Telegram Web Link
የመከላከያ ኢንጂነሪግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለግዥና ንብረት አሥተዳደር ሙያተኞች ስልጠና ሰጠ።

የመከላከያ ኢንጂነሪግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ በስሩ የሚገኙትን ኢንዱስትሪዎች በማካተት ከመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን በመጡ ሙያተኞች ስለግዥና ንብረት በተመለከተ ስልጠና ሰጥቷል።

የመከላከያ ኢንጂነሪግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጌታቸው ሃይለማርያም ተቋማችን ስለግዥ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በመውሰዱ ጠቃሚና በግዥ የአሰራር ስርዓታችን ላይ ከፍተኛ የሆነ እውቀትና አረዳድ እንዲኖረን ይረዳናል ብለዋል።

በስልጠናውም በግሩፑ የሚገኙ ግዥ፣ ንብረት አሥተዳደር፣ ፋይናንስ ፣ማርኬቲግ ፣የመሳሰሉ ክፍሎች የተሳተፉ ሲሆን ሰልጣኞችም በግዥና ንብረት የተሰጠው ስልጠና መመሪያን መሰረት በማድረግ መስራት የሚያስችል ጥሩ የሆነ ግንዛቤ ፈጥሮልናል በማለት ሃሳባቸውን ሰጥተዋል።
🌼እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳቹ 🌼

🌼 ለአጭር ጊዜ የሚቆይ 1,000,000 የሚደርስ የበአል ቅናሽ በቤቶቻችን ና ሱቆችቻችን ላይ ከጃንቦሮ ሪልእስቴት

🔺 ሱቅ ኪራይ አማሮታል ???

🌼 ግንባታን በፍጥነት ጨርሶ በማስረከብ የሚታወቀው

🌼 ጀንቦሮ ሪል እስቴት በሳር ቤት(ቫቲካን ኤምባሲ )ጎን ግዙፍ የንግድ ሞል ላይ ሱቆትን ያድርጉ


   🔺የንግድ ሱቆቻችን
👉🏿ከ 18 ካሬ ጀምሮ - 57 ካሬ
👉🏿 ከ 18 ካሬ ጀምሮ = 4,248,000 ብር
👉🏿 15% ቅድመ ክፍያ = 637,200 ብር


🔺. የመኖሪያ አፓርትመንት
👉🏿በ10% = ቅድመ ክፍያ ብቻ*
👉🏿 ከ106m2 = 182 m2
👉🏿2 መኝታ ቤት = 3 መኝታ

🔺📞 0977191398
🔺Telegram =@selamssa
የጠቅላይ ሚኒስትሩ ዝምታ።

በኢትዮጵያ ሰማይ ላይ የተበተኑት የሐሰት ዳመናዎች በእውነት ብርሃን ድል እየተነሱ የሚመጡበት ዘመን የቀረበ ይመስለኛል። ለአመታት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ላይ የተደረቱት የውሸት ድሪቶዎች ተቀዳደው እየወደቁ የአብይና የኢትዮጵያ እውነት እየተገለጡ ሊመጡ ግድ ሆነ።

ጠላት፣ “ግድቡ ተሽጧል” ከሚል ሃሜት “ተርባይን ተቀንሷል” ወደሚል የሃሜት ቁልቁለት ወርዶ ነበር። አሁን ደሞ ሃሳቡን ያመነጨው እገሌ ነው ወደሚል ጉንጭ አልፋ ክርክር ተንከባሏል። ቁልቁለት ጫፍ የለውማ። ገና ይወርዳሉ።

የዶክተር አብይ የረጅም ግዜ ዝምታ አሁን ይገባናል። ገድለው ገዳይ ሲሉት፣ አስጨፍጭፈው ጨፍጫፊ ሲሉት ዝም አለ። እዛም እዚም እሳት እየጫሩ ሐገር ሲያምሱ የሆዱን በሆዱ ይዞ ዝም አለ። ጦርነት ቀስቅሰው ጦርነት ቀስቃሽ ሲሉት፣ በቅጥረኞቻቸው አሳርደው አራጅ ሲሉት፣ የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻውን ሲያጧጥፉ፣ ስሙን ሲያጠለሹ፣ ዶክተር አብይ ትኩረቱን በእጁ የያዛት የውሃ ብርጭቆ ላይ አድርጎ ስራውን እየሰራ ዝም አለ። ዝም ሲል ደሞ ለምን ዝም አለ የሚል ዘመቻ ከፈቱ። እሺ ብሎ የልቡን ሲናገር ደሞ ንግግሩን ለመቶ እየሰነጠቁ ዘለዘሉት። አሁንም ዝም አለ።

ያለስሙ ስም ሲሰጡት፣ በየሚዲያው የማያቋርጥ የስብእና እርድ ሲፈፅሙበት ሰውየው ዝም አለ። አሁን የእውነት ፀሃይ እየወጣች የኢትዮጵያ ህዝብም አብይ ላይ የተሰራው ሸርና ተንኮል እየገባው መጣ። ተሽጧል ያሉትን ግድብ የእገሌ ውጤት ነው ብለው ሲያወሩ የኢትዮጵያ ህዝብ ገረመው። ደሃን አፈናቀለ ሲሉት ድሆቹ መጥተው “አብይ ቀን አወጣልን” ብለው ሲመሰክሩ ህዝቡ ተመለከተ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተናገራቸው እያንዳንዱ ነገሮች ሲፈፀሙ አለም ተመለከተ።

ህፃን ነው ቢሉ፣ አልተማረም ቢሉ፣ ብልጭልጭ ይወዳል ቢሉ፣ ስብእናውን ቢያራክሱ፣ ባልዋለበት ቢያውሉ፣ ምስኪኖችን በጮሌ ምላሳቸው ቢያታልሉ፣ የዶክተር አብይን ሃቅ አለም አፉን ከፍቶ ይመሰክር ጀመር። ግድቡ ተሽጧል ያሉት ሁሉ ግድቡ አጠገብ ተቀምጠው ሲጨዋወቱ አለም ታዘበ። ከጀርባ የወጉት ከሰሩ፣ ለፖለቲካ ትርፍና አብይ ላይ ህዝብ እንዲነሳ ንፁሃንን በሳቦታጅ ያስጨፈጨፉ ሁሉ ኮሰመኑ። እቅዳቸው ፈረሰ። አላማቸው መከነ። ዶክተር አብይ አሁንም በዝምታ ስራውን ይሰራል። እሱ ዝም ይልና ስራዎቹ ይናገራሉ። በሱ ላይ በክፋት ያሴሩ በሙሉ በአለም ፊት ይቀልላሉ። በደጋፊዎቻቸው ፊት ይረክሳሉ። ኢትዮጵያና ዶክተር አብይ እውነታቸው እያደር ይወጣል። እውነትን ማንም ሸሽጎ ሊያቆያት አይችልምና።

እንኳን እውነትዎ ወጣልዎ መሪዬ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ!
👀
🌼እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳቹ 🌼

🌼 ለአጭር ጊዜ የሚቆይ 1,000,000 የሚደርስ የበአል ቅናሽ በቤቶቻችን ና ሱቆችቻችን ላይ ከጃንቦሮ ሪልእስቴት

🔺 ሱቅ ኪራይ አማሮታል ???

🌼 ግንባታን በፍጥነት ጨርሶ በማስረከብ የሚታወቀው

🌼 ጀንቦሮ ሪል እስቴት በሳር ቤት(ቫቲካን ኤምባሲ )ጎን ግዙፍ የንግድ ሞል ላይ ሱቆትን ያድርጉ


   🔺የንግድ ሱቆቻችን
👉🏿ከ 18 ካሬ ጀምሮ - 57 ካሬ
👉🏿 ከ 18 ካሬ ጀምሮ = 4,248,000 ብር
👉🏿 15% ቅድመ ክፍያ = 637,200 ብር


🔺. የመኖሪያ አፓርትመንት
👉🏿በ10% = ቅድመ ክፍያ ብቻ*
👉🏿 ከ106m2 = 182 m2
👉🏿2 መኝታ ቤት = 3 መኝታ

🔺📞 0977191398
🔺Telegram =@selamssa
“ኦሮሞን ነካክተን መንግስት ላይ ማስነሳት እንችላለን”
ጃዋር መሃመድ

ጃዋር ከመሳይ መኮንን (ቦምቡ ፍቅርሽ) ጋር በነበረው ቃለምልልስ አፉን ሞልቶ «አብይን ለመጣል ቀላሉ መንገድ የኦሮሞን ህዝብ መነካካት ነው» አለ። አንድ የኦሮሞ ብሔርተኛ ነኝ የሚል ሰው ከዚህ በላይ ለኦሮሞ ህዝብ ያለውን ንቀት ሊያሳይ አይችልም።

ጃዋር ሆይ። የኦሮሞ ህዝብ በፈለግክ ግዜ እንደማሽን ነካክተህ የምታስነሳው ህዝብ አይደለም። ድሮም ቢሆን OPDO ውስጥ ያሉ የለውጡ አራማጆች ቄሮን አደራጁ እንጂ አንተ ከሶሻል ሚዲያ መለጠፍ ውጭ የሰራኸው ነገር እንደሌለ በደንብ እውቀን እውነቱ ፍንትው ብሎ ወጥቷል ጋሽ ዲያስፖራ :) የኦሮሞ ህዝብ አንተ እንዳልከው ተነስና ተቀመጥ ስትለው የሚሰማ አይደለም! ጥቅሙንና ጉዳቱን የሚያውቅና ሁሉንም ነገር የሚረዳ አስተዋይ ህዝብ ነው። “የኦሮሞን ህዝብ ብንነካካው አብይን ይጥለዋል” ብሎ በአደባባይ ማውራት የኦሮሞ ህዝብ በመንጋ የሚነዳና በስሜት ለቆሰቆሰው ሁሉ “ሆ” ብሎ የሚነሳ ህዝብ ነው ብሎ እንደመስደብ ነው።

ኦሮሞ ብዙ ምሁራን፣ ብዙ ሊቃውንቶችንና ብዙ የፖለቲካ ጠበብቶችን ወልዷል። የጃዋር አሳፋሪ ንግግር ለኦሮሞ ህዝብ ያለውን ንቀት ብቻ ሳይሆን አሁን ያለውን የነቃ የኦሮሞ ትውልድ በቅጡ ካለማወቅ የሚመነጭ ተራ ወሬ ነው።

የኦሮሞ ህዝብ አምባገነናዊ ስርአትን ለመቃወም ጃዋር እንዳለው ማንም እስኪነካካው የሚጠብቅ ህዝብ እንዳልሆነ ታሪክ ምስክር ነው። ከንጉሱ ዘመን ጀምሮ ከከተማ ውስጥ ትግል እስከ ጦር ግምባር በመዝለቅ አምባገነንነትን ታግሎ ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ወንድሞቹ ጋር ጥሏል። ቄሮ የተነሳው አሁን ጃዋር እንዳለው አክቲቪስቶች ስለነካኩትና ስሜታዊ ስላደረጉት ሳይሆን ፍትሃዊ የሃብት ክፍፍል ስላልነበረ፣ ከፍተኛ የሆነ ግድያ፣ እስርና አፈና ስለነበረ፣ ገበሬው ከቀዬው ያለበቂ ካሳ ስለተፈናቀለና በእጃዙር አገዛዝ ህዝቡ በብዙ ስለተሰቃየ ስለቆየ ነው።

ዛሬ የኦሮሞ ወጣት በቀዬው ላይ ተከብሮ ይኖራል። በቋንቋው፣ በባህሉ ፣ በማንነቱ የሚገፋው የለም። የቀሩ የፖለቲካ ጥያቄዎቹም በሂደት መልስ ያገኛሉ። ዛሬ የኦሮሞ ወጣት የኢኮኖሚ ጥያቄው እንዲመለስለት፣ የስራ እድል እንዲመቻችለት፣ ኑሮው እንዲሻሻል እንጂ ጃዋር እንዳወራው ፖለቲከኞች ነካክተውት አደባባይ ወጥቶ ያለምንም ጥቅም የሚሞት ትውልድ የለም።

ለማንኛውም በጃዋር አፍ “ኦሮሞን ነካክተን መንግስት ላይ እናስነሳዋለን” የተባለው የኦሮሞ ህዝብ በጃዋር አይነቱ አፈ-ጮሌ የሚነዳ ተራ ህዝብ እንዳልሆነ ከኔ በላይ ራሱ የተከበረው የኦሮሞ ህዝብ በቂ መልስ ይሰጠዋል ብዬ አስባለሁ።
MAMO MIHRETU THANK YOU FOR YOU SERVICE

prime minister office
🌼እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳቹ 🌼

🌼 ለአጭር ጊዜ የሚቆይ 1,000,000 የሚደርስ የበአል ቅናሽ በቤቶቻችን ና ሱቆችቻችን ላይ ከጃንቦሮ ሪልእስቴት

🔺 ሱቅ ኪራይ አማሮታል ???

🌼 ግንባታን በፍጥነት ጨርሶ በማስረከብ የሚታወቀው

🌼 ጀንቦሮ ሪል እስቴት በሳር ቤት(ቫቲካን ኤምባሲ )ጎን ግዙፍ የንግድ ሞል ላይ ሱቆትን ያድርጉ


   🔺የንግድ ሱቆቻችን
👉🏿ከ 18 ካሬ ጀምሮ - 57 ካሬ
👉🏿 ከ 18 ካሬ ጀምሮ = 4,248,000 ብር
👉🏿 15% ቅድመ ክፍያ = 637,200 ብር


🔺. የመኖሪያ አፓርትመንት
👉🏿በ10% = ቅድመ ክፍያ ብቻ*
👉🏿 ከ106m2 = 182 m2
👉🏿2 መኝታ ቤት = 3 መኝታ

🔺📞 0977191398
🔺Telegram =@selamssa
ጠቅላይ ሚኒስትሩ መለስ ዜናዊን አላሳነሱም !

ያለፉት ሰባት ዓመታት አድካሚ ነበሩ። ይበልጥ ደግሞ አድካሚነቱን የሚረዱት ፤ ሀገሪቱን በበላይነት እየመሩ ያሉት ዶክተር አቢይ አህመድ ናቸው። በዋናነት የፈተናው ምንጭ የሆነው ፣ በህዝብ አመፅ ተገፍቶ ስልጣን ያጣው ህውሓት ነው። አቶ መለስ ዜናዊ ይመሩ የነበረው ህወሓት ማለት ነው !

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ህውሓትን እንደቡድን ወቅሰው ይሆናል። አቶ መለስን ግን በየትኛውም መድረክ ስያኮስሱ አይታዩም። ህወሓት በዚህ ልክ እየፈተናቸው እንኳን ‘አፈሩ ይቅለላቸው” ከሚል የዘለለ ምኞት ፥ ከአንደበታቸው ሲወጣ አልሰማንም። ኢህአዴግን ይመሩ የነበሩ አካላት ደርግ ላይ ያደርሱ የነበረውን ውርጅብኝ ፤ ልብ ይሏል - እዚህጋ !

በስብዕና ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ገዝፈው ይታዩኛል። እንደኢህአዴግ ደርግ የጀመረውን በጎ ነገር ሁሉ አላወደሙም። የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በኢህአዴግ ተክለ ስብዕና ተመስርቷል ብለው አላፈሩስም። ይልቅ ለሰሩት እውቅና ሲሰጡ እንመለከታለን። አቶ መለስ ዜናዊ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ላይ የነበራቸውን ሚና ትልቅ እውቅና ሰጥተው ፤ በተደጋጋሚ ሲናገሩ ሰምተናል።

ከዲያቆን ዳኒኤል ክብረት ጋርም በነበራቸው ቆይታ ያሉትን ማስታወስ በቂ ነው። እንግዲህ አንዳንዱ እኔ ባልኩት መንገድ ፤ እኔ በፈለኩት ልክ ገለፃው አልተደረገም ብሎ ትችት የሚሰነዝር አለ። ይኸው እውቅና ለአቶ መለስ አልተሰጠም ብለው የሚዘልፉ አካላት ፤ የዶክተር አቢይ አህመድ አስተዋጽኦ እምብዛም ነው የሚሉት ናቸው። ወደኋላ ሁለት እና ሶስት ዓመት ራመድ ብለን የጠቅላይ ሚኒስትሩን ጀብዱ ማስታወስ አይጠበቅብንም። ወደፊት !
ጠ/ሚር አብይ አህመድ ከፍተኛ የመከላክያ ሰራዊት የጦር አዛዦች ጋር ውይይት በማድረግ ላይ ናቸው።
🌼እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳቹ 🌼

🌼 ለአጭር ጊዜ የሚቆይ 1,000,000 የሚደርስ የበአል ቅናሽ በቤቶቻችን ና ሱቆችቻችን ላይ ከጃንቦሮ ሪልእስቴት

🔺 ሱቅ ኪራይ አማሮታል ???

🌼 ግንባታን በፍጥነት ጨርሶ በማስረከብ የሚታወቀው

🌼 ጀንቦሮ ሪል እስቴት በሳር ቤት(ቫቲካን ኤምባሲ )ጎን ግዙፍ የንግድ ሞል ላይ ሱቆትን ያድርጉ


   🔺የንግድ ሱቆቻችን
👉🏿ከ 18 ካሬ ጀምሮ - 57 ካሬ
👉🏿 ከ 18 ካሬ ጀምሮ = 4,248,000 ብር
👉🏿 15% ቅድመ ክፍያ = 637,200 ብር


🔺. የመኖሪያ አፓርትመንት
👉🏿በ10% = ቅድመ ክፍያ ብቻ*
👉🏿 ከ106m2 = 182 m2
👉🏿2 መኝታ ቤት = 3 መኝታ

🔺📞 0977191398
🔺Telegram =@selamssa
ኢትዮጵያ የድሮን ምርቷን በይፋ ጀምራለች ነው፡፡

የኤሮ ዓባይ የድሮን ማምረቻ የንግድ ሰው አልባ አውሮፕላኖቸን እያመረተ ነው፡፡ ለመሆኑ ኢትዮጵያ የትኞቹን ድሮኖች እያመረተች ነው?

ካሚካዚ ድሮኖች

🔸 ኢትዮጵያ እነዚህን አጥፍቶ ጠፊ ድሮኖች በስፋት እያመረተች ነው።

🔸 በውጊያ ወቅት ጠላትን ኢላማ ካደረጉ በኋላ የሚጠፉት እነዚህ ድሮኖች የኢትዮጵያን ወታደራዊ አቅም የሚያጠናክሩ ናቸው።

የቅኝት ድሮኖች

🔸ሀገሪቱ በእጅ፣ በኪስ፣ በቦርሳ የሚያዙ የቅኝት ድሮኖችንም ታመርታለች፡፡

🔸 ትናንሽ የጦር ክፍሎች አካባቢዎችን ለመቃኘት የሚጠቀሙባቸው እነዚህ ድሮኖች “ለዘመቻ በጣም ጠቃሚ ናቸው” ሲሉ የሀገሪቱ መሪ ጠሚ አቢይ ተናግረዋል፡፡

የትርኢት ድሮኖች

🔸 ኢትዮጵያ የተለያዩ ዝግጅቶችን ለማደመቅ የሚውሉ ድሮኖችን ሀገር ውስጥ ታመርታለች፡፡ ድሮኖቹን ለመሸጥ ገበያ እያፈላለገች ነው፡፡

🔸 በቅርቡ የተካሄደው የድሮን ትርኢት ሀገር ውስጥ በተመረቱ ድሮኖች የተከነወነ ነው፡፡

ድሮኖች የት እየተመረቱ ነው?

🔸ኢትዮጵያ በቅርቡ ስካይዊን ኤሮኖቲክስ የድሮን ማምረቻን ከፍታለች፡፡ አየር ኃይል፣ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር እንዲሁም የብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት አገልግሎት የተለያዩ ድሮኖችንም ያመርታሉ፡፡
የኢትዮጵያውያንን የመኖሪያ ቤት ችግር መፍታት የምኖርለት ዓላማ ነው - አቶ ዮናስ ታደሰ

የኦቪድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ዮናስ ታደሰ የኢትዮጵያውያንን የመኖሪያ ቤት ችግር መፍታት የምኖርለት ዓላማ ነው አሉ፡፡

ዋና ስራ አስፈፃማው ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ ኦቪድ ግሩፕ የቤት ቸግርን ለመፍታት በውስን ቦታዎች ላይ በርካታ የመኖሪያ መንደሮችን እየሰራ እንደሚገኝ ገልጸዋለ፡፡

ድርጅታቸው በዋናነት ውስን ቦታዎች ላይ እንደ ደንበኞች ፍላጎት ከአንድ ክፍል ጀምሮ እስከ አፓርትመንት ድረስ በመገንባት ለሽያጭ እያቀረበ እንደሚገኝ አንስተዋል፡፡

ኦቪድ በአይነት እና በዲዛይን የተሻሻሉ ቤቶችን እገነባ ነው ያሉት ዋና ስራ አስፈፃሚው÷ በዚህም ኢትዮጵያውያንን በተመጣጣኝ ዋጋ የቤት ባለቤት እያደረገ እንደሚገኝ ተናግረዋል፡፡

በተለይም ወጣቶችን ተጠቃሚ ለማድረግ ከ850 ሺህ ብር ጀምሮ መጠነኛ የመኖሪያ ቤት ክፍሎችን ለሽያጭ ለማቅረብ ዝግጅቶችን ማጠናቀቁን አስታውቀዋል፡፡

የኢትዮጵያውያንን የመኖሪያ ቤት ችግር መፍታት የምኖርለት ዓላማ ነው የሚሉት አቶ ዮናስ ታደሰ÷ ለዚህም ድርጅታቸው ኦቪድ ግሩፕ ያለእረፍት እየሰራ ይገኛል ብለዋል፡፡
2025/10/27 13:40:50
Back to Top
HTML Embed Code: