•፫ ፫ ፳፻፲፬•
ቀና ስንል ደ'ሞ እንደ መፅሐፍ ያነበብነው የአዲስ አበባ ወፎች ትዕይንት ይኽ ነው። በነገራቹ ላይ የዚህ ቀን ከአንድ ወዳጄ ጋር ነበርን። የወፎቹ በከተማ ውስጥ በአንድ ቦታ ላይ መብዛትን ማየታችን ለኛ እንግዳ ነገር ስለነበረ ጥቂትም ቢኾን ግርም ብሎናል። ከኹሉም ከኹሉም ግን እጃችንን አፋችን ላይ አስጭኖ የቆየው'ና አንገታችን እስኪዝል ድረስ ቀና ብለን ዘለግ ላለ ደቂቃ የተመለከትነው ፤ የወፎቹ በየራሳቸው ዛቢያ የፈጠሩት ትርጉም ያለው 'ሚመስል ትዕይንት ነው። ወይ ፍጥረት።
ሚኪያስ ልየው/Mikiyas Liyew
አዲስአበባ, ኢትዮጵያ/Addisabeba,Ethiopia
፫-፫-፳፻፲፬E.C
12-11-2021G.C
#Addisabeba #Ethiopia #mykeyonthestreet #streetislife #birds #street
@Mykeyonthestreet

መካኒሳ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ውስጥ የተነሱ ምስሎች ናቸው።
የደብሩ የሰንበት ት/ቤት ተማሪዎች ያሬዳዊ ዝማሬ (ወረብ) በሚያሰሙበት ወቅት ነው።
አዲስ አበባ/ኢትዮጱያ
ሚኪያስ ልየው/Mikiyas Liyew
ኅዳር ፲፪ ፡ ፳፻፲፬ ዓ.ም
#Ethiopia #Addisabeba #myethiopia #ethiopiaorthodoxtewahedochurch #betekerstyan #clearer

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
| ንሸጣ (Inspiration) •፩|፳፻፲፬•|
•የድምፅ ግብዓት: ፩.ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን
፪.ጋሽ ሙላቱ አስታጥቄ እና "The Heliocentrics’’ የሙዚቃ ቡድን።
•የተቀረው ተንቀሳቃሽ ምስል በመንገዴ ሁሉ የኾነ ነው።
ሚኪያስ ልየው/Mikiyas Liyew
አዲስ አበባ,ኢትዮጵያ
ኅዳር ፳፻፲፬ዓ.ም
#Ethiopia #Addisabeba #Totravlers #Inspiration #ንሸጣ
#ወደመንገደኞች

This media is not supported in your browser