Telegram Web Link
24ኛው የኮሜሳ መሪዎች ጉባኤ ሀገራት ከፉክክር ይልቅ በመተጋገዝ ላይ የተመሰረተ እና አብሮ የማደግ እሴት የሚዳብርበት ነው አሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተሳተፉበት 24ኛው የኮሜሳ መሪዎች ጉባኤ በዛሬው ዕለት በኬንያ ናይሮቢ ተካሂዷል።

አቶ ጌታቸው ረዳ የመሪዎች ጉባኤውን አስመልክቶ በሰጡት ማብራሪያ÷ ጉባኤው ሀገራት ከፉክክር ይልቅ በመተጋገዝ ላይ የተመሰረተ እና አብሮ የማደግ እሴት የሚዳብርበት መሆኑን ተናግረዋል።

በአሁኑ ሰዓት ያለው የዲጂታል ሥርዓት የእሴት ሰንሰለቱን የተሻለ ደረጃ በማድረስ በኩል ሀገራት ተጠቃሚ የሚሆኑበትን ሁኔታ ለማሳየት የሚያስችሉ ልምዶችን የተለዋወጡበት መድረክ እንደሆነ አንስተዋል።

ኮሜሳ ከተቋቋመ ረጅም ጊዜ የሆነና በአፍሪካ ሀገራት መካከል ሊፈጠር የሚገባውን የንግድ ትስስር ተግባራዊ ከማድረግ አንፃር ብዙ ርቀት የሄደ ተቋም መሆኑንም ጠቁመዋል።
#ቴምርፕሮፐርቲስ

⩩ 100% ለሚከፍሉ ከ30% እስከ 35% የሚደርስ ታላቅ እውነተኛ ቅናሽ አዘጋጅተናል።
⩩ እንዲሁም 40% ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ የ20% ቅናሽ አዘጋጅተናል።

📍 ሊሴ ገ/ማርያም

ባለ 1 መኝታ
👉 66 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 7,590,000
                 ቅድመ ክፍያ = 10% (759,000)
👉 71 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,165,000
                 ቅድመ ክፍያ = 10% (816,500)

ባለ 2 መኝታ
👉 78 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,970,000
                 ቅድመ ክፍያ = 10% (897,000)
👉 99ካሬ ሙሉ ክፍያ = 11,385,000
                ቅድመ ክፍያ = 10% (1,138,500)

ባለ 3 መኝታ
👉 132 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 14,520,000
                   ቅድመ ክፍያ 10% (1,452,000)
👉 146 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 16,060,000
                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,606,000)

📍 አያት (ፈረስ ቤት)

ባለ 2 መኝታ
👉 88 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,360,000
                 ቅድመ ክፍያ = 10% (836,000)

ባለ 3 መኝታ
👉 108 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 10,260,000
                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,026,000)
👉 121 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 11,495,000
                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,149,500)
👉 137 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 15,070,000
                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,50,000)

📍 ተክለሐይማኖት (ሱማሌ ተራ)

ባለ 3መኝታ
👉 110ካሬ ሙሉ ክፍያ = 12,100,000
                  ቅድመ ክፍያ = 10% (1,210,000)

⩩ ቀሪውን 90%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።

ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251964439488
+251907232222

Telegram: https://www.tg-me.com/OusmanTemer
WhatsApp: https://wa.me/251964439488
ለኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ማንሰራራት ትልቅ አቅም የሚሆነው የአፍሪካ ነጻ ንግድ ቀጣና

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ነጻ ንግድ ቀጣና ማዕቀፍ ግብይት መጀመሯ ተስፋ ሰጪ መሆኑን የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ፡፡

በሚኒስቴሩ የዓለም አቀፍና ቀጣናዊ ንግድ ትስስር ፕሮጀክት አስተባባሪ የሆኑት አቶ ታገስ ሙሉጌታ ከኢቲቪ ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ ኢትዮጵያ በአፍሪካ አህጉራዊ ነጻ ንግድ ቀጣና ማዕቀፍ ውስጥ የመጀመሪያ የሆነውን ምርቷን በትናትናው እለት ወደ አፍሪካ ሀገራት መላኳ ተስፋ ሰጪ እንደሆነ ተናግረዋል፡፡

ርምጃው ከአፍሪካ ሀገራት ጋር የሚኖረውን የንግድ እንቅስቃሴ ከፍ እንደሚያደርገውም ነው ያነሱት::

ነጋዴዎች ምርቶቻቸውን ወደ ተለያዩ አፍሪካ ሀገራት ለመላክ ሲያጋጥማቸው የነበሩ የተለያዩ ተግዳሮቶችን እንደሚቀርፍም ገልጸዋል፡፡

ለሀገሪቱ የእድገት እና የልማት ጉዞ የጎላ ሚና እንደሚኖረው እና ተስፋ የሚሰጥ ስለመሆኑ ነው የገለጹት፡፡

ተገማች የንግድ እንቅስቃሴ መፍጠር የማዕቀፉ ዓላማ እንደሆነ ያነሱት አቶ ታገስ፤ ንግዱን አህጉራዊ በማድረግ ለአምራቹም ሆነ ለሀገር ኢኮኖሚ ጠቀሜታ እንዳለው ነው የጠቀሱት፡፡
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አቅሜ አይፈቅድም ⁉️
☔️ እንደአቅምዎ እና ፍላጎትዎ ሁሉን ባማከለ አፓርታማ ቤቶችን እና ሱቆችን  ለሽያጭ አቅርበናል

* ለትራንስፖርት አመቺ
* የከርሰ ምድር ውሀ የወጣለት
* አውቶ ማቲክ ጀነሬተር ያለው
* ሰፊ የመኪና ማቆምያ ያለው
* በማንኛውም ሰአት አትርፈው   መሸጥ የምትችሉት


🏆 ከ30 አመታት በላይ የዘለቀ ልምድ፣ ጥራት እና ታማኝነት ጊፍት ሪልስቴት ለ20አመት የአገራችንን ሪልስቴት በማጥናት እጅግ የላቀውን አማራጭ ይዞ መጥቶዋል💧
𝐎𝐮𝐫 𝐄𝐱𝐩𝐞𝐫𝐢𝐞𝐧𝐜𝐞 𝐢𝐬 𝐲𝐨𝐮𝐫 𝐂𝐚𝐩𝐢𝐭𝐚𝐥

💧 ለኑሮ ፍፁም አመቺ ደህንነቱ በተጠበቀ ሰፊ  ሕይወት ያለው ኮምፓውንድ (ግቢ) መኖርያዎም መናፈሻዎም የሆነ ውብ --> በለገሀር የመኖርያ መንደር

👉ከፍተኛ ደረጃን የጠበቁ መገልገያዎችን የተሟላለት  
   🏞  ከ40% በላይ አረንጓዴ መዝናኛ ስፍራ፣
  🏃‍♂️የልጆች መጫወቻ ሜዳ
⛹🏾‍♀️ቅርጫት ኳስ ፣ አረንጓዴ ስፍራ ፣ ፏውንቴን
🏊‍♀ የመዋኛ ገንዳ ፣ 
🛒ለነዋሪ አገልግሎት የሚውል የገበያ አዳራሽ ፣ ቤ/መፀሀፍት ፣ የስፖርት ማዘውተርያ ፣ የኤሌትሪክ መኪና ቻርጅ ስቴሽን

𝐓𝐡𝐞 𝐍𝐞𝐰 Lagare 𝐑𝐄𝐒𝐈𝐃𝐄𝐍𝐂𝐄 𝐰𝐢𝐭𝐡 𝐀𝐥𝐥 𝐀𝐌𝐌𝐍𝐄𝐓𝐈𝐄𝐒

🏘 አፓርታማን- ትምህርት ቤት ያጣመረ
የመሀል ከተማንም - ከተማ ኑሮ አጣምሮ የያዘ ብቸኛው የሪልስቴት መንደር

👉 መኖርያዎን በመዲናችን አዲስ አበባ  ማራኪ በሆነው በለገሀር መንደር ውስጥ ያድርጉ
𝐌𝐨𝐯𝐞 𝐭𝐨 𝐭𝐡𝐞 𝐫𝐢𝐠𝐡𝐭 𝐋𝐨𝐜𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧 𝐰𝐢𝐭𝐡 𝐮𝐬

🏗 የብዙዎች ቅሬታ የሆነውን የግንባታ መዘግየት እና ጥራት ችግር ታሪክ አድርገናል
እጅግ በሰለጠነ የኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ በጥራትና ፍጥነት የተገነቡ
𝐁𝐮𝐢𝐥𝐭 𝐖𝐢𝐭𝐡 𝐋𝐚𝐭𝐞𝐬𝐭 𝐓𝐞𝐜𝐡𝐧𝐨𝐥𝐨𝐠𝐲

አቅሜ አይፈቅድም
☔️ እንደአቅምዎ እና ፍላጎትዎ ሁሉን ባማከለ ሰፊ የዲዛይ ፣ የካሬ እና ዋጋ አማራጭች አፓርታማ ቤቶችን እና ሱቆችን አቅርበናል 

🛌 ከስቱዲዮ እስከ ባለ 4መኝታ
🛏 ከ 65ካሬ ጀምሮ እስከ 163ካሬ ለሽያጭ አቅርበንሎታል
𝐃𝐞𝐬𝐢𝐠𝐧𝐞𝐝 𝐰𝐢𝐭𝐡 𝐜𝐚𝐫𝐞 & 𝐏𝐞𝐨𝐩𝐥𝐞 𝐢𝐧 𝐌𝐢𝐧𝐝

☔️ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ እስከ 15% የዋጋ ቅናሽ እና እስከ 3 አመት- የረዥም ጊዜ ምቹ አከፋፈል አዘጋጅተናልና እና ፈጥነው ይመዝገቡ  
𝐁𝐢𝐠 𝐃𝐢𝐬𝐜𝐨𝐮𝐧𝐭 𝐮𝐩 𝐭𝐨 22%

💰ቅድመ ክፍያ ብቻ - 5% ብቻ
ከ 369,000 ብር ጀምሮ በመረጡት ወለል እና እይታ መርጠው የቤት ባለቤት ይሁኑ

💰 ቅድመ ክፍያን ከ9% አስበልጠው ለሚከፍሉ -  ዳጎስ ያለ ቅናሽ ፓኬጅም አዘጋጅተናል


👉 የቅናሽ ፓኬጃችን ሳይጠናቀቅ በቀሩን ውስን ቤቶች እና የንግድ ሱቆች የግልዎ ያድርጉ
𝐃𝐨𝐧'𝐭 𝐌𝐢𝐬𝐬 𝐎𝐮𝐫 𝐃𝐢𝐬𝐜𝐨𝐮𝐧𝐭 𝐎𝐟𝐟𝐞𝐫'𝐬!!

👉 ለበለጠ ዝርዝር መረጃ እና ለጉብኝት ይደውሉልን ይጎብኙን
+251-935088808

ጊፍት ሪል እስቴት -ማህበረሰብን እንገነባለን !!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Adwa Victory Memorial, የሰሩና ጨርሰው ለዚህ ያበቁ እጆች ይባረኩ 🫡
በ አዲስ አመት አዲስ ነገር  ኮምፓስ ፕሮፐርቲስ

20% ቅድመ ክፍያ

#ለ 8 ቀድመው ለመጡ ብልህ እድለኞች ብቻ በማስታወቂያ ዋጋ እናስተናግዳለን

📍መስቀል ፍላወር 70% የተገነባ

☎️
+251929261190

👉 1,127,000 ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

➣ Studio 49 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 5,635,000 ብር
➣ 2 መኝታ 95 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 9,405,000 ብር
➣ ፔንታ ሀውስ 259 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 25,641,500 ብር

ልብ ይበሉ ለ 8 እድለኞች ብቻ የወጣ የማስታወቂያ ዋጋ ነው

ለበለጠ መረጃ
         👇
☎️
+251929261190
6ተኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር በይፋ ተከፈተ

“የሳይበር ደህንነት - የዲጂታል ኢትዮጵያ መሰረት” በሚል መሪ ቃል በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር #INSA የተዘጋጀው 6ተኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር የሀገሪቱ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት እና የፌዴሬሽን ም/ቤት አባላት፣ የግል ተቋማት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር #INSA ዋና መ/ቤት ተጀምሯል፡፡

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ክብርት ወ/ሮ ትዕግስት ሃሚድ በእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግራቸው የሳይበር ደህንነት ወር በአለም አቀፍ ደረጃ ለ22ኛ ጊዜ በሀገራችን ደግሞ ለ6ተኛ ጊዜ በመከበር ላይ እንደሚገኝ ገልጸዋል፡፡ የሳይበር ወር መከበር ዋና አላማ ሀገራት ለዜጎቻቸው እንዲሁም ለተቋማቶቻቸው የሳይበር ደህንነት ግንዛቤን ከፍ ለማድረግ የሚያስችሉ የግንዛቤ ማስጨበጫ የንቅናቄ መርሃ ግብሮችን ለማከናወን እንደሆነም ዋና ዳይሬክተሯ ተናግረዋል፡፡

የእለቱ የክብር እንግዳ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ኃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ክብርት አለምጸሃይ ጳውሎስ 6ተኛውን ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር በይፋ አስጀምረዋል፡፡ በመክፈቻ ንግግራቸውም አለም ወደ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን በገባችበት በዚህ ጊዜ “ከሳይበር ደህንነት” ርእሰ ጉዳይ ውጪ ወቅታዊ እና ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ሌላ አብይ ጉዳይ ሊኖር አይችልም ብለዋል። “የሳይበር ደህንነት - የዲጂታል ኢትዮጵያ መሰረት” በሚል መሪ ቃል በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ተዘጋጅቷል
2025/10/19 01:24:01
Back to Top
HTML Embed Code: