Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በመቀሌ ከፍተኛ ውጥረት ነግሷል፤ ደመወዝ ያልተከፈላቸው የቀድሞ ታጋዮች አደባባይ ወጡ!

መቀሌ: የህወሓት ከፍተኛ አመራሮች “አራት ኪሎ ደርሰናል፣ ህዝቡ ዳግም ይታጠቅ” የሚሉ የይፎክሩበት መግለጫዎችን በሚሰጡበት ወቅት፣ በድርጅቱ ስር የነበሩ በሺዎች የሚቆጠሩ ታጋዮች ደመወዝ ባለመከፈሉ እና የትጥቅ መፍታት ሂደቱ (DDR) በመቋረጡ ከፍተኛ ተቃውሞ እያሰሙ ነው።

ከመቀሌ የደረሰን መረጃ እንደሚያመለክተው፣ ደመወዝ ለወራት እንዳልተከፈላቸው የሚናገሩት የቀድሞ ታጋዮች፣ ዛሬ የመቀሌ ከተማን አደባባዮች በተለይም የሰማዕታት ሓወልት አካባቢን በሰላማዊ ሰልፍ አጥለቅልቀውታል።

ሰልፈኞቹ “ደመወዛችን ይከፈለን!”፣ “ለከፈልነው መስዋዕትነት ምላሽ እናጣ!” እና “የትጥቅ መፍታት፣ የመልሶ ማቋቋምና የማኅበራዊ ውህደት (DDR) ሂደት ለምን ተቋረጠ?” የሚሉ መፈክሮችን በማሰማት ላይ ናቸው።
ይህ ክስተት፣ የህወሓት አመራሮች በሚዲያ ቀርበው ከሚያሰሙት የሃይልና የድል ገለፃ በተቃራኒ፣ ድርጅቱ በራሱ ታጋዮች ዘንድ ከፍተኛ የሆነ አመኔታ እያጣና ውስጣዊ ችግሮች እንደተጫጫኑት በግልፅ ያሳያል ተብሏል። አንድ ስሙን መግለፅ ያልፈለገ የቀድሞ ታጋይ “እነሱ ስለ አራት ኪሎ ሲያወሩ እኛ ለልጆቻችን የምንሰጠው አጥተናል፣ የከፈልነውን መስዋዕትነት ረስተውታል” ሲል በምሬት ተናግሯል። በአካባቢው ከፍተኛ ውጥረት የነገሰ ሲሆን፣ ከክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደርም ሆነ ከህወሓት አመራሮች በጉዳዩ ዙሪያ እስካሁን የተሰጠ ይፋዊ ምላሽ የለም። ጉዳዩን በቅርበት እየተከታተልን ተጨማሪ መረጃዎችን ይዘን እንቀርባለን።
የተበከሉና ቆሻሻ መድፊያ የነበሩት ወንዞቿ ታሪክ በጥቂት ወራቶች የተቀየሩላት፣ በመጥፎ ጠረን ለበሽታ የሚያጋልጡ የፍሳሽ ማስወገጃዎቿ ፀድተው በአግባቡ ደረጃውን በጠበቀ ማቴሪያሎች የታደሱላት፣ በአረም ተውጠው፣ አቧራ ለብሰው፣ ውሀ አቁረው ጫካ የመሰሉ አደባባዮቿ ዛሬ ፀድተውና በቀለማት አሸብርቀው ትዕይንት በሚያሳዩ የውሀ ፋውቴኖች ታጅበው፣ ለአተነፋፈስ ተስማሚ አየርን በሚቸሩ የአረንጓዴ ዛፎችና መንፈስን በሚያድሱ አይነ ግቡ ህብረ ቀለማት አበቦች ተከበዋል! በቀንም በምሽትም ወደ ከተማዋ መንገዶች የዘለቀ ሰው ሲሻው በእግር ጉዞ ፣ ሲለው በሳይክል ቢጓዝ መንገዶቿ በየፈርጁ ተሰርተዋልና ያለ ሀሳብ መራመድ፣ በምቾት መንዳት መገለጫዋ ሆኗል።

የታደሰችው መዲናችን! ያማረችው አዱ ገነት!
የፀዳችው አዲስ አበባ! የዘመነችው ከተማ!

በአግባቡ እንኑርባት፣ እንንከባከባት!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አቅሜ አይፈቅድም ⁉️
☔️ እንደአቅምዎ እና ፍላጎትዎ ሁሉን ባማከለ አፓርታማ ቤቶችን እና ሱቆችን  ለሽያጭ አቅርበናል

* ለትራንስፖርት አመቺ
* የከርሰ ምድር ውሀ የወጣለት
* አውቶ ማቲክ ጀነሬተር ያለው
* ሰፊ የመኪና ማቆምያ ያለው
* በማንኛውም ሰአት አትርፈው   መሸጥ የምትችሉት


🏆 ከ30 አመታት በላይ የዘለቀ ልምድ፣ ጥራት እና ታማኝነት ጊፍት ሪልስቴት ለ20አመት የአገራችንን ሪልስቴት በማጥናት እጅግ የላቀውን አማራጭ ይዞ መጥቶዋል💧
𝐎𝐮𝐫 𝐄𝐱𝐩𝐞𝐫𝐢𝐞𝐧𝐜𝐞 𝐢𝐬 𝐲𝐨𝐮𝐫 𝐂𝐚𝐩𝐢𝐭𝐚𝐥

💧 ለኑሮ ፍፁም አመቺ ደህንነቱ በተጠበቀ ሰፊ  ሕይወት ያለው ኮምፓውንድ (ግቢ) መኖርያዎም መናፈሻዎም የሆነ ውብ --> በለገሀር የመኖርያ መንደር

👉ከፍተኛ ደረጃን የጠበቁ መገልገያዎችን የተሟላለት  
   🏞  ከ40% በላይ አረንጓዴ መዝናኛ ስፍራ፣
  🏃‍♂️የልጆች መጫወቻ ሜዳ
⛹🏾‍♀️ቅርጫት ኳስ ፣ አረንጓዴ ስፍራ ፣ ፏውንቴን
🏊‍♀ የመዋኛ ገንዳ ፣ 
🛒ለነዋሪ አገልግሎት የሚውል የገበያ አዳራሽ ፣ ቤ/መፀሀፍት ፣ የስፖርት ማዘውተርያ ፣ የኤሌትሪክ መኪና ቻርጅ ስቴሽን

𝐓𝐡𝐞 𝐍𝐞𝐰 Lagare 𝐑𝐄𝐒𝐈𝐃𝐄𝐍𝐂𝐄 𝐰𝐢𝐭𝐡 𝐀𝐥𝐥 𝐀𝐌𝐌𝐍𝐄𝐓𝐈𝐄𝐒

🏘 አፓርታማን- ትምህርት ቤት ያጣመረ
የመሀል ከተማንም - ከተማ ኑሮ አጣምሮ የያዘ ብቸኛው የሪልስቴት መንደር

👉 መኖርያዎን በመዲናችን አዲስ አበባ  ማራኪ በሆነው በለገሀር መንደር ውስጥ ያድርጉ
𝐌𝐨𝐯𝐞 𝐭𝐨 𝐭𝐡𝐞 𝐫𝐢𝐠𝐡𝐭 𝐋𝐨𝐜𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧 𝐰𝐢𝐭𝐡 𝐮𝐬

🏗 የብዙዎች ቅሬታ የሆነውን የግንባታ መዘግየት እና ጥራት ችግር ታሪክ አድርገናል
እጅግ በሰለጠነ የኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ በጥራትና ፍጥነት የተገነቡ
𝐁𝐮𝐢𝐥𝐭 𝐖𝐢𝐭𝐡 𝐋𝐚𝐭𝐞𝐬𝐭 𝐓𝐞𝐜𝐡𝐧𝐨𝐥𝐨𝐠𝐲

አቅሜ አይፈቅድም
☔️ እንደአቅምዎ እና ፍላጎትዎ ሁሉን ባማከለ ሰፊ የዲዛይ ፣ የካሬ እና ዋጋ አማራጭች አፓርታማ ቤቶችን እና ሱቆችን አቅርበናል 

🛌 ከስቱዲዮ እስከ ባለ 4መኝታ
🛏 ከ 65ካሬ ጀምሮ እስከ 163ካሬ ለሽያጭ አቅርበንሎታል
𝐃𝐞𝐬𝐢𝐠𝐧𝐞𝐝 𝐰𝐢𝐭𝐡 𝐜𝐚𝐫𝐞 & 𝐏𝐞𝐨𝐩𝐥𝐞 𝐢𝐧 𝐌𝐢𝐧𝐝

☔️ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ እስከ 15% የዋጋ ቅናሽ እና እስከ 3 አመት- የረዥም ጊዜ ምቹ አከፋፈል አዘጋጅተናልና እና ፈጥነው ይመዝገቡ  
𝐁𝐢𝐠 𝐃𝐢𝐬𝐜𝐨𝐮𝐧𝐭 𝐮𝐩 𝐭𝐨 22%

💰ቅድመ ክፍያ ብቻ - 5% ብቻ
ከ 369,000 ብር ጀምሮ በመረጡት ወለል እና እይታ መርጠው የቤት ባለቤት ይሁኑ

💰 ቅድመ ክፍያን ከ9% አስበልጠው ለሚከፍሉ -  ዳጎስ ያለ ቅናሽ ፓኬጅም አዘጋጅተናል


👉 የቅናሽ ፓኬጃችን ሳይጠናቀቅ በቀሩን ውስን ቤቶች እና የንግድ ሱቆች የግልዎ ያድርጉ
𝐃𝐨𝐧'𝐭 𝐌𝐢𝐬𝐬 𝐎𝐮𝐫 𝐃𝐢𝐬𝐜𝐨𝐮𝐧𝐭 𝐎𝐟𝐟𝐞𝐫'𝐬!!

👉 ለበለጠ ዝርዝር መረጃ እና ለጉብኝት ይደውሉልን ይጎብኙን
+251-935088808

ጊፍት ሪል እስቴት -ማህበረሰብን እንገነባለን !!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከመቀንጨር ጋር አልቆረብንም:: ጌታቸው ረዳ

ኢትዮጲያ እስካሁን ቀንጭራ የቆየችዉ በተፈጥሮ ስጦታዋ ያልታደለች ሆና አይደለም ችግሩ የነበረዉ የመሪ ችግር ነዉ :: መቀንጨር ሲባል የኑዉትሬሽን ማነስ ብቻ ሳይሆን የመሪም ችግር ነዉ::

መሪ ከተናበበ :ከተግባባ ተፈጥሮን ቀይሮ ሀገርን ማበልፀግ ይቻላል :: አቶ ጌታቸዉ የሚሰጡት ሀሳብ አስተያየት ሀገርም ማሳደግ ይችላል ማፍረስም ይችላሉ በተግባርም አይተናቸዋል ስለሆነም አሁን ከጠ/ሚ አቢይና ሌሎች ሚኒስትሮች ጋር በመግባባት ለዉጥ እያመጡ ነዉ :: ለዉጡም እየታየ ነዉ:: ከከተማ አልፎ ገጠር ላይ ከተሜነት አይታሰብም ነበር በተግባር ግን እሄዉ አየን ነው::

ከደቡብ ክልል ሌሎች ክልሎች መማር አለባቸዉ ፌደራል መንግስትም ፍታዊ በሆነ መደገፍ አለበት በተለይ አማራና ትግራይ ክልሎች ካለዉ ችግር ጋር ተያይዞ መፈተሽ አለባቸዉ በዚህ አይነት ሁሉም ክልሎች እኩል ሚለሙ ከሆነ ለመንግስት የሚሰጠዉ ክብር እየሰፋና እየጠነከረ ይመጣል::

የጌታቸው ረዳ አስተያየት ትልቅ መረዳት ነው። የኤክስቴንሽን ስርፀት የሚባለው በአንድ ልማታዊ ጉዳይ አንድን ግለሰብን በተግባር ጥበብ ሙያና ክህሎት እውቀትና የሥራ ፍላጎት (ዝንባሌ) እንዲኖረው በማስታጠቅ ለጋራ የሆነ ማህበረሰብ ጥቅም ተጽዕኖ የሚፈጥር የአመለካከት ለውጥ እንዲያመጣ ማስቻል ነው። በዚህ ሥፍራ በሞዴልነት የተሠራው ይሄው ነው፥ ከዚህ ልምድ ተያይዞ ተግባሩ መቀጠል አለበት።
❇️ ዛሬ ነገ ሳይሉ ገንዘቦን ከዋጋ ግሽበት ይታደጉ

❇️ የአንድ ሚሊየን ብር የአያት አክሲዮን የነበራቸው ባለ አክሲዮኖች በ4 ዓመት ብቻ ብራቸውን ወደ 4,414,237 ብር አሳድገዋል


በ2013 ዓም ብቻ 31.4% ትርፍ አትርፈው
ወደ 1,310,000 ብር አሳድገዋል

በ2014 ዓም ብቻ 44% ብር አትርፈው
ወደ 1,886,400 ብር አሳድገዋል

በ2015 ዓም ብቻ 51.38% ትርፍ አትርፈው
ወደ 2,855,632 ብር አሳድገዋል

በ2016 ዓም ብቻ 45.02% ትርፍ አትርፈዋል
ወደ 4,414,237 ብር አሳድገዋል


❇️ የአያት አ.ማ. የተሰማራባቸው የስራ ዘርፎች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት

❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአያት አክሲዮን ባለድርሻ በመሆን የ8 ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ

❇️ ከተመዘገቡ ከአንድ ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ ስለሚሆኑ ፈጥነው በመመዝገብ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ

❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ  ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ

❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎች ባላችሁበት ወይንም በወዳጆቻችሁ በኩል የአያት አክሲዮን ባለቤት መሆን ትችላላቹህ

❇️ በተጨማሪም በመሀል ካሳንችስ ለ100 ቤቶች ብቻ ባወጣነው የበዓል ታላቅ ቅናሽ ከ 3.7 ሚሊየን ብር ጠቅላላ ክፍያ እንዲሁም ከ470,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ የቤት ባለቤት መሆን ይችላሉ

☎️ ለበለጠ መረጃ በ 0979804444 በቀጥታ @Ayatsharecompany0 በቴሌግራም ወይንም  በዋትሳፕ ይደውሉ 
ሰበር መረጃ #መቀሌ አሁን! ከ100 በላይ ታጣቂዎች እና አመራሮች እንዲታሰሩ ትዕዛዝ ተላልፏል!

የህወሃት ከፍተኛ የፖለቲካ እና ወታደራዊ አመራሮች ሌሊቱን ባልታወቀ ግለሰብ ቤት (የክልሉ የሰላም እና ፀጥታ ሃላፊ ፍስሃ በየነ ቤት እንደሚሆን ይገመታል) ባደረጉት አስቸኳይ ስብሰባ በትናንቱ የመቀሌ እና በቅዳሜው የአዲ ጉደም ተቃውሞን ያስተባባሩ ያሏቸውን የታጣቂ ቡድኑ አመራሮች እና አባላት እንዲታሰሩ አስቸኳይ መመሪያ ማስተላለፋቸው ታውቋል። አመራሮቹ በተለይ ከአርሚ 22 እና ከአርሚ 44 በድምሩ ከ100 በላይ የሚሆኑ በጉዳዩ እጃቸው አለባቸው ያሏቸው የታጣቂ አመራሮች እና አባላት በአስቸኳይ በቁጥጥር ስር እንዲውሉ ትዕዛዝ ያስተላለፉ ቢሆንም አፈጻጸሙን በተመለከተ ተጨማሪ ተቃሞ እንዳይፈጥር በሚል ከፍተኛ ስጋት እንዳደረባቸው ታውቋል። በቁጥጥር ስር እንዲውሉ ስም ዝርዝራቸው ከተያዘ አካላት መካከል በሁለቱ አርሚዎች ውስጥ ተቃውሞን አነሳስተዋል በሚል የተጠረጠሩ የኮር እና የክፈ ጦር አመራሮች ጭምር እንደሚገኙበት ከታማኝ ምንጮች አረጋግጠናል!
በ አዲስ አመት አዲስ ነገር  ኮምፓስ ፕሮፐርቲስ

20% ቅድመ ክፍያ

#ለ 8 ቀድመው ለመጡ ብልህ እድለኞች ብቻ በማስታወቂያ ዋጋ እናስተናግዳለን

📍መስቀል ፍላወር 70% የተገነባ

☎️
+251929261190

👉 1,127,000 ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

➣ Studio 49 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 5,635,000 ብር
➣ 2 መኝታ 95 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 9,405,000 ብር
➣ ፔንታ ሀውስ 259 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 25,641,500 ብር

ልብ ይበሉ ለ 8 እድለኞች ብቻ የወጣ የማስታወቂያ ዋጋ ነው

ለበለጠ መረጃ
         👇
☎️
+251929261190
ከህወሃት ቡድን አፈትልኮ የወጣው ሰነድ፣ የለውጥ ፈላጊነት ማሳያ!
ፅንፈኛው የህወሃት አንጃ በህዝብ ላይ እያደረሰ ከሚገኘው ጭቆና እና ህዝብን ዳግም ወደ ከፋ ጦርነት ለማስገባ እያደረገ ከሚገኘው እንቅስቃሴ አንጻር በውስጡ የሚገኙ ለውጥ ፈላጊ የህዝብ ልጆች ከፍተኛ የሆነ ተጋድሎ እያደረጉ ይገኛል። ቡድኑ ህዝብን ዳግሞ ለከፋ ጦርነት ለመዳረግ እየሄደበት የሚገኘውን አደገኛ መንገድ እነዚሁ ለውጥ ፈላጊ የውስጥ ሃይሎች እያጋለጡ ይገኛል። በቡድኑ ውስጥ እስከ ኮር እና ክፍለ ጦር ድረስ የሚገኙ አመራሮች የዚህ ቡድን ዘላለማዊ የጦርነት ጉዞ በቃኝ ብለው እየታገሉ ይገኛሉ። ለዚህም ምስክር የሚሆነው የቡድኑ ሚስጥራዊ ሰነዶች አንድ በአንድ እየደረሱን የሚገኝ መሆኑና እኛም ለህዝብ እያደረስን መሆኑ ነው። መረጃዎችን ከውስጥ ለምታደርሱን የህዝብ ልጆች ክብር አለን! ህዝብ ያሸንፋል!
2025/10/19 19:21:45
Back to Top
HTML Embed Code: