እንዳስደነቀኝ .....እንዳስገረመኝ ነው።
• ወደ መንገደኞች• #ToTravelers
#Peoplesofaddis
አላውቃቸውም አያውቁኝም ከኔ ይወስዳሉ የምለው ባይኖረኝም ከሳቸው የገዛኝ ብዛቱ ፤
ትክ ብዬ ስመለከታቸው የዕድሜያቸው ሁኔታ ፣ ከረዳቱ ጋር በነበራቸው የሂሳብ ልውውጥ ያሳዩት ትህትና ፣ መርጋታቸውን ደግሞ ብታዩት...! የሚገርመው ፎቶግራፍ ማንሳቱ ሁላ የመጣልኝ ''ጥቁር አንበሳን እንዳታሳልፈኝ'' ብለው ለሾፌሩ ሲያሳውቁት ለ'ኔም ቅርብ እንደሚወርዱ ትዝ ሲለኝነው። ከዚህ ቀደም አላውቆትም አያውቁኝም። የአጭር መንገድ ትዝታዎ አልጠፋብህ ቢለኝ እና ምስሎት ቢኖረኝ ደስታውን አልችልም በማለት ለማስታወሻ በመንገዱ ስም እዚህ ላይ በዚህ መልኩ ተቀምጧል።
መንገዱ ይጋባል።
ሚኪያስ ልየው/Mikiyas Liyew
አዲስ አበባ/Addisabeba
ጥቅምት ፬ ፡ ፳፻፲፬
@Mykeyonthestreet

If you want to use for wallpaper, send me a DM and get the Orginal one. @mykeyliyew
@Mykeyonthestreet
@Mykeyonthestreet
ሊንኩን በመጫን ቪዲዮውን ከኢንስታግራም ላይ ይመልከቱ።
Click on the link to watch the video from Instagram.
https://instagram.com/stories/mykeyliyew/2689461771254847569?utm_source=ig_story_item_share&utm_medium=copy_link

መርካቶ ነው። ፳፬ ፡ ፪ ፡ ፳፻፲፬ ...
መጀመሪያ እንዳየኋቸው በልቤ ምን ኾነው ይሆን አልኩ! ያመሻሿ ፀሐይ ፊት...ፊታቸው ብትላቸው ይኾን? ብዬም አሰብኩ! በአትኩሮት ደግሜ ስመለከታቸው እንዲ ፊታቸውንም ብቻ ሳይኾን ልባቸውንም የከሰከሱት ያህል መስሎ ተሰማኝ። ጥቂት ጠበኳቸው ፊታቸውም ፣ ምልከታቸውም አንድ ቦታ ነው። አባቴ ሁሉም ጥሩ ይኾናል በላቸው...በላቸውም አሰኘኝ።
ዝምምም ብዬ ይሄን አንድ ምስል አንስቼ ሄድኩ።
ያስገርመኛል ...በመንገዴ ምስል ሁሉ ሃገሬን በመልክ አያታለኹ።
#Ethiopia #Addisabeba #Totravlers #ወደመንገደኞች #Selfproject