Telegram Web Link
ኢትዮጵያ የ71 ዘመናዊ (ስማርት) ከተሞችን ግንባታ እያከናወነች መሆኑን የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር አስታውቋል፡፡

መንግሥት እነዚህ ከተሞች ለነዋሪዎች የረጅም ጊዜ አገልግሎት ለመስጠት በሚያስችል መልኩ፣ ደረጃቸውን በጠበቀ እና ዘላቂነት ባለው መንገድ እንዲገነቡ ትኩረት መስጠቱ ይገለጻል፡፡

በመገንባት ላይ የሚገኙት ዘመናዊ ከተሞች ዋና ዋና መለያ ባህሪያት፦

🔸 የተቀናጀ የእግረኛ መንገድ፣

🔸 ዘመናዊ የፍሳሽ ማስወገጃ ሥርዓት፣

🔸 የሕዝብ መጸዳጃ ቤቶች፣

🔸 ዲጂታል የፍለጋ ሥርዓቶች እና

🔸 አካባቢን ከብክለት ለመጠበቅ የሚያስችሉ እርምጃዎችን ያካትታል።

የስማርት ሲቲ ፕሮጀክትን በኢትዮጵያ ለማስጀመር የሚያስችሉ ሥራዎች ሲከወኑ ቆይቷል፡፡

ስማርት ሲቲን ትግበራ በከተማ ልማት ፖሊሲ እና በሚኒስቴሩ የ10 ዓመት መሪ ዕቅድ ላይ ተካትቷል፡፡
እንደ የሳይንስ ሙዚየሙ ያሉ የሳይንስ ልህቀት ማዕከላት ግንባታ ጅምሮች አሉ፡፡

ከዚህ ቀደም በአዲስ አበባ ቆሻሻዎችን ወደ ኢኮ ፓርክነትና ወደ ታዳሽ ኃይል የሚቀይሩ ፕሮጀክቶች ስምምነቶች ተፈጽመዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ያስጀመሯቸው ተነሳሽነቶች ለስማርት ሲቲ መስፋፋት ከፍተኛ ሚና አላቸው፡፡

የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት አዲስ አበባን ጨምሮ ከክልል ዋና ዋና ከተሞች እስከ ወረዳ ከተሞች እየተተገበረ ይገኛል፡፡

ወደ 50 ቢሊዮን ችግኞች እንደተተከሉበት የሚነገረው አረንጓዴ ዐሻራ መረሃ ግብር ከብክለት የፀዱ ከተሞች ለመፍጠር የጎላ ሚና አለው፡፡ የአዲስ አበባን የደን ሽፋን ወደ 24% ማደጉን በምሳሌነት መጥቀስ ይቻላል።

የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መጀመርም ለውጥኑ ስኬት አበርክቶ ይኖረዋል፡፡

ስማርት ሲቲን ለመገንባት ትኩረትን የሚሹ ጉዳዮች ተያይዘው ይነሳሉ፡፡

ከአገልግሎት አንጻር፤ የተሞች በፕላን መመራት፣ ደንበኞች ተኮር ዲጂታላይድ አሠራር፣ የኢ-መንግስት ሥርዓት፣ ከሌሎች የዓለም ከተሞች ጋር በኔትዎርክ መተሳሰር እና ታዳሽ ኃይልን መጠቀምን ይጠይቃል፡፡

ከኅብረተሰብ ተሳትፎ አንጻር፤ ነዋሪዎችን በተወሰነ አካባቢ ማሰባሰብ፣ በነዋሪዎች ዘንድ የባለቤትነት ስሜትን ማስረጽ እና በእያንዳንዱ የልማት ጉዳይ ላይ ህዝብን ማሳተፍ ስማርት ሲቲን ለመፍጠር ቁልፍ ጉዳይ መሆናቸው ይገለጻል፡፡
በ አዲስ አመት አዲስ ነገር  ኮምፓስ ፕሮፐርቲስ

20% ቅድመ ክፍያ

#ለ 8 ቀድመው ለመጡ ብልህ እድለኞች ብቻ በማስታወቂያ ዋጋ እናስተናግዳለን

📍መስቀል ፍላወር 70% የተገነባ

☎️
+251929261190

👉 1,127,000 ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

➣ Studio 49 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 5,635,000 ብር
➣ 2 መኝታ 95 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 9,405,000 ብር
➣ ፔንታ ሀውስ 259 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 25,641,500 ብር

ልብ ይበሉ ለ 8 እድለኞች ብቻ የወጣ የማስታወቂያ ዋጋ ነው

ለበለጠ መረጃ
         👇
☎️
+251929261190
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሩሲያ የዓለም የአቶሚክ ሳምንት ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ሩሲያ ሲደርሱ የተደረገላቸው አቀባበል::
ኢትዮጵያን ለማይመጥነው ውጤት ሕዝቡን ይቅርታ እንጠይቃለን፦ ኮማንደር አትሌት ስለሺ ስህን

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቶኪዮ ዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የተመዘገበው ውጤት ኢትዮጵያን የማይመጥን መሆኑን ገልጾ ሕዝቡን ይቅርታ ጠየቀ።

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኮማንደር አትሌት ስለሺ ስህን በ20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የተመዘገበው ውጤት የኢትዮጵያን ሕዝብ የሚመጥን እንዳልሆነ ተናግሯል።

በመድረኩ በ35 አትሌቶች የተወከለችው ኢትዮጵያ በሁለት ብር እና በሁለት የነሐስ ሜዳልያ ከዓለም 22ኛ ደረጃን ይዛ ማጠናቀቋ ይታወሳል።

ኮማንደር አትሌት ስለሺ ስህን ለተመዘገበው ደካማ ውጤት ምክንያት የሆኑ ጉዳዮችን ገልጿል።

ለሻምፒዮናው በተደረገው ዝግጅት አሠልጣኞች በጋራ እና ትብብር የመሥራት ፍላጎት አለማሳየታቸውን ፕሬዝዳንቱ ይፋ አድርጓል።

በተለይ በወንዶች 10 ሺህ ሜትር ውድድር አለመተባበሩ በግልጽ ይታይ ነበር ያለው ኮማንደር ስለሺ ስህን ለማስተካከል ሙከራዎች ቢደረጉም በሚፈለገው ልክ አልሆኑም ብሏል።

አሰልጣኞች አትሌቶቻቸውን በግል የማሠራት ፍላጎት ማሳየታቸው ሀገርን ዋጋ እንዳስከፈለ ነው የገለጸው።

በ20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ በጋራ ለመሥራት ፍላጎት የሌላቸው አትሌቶች እና አሰልጣኞች ላይ እርምጃ እንደሚወሰድም ተናግሯል። በተለይ በወንዶች 10 ሺህ ሜትር ዮሚፍ ቀጀልቻ እና ሰለሞን ባረጋ በልምምድ ላይ እያሉ በጋራ እንዲሰሠሩ ጥረቶች ቢደረጉም የአሰልጣኞቻቸው ቸልተኝነት ተጨምሮበት እንዳልተሳካ ይፋ አድርጓል።

ለጠፋው ውጤት አሰልጣኞችም አትሌቶችም ተባባሪ እንደነበሩ ያሳወቀው ፕሬዝዳንቱ እንዲ አይነት ችግሮችን ለማስቀረት የሪፎርም ስራዎች በቅርቡ ተግባራዊ እንደሚሆኑም ተናግሯል።

   
በ አዲስ አመት አዲስ ነገር  ኮምፓስ ፕሮፐርቲስ

20% ቅድመ ክፍያ

#ለ 8 ቀድመው ለመጡ ብልህ እድለኞች ብቻ በማስታወቂያ ዋጋ እናስተናግዳለን

📍መስቀል ፍላወር 70% የተገነባ

☎️
+251929261190

👉 1,127,000 ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

➣ Studio 49 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 5,635,000 ብር
➣ 2 መኝታ 95 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 9,405,000 ብር
➣ ፔንታ ሀውስ 259 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 25,641,500 ብር

ልብ ይበሉ ለ 8 እድለኞች ብቻ የወጣ የማስታወቂያ ዋጋ ነው

ለበለጠ መረጃ
         👇
☎️
+251929261190
ሁሉም ቢተባበር የት ይደረስ ነበር ...

“በቀይ ባህር ጉዳይ ለመነጋገር ዝግጁ ነኝ” ኤርትራ

ኤርትራ በናይል ተፋሰስ እና በቀይ ባህር ጉዳይ ለመነጋገር ዝግጁ ነኝ ብላለች። አዲስ አበባ የሚገኘው የኤርትራ ኤምባሲ ዛሬ በማህበራዊ ገፁ ባጋራው ፅሁፍ ላይ የኤርትራው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኡስማን ሳላህ ከፕሬዝዳንት ትራምፕ የአፍሪካ ጉዳዮች ከፍተኛ አማካሪ ጋር ባደረጉት ውይይት ኤርትራ በአፍሪካ ቀንድ: በናይል ተፋሰስ እና በቀይ ባህር ጉዳይ ለመነጋገር ዝግጁ መሆኗ ገልፀዋል ብሏል::
" ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ትምህርት ቤቶችን በደንብ መመልከት እንጀምራለን በተማሪ ቁጥር ልክ መጻሕፍትን ገዝቶ ያላዳረሰ ት/ቤት ካለ የእውቅና ፈቃዱ ይሰረዛል " - ትምህርት ቢሮ

የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ትምህርት ቢሮ በከተማዋ የሚገኙ የግል ትምህርት ቤቶች በተማሪዎቻቸው ቁጥር ልክ መጻሕፍትን ገዝተው ማሰራጨት ካልቻሉ የእውቅና ፈቃዳቸው እስከመሰረዝ የሚደርስ እርምጃ እንደሚወስድ ገልጿል።

የቢሮው ሃላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ " በግል ትምህርት ቤቶች አልፎ አልፎ የሚታየው የመጻሕፍት እጥረት ከህትመት ጋር በተገናኘ ምክንያት እጥረት ኖሮ ሳይሆን ገዝተው ለተማሪዎቻቸው ማሰራጨትን እንደ ወጪ እና እንደ ድካም ስለሚያስቡት ነው " ብለዋል።

ሃላፊው ይህን ያሉት በአዲስ ቲቪ በተላለፈ " በጠረጴዛ " በተሰኘ ፕሮግራም ላይ በቀረቡበት ወቅት ነው።

" የመማሪያ መጻሕፍት በበቂ ሁኔታ ታትመዋል?በተለይ በግል ት/ት ቤቶች ለተወሰነ ጊዜ መጻሕፍት ሽያጭ ይከናወን እና አልቋል ይባላል ይህ ለምን ሆነ ? " የሚል ጥያቄ ለትምህርት ቢሮ ሃላፊው ቀርቦላቸው ነበር።

የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ሃላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ ምን መለሱ ?

" በተለይ አዲሱ ስርአተ ትምህርት ተግባራዊ ከሆነ በኋላ በልዩ ሁኔታ ድጋፍ ተደርጎ ለተማሪዎቻችን አንድ ለአንድ እንዲደርስ ተደርጎ ህትመቱ በበቂ ሁኔታ ተሰራጭቷል።

የመጻሕፍት ህትመት እና ስርጭት ላይ ለመንግሥት ተማሪዎች መጻሕፍት በነጻ ይሰጣል ለግል ትምህርት ቤቶች በሪቮልቪንግ ፈንድ 250 ሚሊየን ተፈቅዶልን ይህንን ስራ እየሰራን እንገኛለን።

የግል ትምህርት ቤቶች ላይ ያለው ችግር ከተማሪዎች የመጽሐፍ ገንዘብ ሰብስበው ከትምህርት ቢሮ ስቶር ገዝተው ትምህርት ቤታቸው ማድረስ እና ማሰራጨት እንደ ትልቅ እዳ ነው የሚቆጥሩት ።

እንደከተማ ግን በቂ ህትመት ታትሞ ስቶራችን ሙሉ ነው ችግሩ ት/ቤቶች መጻሕፍቶቹን ከስቶር ወስደው ለተማሪዎች ማከፋል ላይ ነው ያለው።

በተለይ የትምህርት ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለሥልጣን ፈቃድ የሚሰጠው አካል እሱ ስለሆነ መጻሕፍት በተማሪዎቻቸው ቁጥር ልክ ወስደው ለተማሪዎቻቸው ያላዳረሱ ትምህርት ቤቶች ካሉ እውቅና ፈቃዳቸው እንዲሰረዝ ተግባብተናል።

በቂ መጻሕፍት አለን በግል ት/ቤቶች እየተሰራጨ ነው አሁንም በስርጭት ላይ ነው የሚገኘው ችግሩ ያለው ትምህርት ቤቶች ላይ ነው እንደ ወጪ እንደ ድካም ስለሚያስቡት ነው።

ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ትምህርት ቤቶችን በደንብ መመልከት እንጀምራለን በተማሪ ቁጥር ልክ መጻሕፍትን ገዝቶ ያላዳረሰ ት/ቤት ካለ የእውቅና ፈቃዱ ይሰረዛል።

አንድም ተማሪ ያለ መጽሐፍ መማር የለበትም ይሄንን አንታገስም ይህም የእርምጃችን አንዱ አካል ይሆናል " ብለዋል።

Via tikvahethiopia
#ቴምርፕሮፐርቲስ

⩩ 100% ለሚከፍሉ ከ30% እስከ 35% የሚደርስ ታላቅ እውነተኛ ቅናሽ አዘጋጅተናል።
⩩ እንዲሁም 40% ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ የ20% ቅናሽ አዘጋጅተናል።

📍 ሊሴ ገ/ማርያም

ባለ 1 መኝታ
👉 66 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 7,590,000
                 ቅድመ ክፍያ = 10% (759,000)
👉 71 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,165,000
                 ቅድመ ክፍያ = 10% (816,500)

ባለ 2 መኝታ
👉 78 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,970,000
                 ቅድመ ክፍያ = 10% (897,000)
👉 99ካሬ ሙሉ ክፍያ = 11,385,000
                ቅድመ ክፍያ = 10% (1,138,500)

ባለ 3 መኝታ
👉 132 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 14,520,000
                   ቅድመ ክፍያ 10% (1,452,000)
👉 146 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 16,060,000
                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,606,000)

📍 አያት (ፈረስ ቤት)

ባለ 2 መኝታ
👉 88 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,360,000
                 ቅድመ ክፍያ = 10% (836,000)

ባለ 3 መኝታ
👉 108 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 10,260,000
                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,026,000)
👉 121 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 11,495,000
                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,149,500)
👉 137 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 15,070,000
                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,50,000)

📍 ተክለሐይማኖት (ሱማሌ ተራ)

ባለ 3መኝታ
👉 110ካሬ ሙሉ ክፍያ = 12,100,000
                  ቅድመ ክፍያ = 10% (1,210,000)

⩩ ቀሪውን 90%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።

ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251964439488
+251907232222

Telegram: https://www.tg-me.com/OusmanTemer
WhatsApp: https://wa.me/251964439488
የኢትዮጵያ እና ሩሲያ የጋራ ፕሮጀክቶች

በኢትዮጵያ የኒውክሌር መሠረተ ልማት መገንባት
በኒውክሌር ዘርፍ ብቁ የሰው ኃይል ለማፈራት ሥልጠና መስጠት
ለኒውክሌር ኃይል የቁጥጥር ማዕቀፎችን ማጠናከር
የኒውክሌር ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ማዕከልን ማቋቋም
ሰላማዊ የኒውክሌር ሳይንስ ትግበራ ትብብርን ማስፋት
በቴክኖሎጂ ሽግግር እና ደኅንነት ሥልጠና ወዳጅነትን ማጠናከር
2025/10/25 18:16:12
Back to Top
HTML Embed Code: