Telegram Web Link
ኢትዮጵያን የሚገልጹ መለያዎችን የያዘው አዲሱ የተሽከርካሪ ሰሌዳ መለያ ቁጥር ይፋ ሆነ!

የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ኢትዮጵያን የሚገልጹ መለያዎችን የያዘውን አዲሱን የተሽከርካሪ ሰሌዳ መለያ ቁጥር ይፋ አድርጓል።የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትሩ ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ይህንኑ አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ፣ ሚኒስቴሩ አዲስ የተሽከርካሪዎች የመለያ ቁጥር ሰሌዳ ዓይነቶች እና ምልክቶች መወሰኛ እና የአገልግሎት አሰጣጥ መመሪያ ቁጥር 1050/2017 ማዘጋጀቱን እና በዚሁ መሠረትም የተሽከርካሪ ሰሌዳ መለያ ቁጥር በአዲስ እንደሚተካ ገልጸዋል።

በሥራ ላይ ያለው ሰሌዳ ከዘርፉ ዕድገት እና ኢትዮጵያ ከፈረመቻቸው ዓለም አቀፍ ስምምነቶች ጋር አብሮ የማይሄድ በመሆኑ አዲስ የተሽከርካሪ ሰሌዳ ማስፈለጉን ነው ያመላከቱት። ነባሩ ሰሌዳ ለቁጥጥር ሥርዓትም አመቺ አለመሆኑን እና ለሕገወጥነት የተጋለጠ መሆኑን ገልጸው፣ አዲሱ የተሽከርካሪ ሰሌዳ በቴክኖሎጂ በታገዘ አሠራር የሚመራ በመሆኑ ለአሠራር አመቺ ነው ብለዋል።

አዲሱ ሰሌዳ ስለተሽከርካሪው ሙሉ መረጃ የሚሰጡ እና ተቆጣጣሪ አካላት በቴክኖሎጂ የሚለዩዋቸው ምሥጢራዊ መረጃዎችን ያካተተ ነው ያሉት ሚኒስትሩ ይህም ማጭበርበርን ሙሉ በሙሉ የሚያስቀር ስለመሆኑ ገልጸዋል።

በ2018 ዓ.ም አዲሱን የተሽከርካሪ ሰሌዳ ሙሉ በሙሉ የመተካት ሥራ እንደሚከናወንም ገልጸው፣ የተሽከርካሪ ባለቤቶች በሚወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት ምዝገባ ማድረግ እንዳለባቸው አስገንዝበዋል።
#ቴምርፕሮፐርቲስ

⩩ 100% ለሚከፍሉ ከ30% እስከ 35% የሚደርስ ታላቅ እውነተኛ ቅናሽ አዘጋጅተናል።
⩩ እንዲሁም 40% ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ የ20% ቅናሽ አዘጋጅተናል።

📍 ሊሴ ገ/ማርያም

ባለ 1 መኝታ
👉 66 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 7,590,000
                 ቅድመ ክፍያ = 10% (759,000)
👉 71 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,165,000
                 ቅድመ ክፍያ = 10% (816,500)

ባለ 2 መኝታ
👉 78 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,970,000
                 ቅድመ ክፍያ = 10% (897,000)
👉 99ካሬ ሙሉ ክፍያ = 11,385,000
                ቅድመ ክፍያ = 10% (1,138,500)

ባለ 3 መኝታ
👉 132 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 14,520,000
                   ቅድመ ክፍያ 10% (1,452,000)
👉 146 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 16,060,000
                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,606,000)

📍 አያት (ፈረስ ቤት)

ባለ 2 መኝታ
👉 88 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,360,000
                 ቅድመ ክፍያ = 10% (836,000)

ባለ 3 መኝታ
👉 108 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 10,260,000
                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,026,000)
👉 121 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 11,495,000
                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,149,500)
👉 137 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 15,070,000
                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,50,000)

📍 ተክለሐይማኖት (ሱማሌ ተራ)

ባለ 3መኝታ
👉 110ካሬ ሙሉ ክፍያ = 12,100,000
                  ቅድመ ክፍያ = 10% (1,210,000)

⩩ ቀሪውን 90%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።

ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251964439488
+251907232222

Telegram: https://www.tg-me.com/OusmanTemer
WhatsApp: https://wa.me/251964439488
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
“ የትግራይ ህዝብ ‘ ከሻዕቢያ መንግስት ጋር የሚደረግ ትብብር/ፅምዶ አልፈልግም ‘ ነው ያለው “ - ሌ/ጄነራል ፃድቃን ገብረትንሳኤ

ትግራይ የሚገኙት የህወሓት አመራሮች ከሻዕቢያ (ከኢሳያስ መንግሥት ጋር) ሽርክና በመፍጠር ጦርነት ለመቀስቀስ እየሰሩ እንደሚገኙ የቀድሞ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አመራር ሌ/ጄነራል ፃድቃን ገብረትንሳኤ ተናገሩ።

ይህን የተናገሩት ኤን ቢ ሲ - ኢትዮጵያ ከተባለ የቴሌቪዥ ጣቢያ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ነው።

ሌ/ጄነራል ፃድቃን ፤ የህወሓት ሰዎች ከኢሳያስ መንግስት ጋር በማበር ጦርነት ለመቀስቀስ እየሰሩ ያሉት የወንጀል ስራዎቻቸውን ለመሸፈን እንደሆነ ጠቁመዋል።

“ የወንጀል ስራዎች እና ወደ ጦርነት የተገባበት ውሳኔ እራሱ (የቀድሞው ጦርነት) accountable መሆን አለበት “ ብለዋል።

ሌ/ጄነራሉ ፥ እጅግ በጣም ብዙ የጠፉ ፣ የተሰረቁ ፣ የተዘረፉ ንብረቶች፣ ወርቅ፣ መሬት ፣ ገንዘብ እንዳለ ጠቁመዋል። በዚህ የወንጀል ተግባር ውስጥ በግልጽ የሚታወቁ ትላልቅ አመራሮች እንዳሉበት ገልጸዋል።

እነዚህ አካላት የወንጀል ስራዎቻቸውና የፖለቲካ ስልጣን ፍላጎታቸው አንድ ላይ እንደተቀላቀሉ ፤ ይህን ለመከላከል ወይም ከሰሯቸው የወንጀል ስራዎች ነጻ ለመሆን የሚያስችላቸው አንዱ መንገድ #ጦርነት መፍጠር እንደሆነ እንደሚያምኑ አመልክተዋል። ለዚህም “ ከኢሳያስ መንግሥት ጋር መተባበር ነው - ፅምዶ “ ብለው እየሰሩበት እንደሆነ ገልጸዋል።

“ የትግራይ ህዝብ እያንዳንዱ የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ አውቆባቸዋል “ ያሉት ሌ/ጄነራሉ ፤ የትግራይ ጄኖሳይድ ኮሚሽን ባጠናው ጥናት በትግራይ ጦርነት ወቅት 75% የግፍና የወንጀል ስራዎችን የሰራው የኤርትራ ሰራዊት እንደሆነ መመላከቱን ተናግረዋል።
- ሰው የገደለው
- ሴቶች የደፈረው
- ሴቶች ማዕፀን ላይ ያልሆነ ነገር ያስገባው የኤርትራ ሰራዊት እንደሆነ ገልጸዋል።

“ የአክሱም ነፍሰ ገዳይ የሻዕቢያ ወታደር ነው ፤ የማህበረ ደጎ ነፍሰ ገዳይ የሻዕቢያ ወታደር ነው ፤ የማርያም ደንገላት ነፍሰ ገዳይ የሻዕቢያ ወታደር ነው ፤ ደቡብ ትግራይ ራያ ላይ መጥቶ በመቶዎች የሚሆኑ ሰዎችን ረሽኖ የሄደው የሻዕቢያ ወታደር ነው “ ብለዋል።

ህዝቡ ይሄንና የወታደራዊ እና የፖለቲካ መሪዎቹን ፍላጎት እንዲሁም የሚያደርጉትን ግንኙነት ስለሚያውቅ ከሻዕቢያ ጋር የሚደረግ ትብብር /ፅምዶ “ አልፈልግም “ ነው ያለው ሲሉ ተናግረዋል።

ከእነሱ ጋር በወንጀል የተሳሰረው ካልሆነ በስተቀር ህዝቡ ከኢሳያስ መንግሥት ጋር መተባበር ጥፋት እንደሚያመጣ አምኖ አልተቀበለውም ሲሉ አክለዋል።

እነዚህ ጦርነት እንዲነሳ የሚፈልጉ እና እየሰሩ ያሉ አካላት በኤርትራ ፣ በሱዳን በኩል ጥይት፣ ጠመንጃ እንደሚያስገቡ ፤ የጦር መሳሪያም እንደሚገዙ ይህንንም ሰው እንደሚያውቅ ሌ/ጄነራል ፃድቃን ገብረትንሳኤ ተናግረዋል።

ሌ/ጄነራሉ በትግራይ ጦርነት ወቅት ጦር የመሩ፣ በኃላም የሰላም ስምምነቱን ተከትሎ በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ውስጥ ከፍተኛ አመራር ሆነው የሰሩ ፣ አለመግባባት ሲፈጠር ትግራይን ለቀው የወጡ አንጋፋ የትግራይ ጄነራል ናቸው።

(የሌ/ጄነራል ፃድቃን ገብረትንሳኤ ንግግር ከላይ ተያይዟል - ኤን ቢ ሲ ቴሌቪዥን ኢትዮጵያ)
❇️ ዛሬ ነገ ሳይሉ ገንዘቦን ከዋጋ ግሽበት ይታደጉ

❇️ የአንድ ሚሊየን ብር የአያት አክሲዮን የነበራቸው ባለ አክሲዮኖች በ4 ዓመት ብቻ ብራቸውን ወደ 4,414,237 ብር አሳድገዋል


በ2013 ዓም ብቻ 31.4% ትርፍ አትርፈው
ወደ 1,310,000 ብር አሳድገዋል

በ2014 ዓም ብቻ 44% ብር አትርፈው
ወደ 1,886,400 ብር አሳድገዋል

በ2015 ዓም ብቻ 51.38% ትርፍ አትርፈው
ወደ 2,855,632 ብር አሳድገዋል

በ2016 ዓም ብቻ 45.02% ትርፍ አትርፈዋል
ወደ 4,414,237 ብር አሳድገዋል


❇️ የአያት አ.ማ. የተሰማራባቸው የስራ ዘርፎች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት

❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአያት አክሲዮን ባለድርሻ በመሆን የ8 ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ

❇️ ከተመዘገቡ ከአንድ ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ ስለሚሆኑ ፈጥነው በመመዝገብ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ

❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ  ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ

❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎች ባላችሁበት ወይንም በወዳጆቻችሁ በኩል የአያት አክሲዮን ባለቤት መሆን ትችላላቹህ

❇️ በተጨማሪም በመሀል ካሳንችስ ለ100 ቤቶች ብቻ ባወጣነው የበዓል ታላቅ ቅናሽ ከ 3.7 ሚሊየን ብር ጠቅላላ ክፍያ እንዲሁም ከ470,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ የቤት ባለቤት መሆን ይችላሉ

☎️ ለበለጠ መረጃ በ 0979804444 በቀጥታ @Ayatsharecompany0 በቴሌግራም ወይንም  በዋትሳፕ ይደውሉ 
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የልዑካን ቡድናቸው ዛሬ ጠዋት በ24ኛው የCOMESA የመሪዎች ጉባኤ ለመሳተፍ ናይሮቢ ገብተዋል።
በ አዲስ አመት አዲስ ነገር  ኮምፓስ ፕሮፐርቲስ

20% ቅድመ ክፍያ

#ለ 8 ቀድመው ለመጡ ብልህ እድለኞች ብቻ በማስታወቂያ ዋጋ እናስተናግዳለን

📍መስቀል ፍላወር 70% የተገነባ

☎️
+251929261190

👉 1,127,000 ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

➣ Studio 49 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 5,635,000 ብር
➣ 2 መኝታ 95 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 9,405,000 ብር
➣ ፔንታ ሀውስ 259 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 25,641,500 ብር

ልብ ይበሉ ለ 8 እድለኞች ብቻ የወጣ የማስታወቂያ ዋጋ ነው

ለበለጠ መረጃ
         👇
☎️
+251929261190
Forwarded from Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
ዛሬ በናይሮቢ፣ ኬንያ “ዲጂታላይዜሽንን ለቀጠናዊ የእሴት ሰንሰለት መጎልበት በመጠቀም ለዘላቂ እና አካታች እድገት ማዋል” በሚል ጭብጥ በተካሄደው 24ኛው የCOMESA መሪዎች ጉባኤ ላይ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን የአፍሪካን የኢኮኖሚ ታሪክ የመቀየር ልዩ እድል እንዳቀረበልን አፅንኦት ሰጥቼ አንስቻለሁ። እንደ አኅጉር የየሀገሮቻችንን ጥረቶች ለማጣመር እና ቀጠናዊ ትስስሮችን ለማፋጠን ክሂሎቱ እና መሠረቱ አለን።

በኢትዮጵያ ዲጂታል ክሂሎትን ለማበልጸግ እና አስፈላጊ መሠረተ ልማት ለመገንባት ጥሩ ርምጃዎች ተራምደናል። የጋራ ዲጂታል ነጋችንን ለማሳደግ በትብብር ለመሥራት ዝግጁ ነን።

At the 24th COMESA Summit of Heads of State and Government held today in Nairobi, Kenya, under the theme “Leveraging Digitalization to Deepen Regional Value Chains for Sustainable and Inclusive Growth,” I emphasized that digital transformation presents a unique opportunity to rewrite Africa’s economic story. As a continent, we possess the talent and digital foundations needed to connect national efforts and accelerate regional integration.

In Ethiopia, we are making significant strides in developing digital talent and building the necessary infrastructure. Undoubtedly, we stand ready to collaborate in advancing our shared digital future.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አቅሜ አይፈቅድም ⁉️
☔️ እንደአቅምዎ እና ፍላጎትዎ ሁሉን ባማከለ አፓርታማ ቤቶችን እና ሱቆችን  ለሽያጭ አቅርበናል

* ለትራንስፖርት አመቺ
* የከርሰ ምድር ውሀ የወጣለት
* አውቶ ማቲክ ጀነሬተር ያለው
* ሰፊ የመኪና ማቆምያ ያለው
* በማንኛውም ሰአት አትርፈው   መሸጥ የምትችሉት


🏆 ከ30 አመታት በላይ የዘለቀ ልምድ፣ ጥራት እና ታማኝነት ጊፍት ሪልስቴት ለ20አመት የአገራችንን ሪልስቴት በማጥናት እጅግ የላቀውን አማራጭ ይዞ መጥቶዋል💧
𝐎𝐮𝐫 𝐄𝐱𝐩𝐞𝐫𝐢𝐞𝐧𝐜𝐞 𝐢𝐬 𝐲𝐨𝐮𝐫 𝐂𝐚𝐩𝐢𝐭𝐚𝐥

💧 ለኑሮ ፍፁም አመቺ ደህንነቱ በተጠበቀ ሰፊ  ሕይወት ያለው ኮምፓውንድ (ግቢ) መኖርያዎም መናፈሻዎም የሆነ ውብ --> በለገሀር የመኖርያ መንደር

👉ከፍተኛ ደረጃን የጠበቁ መገልገያዎችን የተሟላለት  
   🏞  ከ40% በላይ አረንጓዴ መዝናኛ ስፍራ፣
  🏃‍♂️የልጆች መጫወቻ ሜዳ
⛹🏾‍♀️ቅርጫት ኳስ ፣ አረንጓዴ ስፍራ ፣ ፏውንቴን
🏊‍♀ የመዋኛ ገንዳ ፣ 
🛒ለነዋሪ አገልግሎት የሚውል የገበያ አዳራሽ ፣ ቤ/መፀሀፍት ፣ የስፖርት ማዘውተርያ ፣ የኤሌትሪክ መኪና ቻርጅ ስቴሽን

𝐓𝐡𝐞 𝐍𝐞𝐰 Lagare 𝐑𝐄𝐒𝐈𝐃𝐄𝐍𝐂𝐄 𝐰𝐢𝐭𝐡 𝐀𝐥𝐥 𝐀𝐌𝐌𝐍𝐄𝐓𝐈𝐄𝐒

🏘 አፓርታማን- ትምህርት ቤት ያጣመረ
የመሀል ከተማንም - ከተማ ኑሮ አጣምሮ የያዘ ብቸኛው የሪልስቴት መንደር

👉 መኖርያዎን በመዲናችን አዲስ አበባ  ማራኪ በሆነው በለገሀር መንደር ውስጥ ያድርጉ
𝐌𝐨𝐯𝐞 𝐭𝐨 𝐭𝐡𝐞 𝐫𝐢𝐠𝐡𝐭 𝐋𝐨𝐜𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧 𝐰𝐢𝐭𝐡 𝐮𝐬

🏗 የብዙዎች ቅሬታ የሆነውን የግንባታ መዘግየት እና ጥራት ችግር ታሪክ አድርገናል
እጅግ በሰለጠነ የኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ በጥራትና ፍጥነት የተገነቡ
𝐁𝐮𝐢𝐥𝐭 𝐖𝐢𝐭𝐡 𝐋𝐚𝐭𝐞𝐬𝐭 𝐓𝐞𝐜𝐡𝐧𝐨𝐥𝐨𝐠𝐲

አቅሜ አይፈቅድም
☔️ እንደአቅምዎ እና ፍላጎትዎ ሁሉን ባማከለ ሰፊ የዲዛይ ፣ የካሬ እና ዋጋ አማራጭች አፓርታማ ቤቶችን እና ሱቆችን አቅርበናል 

🛌 ከስቱዲዮ እስከ ባለ 4መኝታ
🛏 ከ 65ካሬ ጀምሮ እስከ 163ካሬ ለሽያጭ አቅርበንሎታል
𝐃𝐞𝐬𝐢𝐠𝐧𝐞𝐝 𝐰𝐢𝐭𝐡 𝐜𝐚𝐫𝐞 & 𝐏𝐞𝐨𝐩𝐥𝐞 𝐢𝐧 𝐌𝐢𝐧𝐝

☔️ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ እስከ 15% የዋጋ ቅናሽ እና እስከ 3 አመት- የረዥም ጊዜ ምቹ አከፋፈል አዘጋጅተናልና እና ፈጥነው ይመዝገቡ  
𝐁𝐢𝐠 𝐃𝐢𝐬𝐜𝐨𝐮𝐧𝐭 𝐮𝐩 𝐭𝐨 22%

💰ቅድመ ክፍያ ብቻ - 5% ብቻ
ከ 369,000 ብር ጀምሮ በመረጡት ወለል እና እይታ መርጠው የቤት ባለቤት ይሁኑ

💰 ቅድመ ክፍያን ከ9% አስበልጠው ለሚከፍሉ -  ዳጎስ ያለ ቅናሽ ፓኬጅም አዘጋጅተናል


👉 የቅናሽ ፓኬጃችን ሳይጠናቀቅ በቀሩን ውስን ቤቶች እና የንግድ ሱቆች የግልዎ ያድርጉ
𝐃𝐨𝐧'𝐭 𝐌𝐢𝐬𝐬 𝐎𝐮𝐫 𝐃𝐢𝐬𝐜𝐨𝐮𝐧𝐭 𝐎𝐟𝐟𝐞𝐫'𝐬!!

👉 ለበለጠ ዝርዝር መረጃ እና ለጉብኝት ይደውሉልን ይጎብኙን
+251-935088808

ጊፍት ሪል እስቴት -ማህበረሰብን እንገነባለን !!
በኢትዮጵያ በዓመት ከሚያስፈልገው የኮንዶም መጠን ወደ አገር ውስጥ የሚገባው 40 በመቶው ብቻ ነው ተባለ

ወደ አገር ውስጥ በሚገባ የኮንዶም ምርት ላይ ከዚህ በፊት ተጥሎ የነበረው የጉምሩክ ቀረጥ መነሳቱም ተገልጿል።

ከዚህ በተጨማሪ የኤክሳይዝም ሆነ የተጨማሪ ዕሴት ታክስም እንደማይከፈልበት ነው የተገለፀው።

የግል አስመጪዎች ይህንን አጋጣሚ ተጠቅመው ወደ አገር ውስጥ ኮንዶም በስፋት እንዲያስገቡ ከተቻለም ማምረት እንዲጀምሩ ሁኔታዎች መመቻቸታቸውን ለማወቅ ችለናል።

በኢትዮጵያ በዓመት ከ2መቶ70 እስከ 3መቶ ሚሊየን ኮንዶም ያስፈልጋል ነው የተባለው።

ከዚህ ውስጥ ከ1መቶ ሚሊየን በታች ነው ወደ አገር ውስጥ የሚገባው።

ይህ የተባለው ኤ ኤች ኤፍ ኢትዮጵያ ከጤና ሚኒስቴር ፣ ከህክምና ግብዓት አምራቾች፣ አከፋፋዮች፣ እንዲሁም ከሌሎች ተቋማት ጋር በመሆን ባዘጋጀው ስለ ኮንዶም ፖሊሲ ፣ጥራት እና የገበያ ስርዓት ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት ላይ ነው።

የተመዘገቡ የኮንዶም አስመጪዎች እና የህክምና ግብዓት አምራች እና አስመጪዎች ወደ አገር ውስጥ ለሚያስገቡት የኮንዶም ምርት ተጥሎ የነበረው የ35 በመቶ ቀረጥ መነሳቱም ተገልጿል።

ከዚህ በተጨማሪም በአገር ውስጥ ኮንዶም የሚያመርቱ ፋብሪካዎች ለ5 ዓመት የገቢ ግብር ታክስ እንደማይጠየቁ እና የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ ስፔር ፓርት እና ሌላ ወደ አገር ውስጥ ማስገባት የሚፈልጉትን ግብዓት ማስገባት ይችላሉ ተብሏል።

ለዚህም እንደ ምክንያት የተገለፀው ጉዳይ የኤችአይቪ ስርጭት መጨመር ነው።

በትምህርት ቤት እና ከትምህርት ውጭ ባሉ ወጣቶች የኤችአይቪ ስርጭት በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩ ተገልጿል።

በተለይም በአዲስአበባ የኤችአይቪ ስርጭት መጠን ከፍ ማለቱን ሰምተናል።

መዲናችን ጋምቤላ እና ሐረርን አስከትላ ከፍተኛ የኤችአይቪ ስርጭት ያለባት ከተማ ሆናለች።

እንደ አገር የቫይረሱ የስርጭት መጠን ከ1 በመቶ በታች ወይም 0.85 በመቶ ቢሆንም፤ በከተማ፣ በፆታ፣ በዕድሜ እንዲሁም በሌሎች ጉዳዮች ተከፋፍሎ ሲታይ ከፍተኛ ቁጥሮች ይታያሉ።

በአገራችን በየዓመቱ ወደ 8 ሺህ የሚጠጉ ሰዎች በቫይረሱ ይጠቃሉ።

የቅርብ ጊዜ መረጃዎች እንደሚያሳዩት ደግሞ አዲስ በቫይረሱ ከተያዙ ሰዎች መካከል መለዮ ለባሾች የመጀመሪያውን ቦታ ሲይዙ፤ አስተናጋጆች፣ እንዲሁም ተማሪዎች ይከተላሉ።

በመዲናችን ያለው የኤችአይቪ ስርጭት መጠን 3.14 በመቶ፣ ጋምቤላ 3.09 በመቶ ሲሆን፤ ሐረር ደግሞ 2.65 በመቶ የስርጭት መጠን አላቸው።
በ አዲስ አመት አዲስ ነገር  ኮምፓስ ፕሮፐርቲስ

20% ቅድመ ክፍያ

#ለ 8 ቀድመው ለመጡ ብልህ እድለኞች ብቻ በማስታወቂያ ዋጋ እናስተናግዳለን

📍መስቀል ፍላወር 70% የተገነባ

☎️
+251929261190

👉 1,127,000 ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

➣ Studio 49 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 5,635,000 ብር
➣ 2 መኝታ 95 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 9,405,000 ብር
➣ ፔንታ ሀውስ 259 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 25,641,500 ብር

ልብ ይበሉ ለ 8 እድለኞች ብቻ የወጣ የማስታወቂያ ዋጋ ነው

ለበለጠ መረጃ
         👇
☎️
+251929261190
አዲሱ የተሽከከርካሪ ሰሌዳ ምን አካቷል?

📌 የተሽከርካሪውን ቻንሲ፣ የሲሪያል ቁጥር፣የሦስተኛ ወገን ኢንሹራንስ መረጃ ፣ የሽከርካሪ ቴክኒክ ምርመራ ውጤት እና የትራፊክ አደጋ ሁኔታን የሚገልጹ የሕግ አካላት እና መዝጋቢዎች መመልከት የሚችሉት ስለተሽከርካሪው መረጃ የያዘ ቺብስ

📌 ኢት እና ETH የሚለውን በቪዬና ስምምነት ለኢትዮጵያ የተሰጠ የሀገሪቱን አለም አቀፍ መለያ ኮድ

📌Ethiopia የሚለውን የሀገሪቱ ስያሜ

📌"አድዋ "የሚል ጽሁፍ እና ጦር እና ጋሻ

📌 በስተቀኝ በኩል ከ 0 እስከ 9 ያሉ ቁጥሮቸ

📌የተሽከርካሪ መረጃ ስካን የሚደረግበት ባር ኮድ

📌ከሩቅ ማየት የሚያስችል አንጸባራቂ መቀነት
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አቅሜ አይፈቅድም ⁉️
☔️ እንደአቅምዎ እና ፍላጎትዎ ሁሉን ባማከለ አፓርታማ ቤቶችን እና ሱቆችን  ለሽያጭ አቅርበናል

* ለትራንስፖርት አመቺ
* የከርሰ ምድር ውሀ የወጣለት
* አውቶ ማቲክ ጀነሬተር ያለው
* ሰፊ የመኪና ማቆምያ ያለው
* በማንኛውም ሰአት አትርፈው   መሸጥ የምትችሉት


🏆 ከ30 አመታት በላይ የዘለቀ ልምድ፣ ጥራት እና ታማኝነት ጊፍት ሪልስቴት ለ20አመት የአገራችንን ሪልስቴት በማጥናት እጅግ የላቀውን አማራጭ ይዞ መጥቶዋል💧
𝐎𝐮𝐫 𝐄𝐱𝐩𝐞𝐫𝐢𝐞𝐧𝐜𝐞 𝐢𝐬 𝐲𝐨𝐮𝐫 𝐂𝐚𝐩𝐢𝐭𝐚𝐥

💧 ለኑሮ ፍፁም አመቺ ደህንነቱ በተጠበቀ ሰፊ  ሕይወት ያለው ኮምፓውንድ (ግቢ) መኖርያዎም መናፈሻዎም የሆነ ውብ --> በለገሀር የመኖርያ መንደር

👉ከፍተኛ ደረጃን የጠበቁ መገልገያዎችን የተሟላለት  
   🏞  ከ40% በላይ አረንጓዴ መዝናኛ ስፍራ፣
  🏃‍♂️የልጆች መጫወቻ ሜዳ
⛹🏾‍♀️ቅርጫት ኳስ ፣ አረንጓዴ ስፍራ ፣ ፏውንቴን
🏊‍♀ የመዋኛ ገንዳ ፣ 
🛒ለነዋሪ አገልግሎት የሚውል የገበያ አዳራሽ ፣ ቤ/መፀሀፍት ፣ የስፖርት ማዘውተርያ ፣ የኤሌትሪክ መኪና ቻርጅ ስቴሽን

𝐓𝐡𝐞 𝐍𝐞𝐰 Lagare 𝐑𝐄𝐒𝐈𝐃𝐄𝐍𝐂𝐄 𝐰𝐢𝐭𝐡 𝐀𝐥𝐥 𝐀𝐌𝐌𝐍𝐄𝐓𝐈𝐄𝐒

🏘 አፓርታማን- ትምህርት ቤት ያጣመረ
የመሀል ከተማንም - ከተማ ኑሮ አጣምሮ የያዘ ብቸኛው የሪልስቴት መንደር

👉 መኖርያዎን በመዲናችን አዲስ አበባ  ማራኪ በሆነው በለገሀር መንደር ውስጥ ያድርጉ
𝐌𝐨𝐯𝐞 𝐭𝐨 𝐭𝐡𝐞 𝐫𝐢𝐠𝐡𝐭 𝐋𝐨𝐜𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧 𝐰𝐢𝐭𝐡 𝐮𝐬

🏗 የብዙዎች ቅሬታ የሆነውን የግንባታ መዘግየት እና ጥራት ችግር ታሪክ አድርገናል
እጅግ በሰለጠነ የኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ በጥራትና ፍጥነት የተገነቡ
𝐁𝐮𝐢𝐥𝐭 𝐖𝐢𝐭𝐡 𝐋𝐚𝐭𝐞𝐬𝐭 𝐓𝐞𝐜𝐡𝐧𝐨𝐥𝐨𝐠𝐲

አቅሜ አይፈቅድም
☔️ እንደአቅምዎ እና ፍላጎትዎ ሁሉን ባማከለ ሰፊ የዲዛይ ፣ የካሬ እና ዋጋ አማራጭች አፓርታማ ቤቶችን እና ሱቆችን አቅርበናል 

🛌 ከስቱዲዮ እስከ ባለ 4መኝታ
🛏 ከ 65ካሬ ጀምሮ እስከ 163ካሬ ለሽያጭ አቅርበንሎታል
𝐃𝐞𝐬𝐢𝐠𝐧𝐞𝐝 𝐰𝐢𝐭𝐡 𝐜𝐚𝐫𝐞 & 𝐏𝐞𝐨𝐩𝐥𝐞 𝐢𝐧 𝐌𝐢𝐧𝐝

☔️ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ እስከ 15% የዋጋ ቅናሽ እና እስከ 3 አመት- የረዥም ጊዜ ምቹ አከፋፈል አዘጋጅተናልና እና ፈጥነው ይመዝገቡ  
𝐁𝐢𝐠 𝐃𝐢𝐬𝐜𝐨𝐮𝐧𝐭 𝐮𝐩 𝐭𝐨 22%

💰ቅድመ ክፍያ ብቻ - 5% ብቻ
ከ 369,000 ብር ጀምሮ በመረጡት ወለል እና እይታ መርጠው የቤት ባለቤት ይሁኑ

💰 ቅድመ ክፍያን ከ9% አስበልጠው ለሚከፍሉ -  ዳጎስ ያለ ቅናሽ ፓኬጅም አዘጋጅተናል


👉 የቅናሽ ፓኬጃችን ሳይጠናቀቅ በቀሩን ውስን ቤቶች እና የንግድ ሱቆች የግልዎ ያድርጉ
𝐃𝐨𝐧'𝐭 𝐌𝐢𝐬𝐬 𝐎𝐮𝐫 𝐃𝐢𝐬𝐜𝐨𝐮𝐧𝐭 𝐎𝐟𝐟𝐞𝐫'𝐬!!

👉 ለበለጠ ዝርዝር መረጃ እና ለጉብኝት ይደውሉልን ይጎብኙን
+251-935088808

ጊፍት ሪል እስቴት -ማህበረሰብን እንገነባለን !!
2025/10/17 00:35:11
Back to Top
HTML Embed Code: