"ምንም"ብቻ ብለን የምናልፈው;በውስጣችን ብቻ የምንይዘው:እኛ ብቻ የምንታመምበት ጉዳይ አለ....ብቻ የማለፊያውን ብርሀን ፈጣሪ ያድለን:ትግላችንን አያብዛብን.......
ሁሉንም ስሜታችን ምትገልፅልን ምርጥ ቃል
አልሃምዱሊላህ ብቻ
ሲከፋን
ስንደስት
ስናጣ
ስናገኝ
ስንታመም
ሲሻለን
አልሃምዱሊላህ ስትላት ልብን ቅዝቅዝ የምታደርገው ለሙስሊም ብቻ የተሰጠች የተለየች ቃል አስኪ ይልመድብን ያ አህባቢ
አልሃምዱሊላህ..
አልሃምዱሊላህ
አልሃምዱሊላህ እንበል

🔖አንድ ወንድ ሴት ልጅን ለትዳር ፈልጓት ምን አላት ብሎ ከጠየቀ እሱ ሌባ መሆኑን እወቅ!!
~ሱፍያኑ ሰዉሪይ
~ሱፍያኑ ሰዉሪይ
🌸🌸ድንቅ ታሪክ 🌸🌸
አንድ ባለሃብት ነበር ። አላህ ብዙ ኒዕማዎችን የዋለለት በሰዎች ዘንድ የሚከበርም ነበር ስሙ ኑህ ይባላል። ይህ ሰው ከሃብት ንብረቱ እና ክብሩ በተጨማሪ ያማረ ስነምግባር ያለው ፣በዲኑ ጠንካራ እና አላህን የሚፈራ ነበር ።
አንዲት ሴት ልጅም ነበረችው ቁንጅናዋ ጥግ የደረሰ "ጨረቃን የሚያስንቅ ውበት" የሚባልላት ነበረች። እሷም እንደ አባቷ የመልካም ስነምግባር ባለቤት እና አላህን የምትፈራ ጀግና ሴት ነበረች ።
ይህ ሰው ሙባረክ የሚባል አንድ ባሪያም ነበረው
ሙባረክ ……ከዱንያ ሃብት ትንሹም ትልቁም የሌለው የራሱ የሆነ አንዳች ነገር ያልያዘ ባሪያ ነው። ግና መልካም ስነምግባር እና ተቅዋ ነበረው በእርግጥም እነሱን የያዘ ምንም ባይኖረው እንኳ ሁሉም ሞልቶታል ።
ታዲያ ከእለታት በአንዱ ቀን አለቃው ወደ አንድ የአትክልት ስፍራው ይልከው እና እንዲህ ይለዋል ፦
አንተ ሙባረክ ሆይ፦ "ወደዛ የአትክልት ስፍራዬ ሂድ እና እኔ እስክመጣ ድረስ ፍራፍሬዎችዋን እያከማቸህ እየጠበቅክ እና እየተንከባከብክ ጠብቀኝ "
ሙባረክ የአለቃውን ትዕዛዝ ተከትሎ ወደ አትክልት ስፍራው አቀና ።የታዘዘውን እየፈጸመ የአትክልት ስፍራውን እየተንከባከበ ፍራፍሬዎቹንም እየጠበቀ እና እያከማቸ ለሁለት ወራት ያክል ቆየ ።
ከሁለት ወራት ቆይታ ብኋላ አለቃው ወደ አትክልት ስፍራው ብቅ አለ የአትክልት ስፍራውን ሁኔታ ሊመለከት ሁኔታውን ሊገመግም ከአትክልት ስፍራው ተሰየመ።
ወደ አንዲት ዛፍም ጠጋ ብሎ ተቀመጠና እና እንዲህ አለው፦
ሙባረክ ሆይ፦ " እስቲ የወይን ፍሬን አምጣልኝ "
ሙባረክም በታዘዘው መሰረት የወይን ፍሬን ይዞ መጣ ግና ያመጣፍ ፍሬ ኮምጣጣ ነበር።
አለቃውም ሙባረክ ሆይ፦ ይህ ወይን ኮምጣጣ ነው ሌላ ወይን አምጣ ብሎ ትዕዛዙን አስተላለፈ…
ሙባረክም ሌላ ወይን ይዞ መጣ ግና አሁንም ያው ነው ኮምጣጣ ነበር አሁንም አለቃው ሌላ እንዲያመጣ ላከው ለሶስተኛ ጊዜ ይዞ መጣ አሁንም ግን ያው ኮምጣጣ ነበር
ይሄኔ አለቃው በጣም ተቆጣና እንዲህ አለው
ሙባረክ ሆይ ፦ምን ነካህ መራራ ወይን አምጥተህ ቀይር ስልህ መልሰህ እራሱን አይነት ታመጣለህ መራራውን ከጣፋጩ አትለይምን ?
የሙባረክ መልስ ግን የሚደንቅ ነበር
ሙባረክ እንዲህ አለ ፦
"በአላህ ይሁንብኝ እዚህ የላከኝ እንድበላው አይደለም እዚህ እንድመጣ ያደረከኝ እድጠብቀው እና እንድንከባከበው ነው ።ከሱ ውጪ በእውነት የሚመለክ አምላክ በሌለው አላህ ይሁንብኝ አንዲትም የወይን ፍሬ ቀምሼበት አላውቅም ።
በአላህ ይሁንብኝ አንተን ፈርቼ ወይ ታየኛለህ ብዬ አይደለም ካንተ ውጪ ሌላ አካልም ያየኛል ብዬ አይደለም ግና በሰማይም በምድርም ያለ ሁሉ የማይደበቅበትን ሃያል ጌታ ፈርቼ እና እሱ ያየኛል ብዬ ነው።" ብሎ መለሰ
አለቃውም ይሄን ድንቅ መልስ ሲሰማ በጣም ተገረመ ለአላህ ያለው ፍራቻ እና ጥንቃቄው አስደመመው
እንዲህም አለው አንድ ነገር ላማክርህ ፦
በከተማችን የሃብት እና ክብር ባለቤት የሆኑት እገሌ እና እገሌ ሴት ልጄን እንድድርላቸው ጠይቀውኝ ነበር ከሁለቱ ልጄን ለማን ብድራት ይሻላል ?
ሙባረክም እንዲህ አለ፦ " በፊት ጃሂሊያዎች ለክብር ዘር እና ጎሳ ብለው ልጃቸውን ይድሩ ነበር፣
የሁዳዎች ደግሞ ለገንዘብ ፣ ነሳራዎች ቁንጅና እና መልክ ፈልገው ልጆቻቸውን ይድሩ ነበር። በመልዕክተኛው ﷺ ዘመን ግን ለመልካም ስነምግባር ለዲን ባለቤት ለሆነ ሰው ልጆቻቸውን ይድሩ ነበር አሁን ያለንበት ዘመን ላይ ደግሞ ለገንዘብ እና ክብር ብለው ይድራሉ ።
አንድ ሰው ደግሞ ከወደደው ጋር ነው። የወደደውን አካል መንገድ እና ፋና ይከተላል።" ብሎ መለሰለት
ምን ያማረ ምልከታ ነው ‼️
አንብባቹ ስትጨርሱ
ይቀጥላል .....