Telegram Web Link
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"የመካነሰላም ሙስሊሞችን የገደሉት የጎጃም ፋኖዎች ናቸው" የወሎ ፋኖ

የፀረ ሰላም ሀይሉ በደቡብ ወሎ ዞን መካነሰላም በሚገኝ ሀጅ ኑር በተባለ መስጂድ በፈፀመው ጥቃት የመስጂዱን ኢማም ጨምሮ አራት ሼሆች ህይወታቸውን አጥተዋል። እጂግ ልብ የሚሰብረው ኢማሙ የተረ ሽኑት አዛን ላይ እያሉ መሆኑ ነው። ታዲያ ግፉን የፈፀመው ይህ ፀረ ህዝብ የሆነ ስብስብ ጥቃቱ ተደብስብሶ እንዲቀር ከሚያደርገው መፍጨርጨር በተጨማሪ የቡድኑ መሪዎች በጥቃቱ ጣት መቀሳሰር ጀምረዋል። በዚህም በወሎ የሚንቀሳቀሰው ታጣቂ ሀይል በምሬ ታዝሎ ወሎ የገባው የዘመነ ካሴ ታጣቂ ጥቃቱን እንደፈፀመ በይፋ እየተናገረ ነው። ታጣቂው የዘመነ ሀይል ዛሬም ለወሎ ህዝብ ያለውን ጥላቻ በይፋ ቀጥሏል ሲል ማጉረምረም መጀመሩን ከቡድኑ አፈትልኮ የደረሰን መረጃ ያመላክታል። እንግዲህ ይህ ስብስብ ነው ለአማራ ህዝብ እታገላለሁ እያለ ቀን እና ማታ የሚያደቁረን ። ድንቄም ታጋይ! ትግል የአማራን ሕዝብ በጎጥ እና በእምነት እየከፋፈሉ መጨፍጨፍ ነው ወይ?

የሞቱ አባቶች አላህ ፊርደውስን እንዲወፍቃቸው እንመኛለን።
በ አዲስ አመት አዲስ ነገር  ኮምፓስ ፕሮፐርቲስ

20% ቅድመ ክፍያ

#ለ 8 ቀድመው ለመጡ ብልህ እድለኞች ብቻ በማስታወቂያ ዋጋ እናስተናግዳለን

📍መስቀል ፍላወር 70% የተገነባ

☎️
+251929261190

👉 1,127,000 ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

➣ Studio 49 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 5,635,000 ብር
➣ 2 መኝታ 95 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 9,405,000 ብር
➣ ፔንታ ሀውስ 259 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 25,641,500 ብር

ልብ ይበሉ ለ 8 እድለኞች ብቻ የወጣ የማስታወቂያ ዋጋ ነው

ለበለጠ መረጃ
         👇
☎️
+251929261190
ET ኢቲ ኢትዮጵያ ብቻ 🫡 አዲሱን የተሸከርካሪ ሰሌዳ የመቀየር ሥራ ከሁለት ወራት በኋላ ይጀመራል ተብሏል።

የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ባወጣው የተሽከርካሪ ሰሌዳ ለውጥ መመሪያ መሠረት አዲሱ የተሸከርካሪ ሰሌዳ የመቀየር ሥራ ከሁለት ወራት በኋላ እንደሚጀመር በሚኒስቴሩ የትራንስፖርት አገልግሎት እና ቁጥጥር ዘርፍ አማካሪ አቶ አሰፋ ሀዲስ #ለአሐዱ ተናግረዋል።

ከዚህ በፊት የተመዘገቡ ተሽከርካሪዎች የቀድሞውን ሠሌዳ በመመለስ አዲስ የተሸከርካሪ የመለያ ቁጥር ሠሌዳ እንዲወስዱ የማድረግ ሥራ እንደሚሰራ አመልክተዋል።

በኢትዮጵያ የተሽከርካሪዎች የመለያ ቁጥር ሰሌዳ አይነቶችና ምልክቶች መወሰኛ እና የአገልግሎት አሰጣጥ መመሪያ 1050/2017 ሆኖ መጽደቁ ይታወሳል።

በመመሪያው መሰረት አሁኑ በሥራ ላይ ያሉ የተሽከርካሪ ሰሌዳዎች ላይ የሚቀመጠው የተለያዩ ክልሎች እና የከተማ አስተዳደሮች መለያዎች ተመሳሳይ መለያ እንዲኖራቸው ያስገድዳል።

በሀገሪቱ የሚመዘገቡ ሁሉም ተሸከርካሪዎች የሚለጥፉት የመለያ ቁጥር ሠሌዳ ላይ ፤ የኢትዮጵያ ካርታ እንዲሁም ኢትዮጵያ ባጸደቀችው ዓለም አቀፍ ስምምነት መሠረት የተሰጣትን ሀገራዊ ልዩ ምልክት “ ETH “ እና “ ኢት “ የሚል የግእዝ ፊደላት እና የላቲን ፊደላት ይዘት እንዲኖረው ይደረጋል።

መመሪያው አሁን በሥራ ላይ ያሉ የተሽከርካሪ ሰሌዳዎች ላይ የሚቀመጠውን የተለያዩ ክልሎች እና የከተማ አስተዳደሮች መለያዎችን አላካተተም።
#ቴምርፕሮፐርቲስ

⩩ 100% ለሚከፍሉ ከ30% እስከ 35% የሚደርስ ታላቅ እውነተኛ ቅናሽ አዘጋጅተናል።
⩩ እንዲሁም 40% ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ የ20% ቅናሽ አዘጋጅተናል።

📍 ሊሴ ገ/ማርያም

ባለ 1 መኝታ
👉 66 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 7,590,000
                 ቅድመ ክፍያ = 10% (759,000)
👉 71 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,165,000
                 ቅድመ ክፍያ = 10% (816,500)

ባለ 2 መኝታ
👉 78 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,970,000
                 ቅድመ ክፍያ = 10% (897,000)
👉 99ካሬ ሙሉ ክፍያ = 11,385,000
                ቅድመ ክፍያ = 10% (1,138,500)

ባለ 3 መኝታ
👉 132 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 14,520,000
                   ቅድመ ክፍያ 10% (1,452,000)
👉 146 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 16,060,000
                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,606,000)

📍 አያት (ፈረስ ቤት)

ባለ 2 መኝታ
👉 88 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,360,000
                 ቅድመ ክፍያ = 10% (836,000)

ባለ 3 መኝታ
👉 108 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 10,260,000
                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,026,000)
👉 121 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 11,495,000
                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,149,500)
👉 137 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 15,070,000
                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,50,000)

📍 ተክለሐይማኖት (ሱማሌ ተራ)

ባለ 3መኝታ
👉 110ካሬ ሙሉ ክፍያ = 12,100,000
                  ቅድመ ክፍያ = 10% (1,210,000)

⩩ ቀሪውን 90%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።

ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251964439488
+251907232222

Telegram: https://www.tg-me.com/OusmanTemer
WhatsApp: https://wa.me/251964439488
አንዳንድ ባለሥልጣናት የመንግሥት ተሽከርካሪዎችን ለዘመዶቻቸው ይሰጣሉ ፌደራል ኦዲተር

የፌደራሉ ኦዲተር፣ የመንግሥት ባለሥልጣናት በሕግ ከተፈቀደላቸው መብት ውጭ ባንድ ጊዜ በርካታ የመንግሥት ተሽከርካሪዎችን ይጠቀማሉ በማለት መክሰሱን ሪፖርተር አስነብቧል፡፡

ኦዲተር ጀኔራል ሰሞኑን ባወጣው ሪፖርት፣ አንዳንድ ባለሥልጣናት የመንግሥት ተሽከርካሪዎችን ለዘመዶቻቸው መገልገያ ጭምር እንደሚሠጡ ማመልከቱን ዘገባው ጠቅሷል።

ሚኒስትሮችና ሚኒስትር ደኤታዎች ለራሳቸውና ለቤተሰባቸው የተፈቀደላቸው ኹለት ተሽከርካሪ ብቻ ቢኾንም፣ አብዛኞቹ ግን ባንድ ጊዜ ሦስትና ከዚያ በላይ ተሽከርካሪዎችን እንደሚጠቀሙ የኦዲተሩ ሪፖርት ማረጋገጡንም ዘገባው አመልክቷል።

የፌደራል መስሪያ ቤቶች የመንግሥት ተሽከርካሪዎችን ከሕግ ውጭ መጠቀማቸው ከፍተኛ የመንግሥት የነዳጅ ብክነት እያስከተለ ይገኛል ተብሏል።
❇️ ዛሬ ነገ ሳይሉ ገንዘቦን ከዋጋ ግሽበት ይታደጉ

❇️ የአንድ ሚሊየን ብር የአያት አክሲዮን የነበራቸው ባለ አክሲዮኖች በ4 ዓመት ብቻ ብራቸውን ወደ 4,414,237 ብር አሳድገዋል


በ2013 ዓም ብቻ 31.4% ትርፍ አትርፈው
ወደ 1,310,000 ብር አሳድገዋል

በ2014 ዓም ብቻ 44% ብር አትርፈው
ወደ 1,886,400 ብር አሳድገዋል

በ2015 ዓም ብቻ 51.38% ትርፍ አትርፈው
ወደ 2,855,632 ብር አሳድገዋል

በ2016 ዓም ብቻ 45.02% ትርፍ አትርፈዋል
ወደ 4,414,237 ብር አሳድገዋል


❇️ የአያት አ.ማ. የተሰማራባቸው የስራ ዘርፎች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት

❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአያት አክሲዮን ባለድርሻ በመሆን የ8 ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ

❇️ ከተመዘገቡ ከአንድ ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ ስለሚሆኑ ፈጥነው በመመዝገብ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ

❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ  ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ

❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎች ባላችሁበት ወይንም በወዳጆቻችሁ በኩል የአያት አክሲዮን ባለቤት መሆን ትችላላቹህ

❇️ በተጨማሪም በመሀል ካሳንችስ ለ100 ቤቶች ብቻ ባወጣነው የበዓል ታላቅ ቅናሽ ከ 3.7 ሚሊየን ብር ጠቅላላ ክፍያ እንዲሁም ከ470,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ የቤት ባለቤት መሆን ይችላሉ

☎️ ለበለጠ መረጃ በ 0979804444 በቀጥታ @Ayatsharecompany0 በቴሌግራም ወይንም  በዋትሳፕ ይደውሉ 
ለህዝብ አገልግሎት እንዲሰጡ የተዘረጉ የመሰረተ ልማት አውታሮችን የሰረቁ እና የተሰረቀውን ንብረት የገዛን ግለሰብ ይዞ ምርመራው መቀጠሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ፡፡
***
አዲስ አበባ፤ መስከረም 26 ቀን 2018 ዓ/ም (አዲስ ፖሊስ)፦ መኩሪያ መዐዛ እና ተክላይ ደሳለኝ የተባሉ ተጠርጣሪዎች በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረደ 11 ልዩ ቦታው  ICT ፓርክ አካባቢ  መስከረም 6 ቀን 2018 ዓ/ም በሌሊቱ ክፍለ ጊዜ ለህዝብ ግልጋሎ እንዲሰጥ በኮሪደር ልማት የለማን የኤሌክትሪክ ኬብል  በመቁረጥ ይዘው ሊሰወሩ ሲሞክሩ በወቅቱ በወንጀል መከላከል ስራ ላይ በነበሩ የቦሌ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የሰፈራ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ አባላት  እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል፡፡

ፖሊስ በሁለቱ ተጠርጣሪዎች ላይ ባደረገው ተጨማሪ የምርመራ ማስፋት ስራ ግለሰቦቹ በተደጋጋሚ ጊዜ ወንጀሉን ሲፈፅሙ ማረጋገጡንና የተሰረቁ  ኬብሎችን ሲቀበል የነበረውን ተገኝ ገበየሁ የተባለውንም የሌባ ተቀባይ በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ መቀጠሉን ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል፡፡ 

ለህዝብ ጥቅም የተገነቡ የመሰረተ ልማት አውታሮች ላይ እየደረሰ ያለውን የስርቆት ወንጀል ለመከላከል የህዝብ ተሳትፎ ወሳኝ በመሆኑ ለሚፈፀሙ የወንጀል ድርጊቶች መበራከት የሌባ ተቀባዬች አስተዋፅኦ ከፍተኛ መሆኑን ህብረተሰቡ ተገንዝቦ በየአካባቢው የሚገኙ የሌባ ተቀባዬችን አጋልጦ በመስጠት ለፖሊስ የወንጀል መከላከል ሥራ ድጋፉን ሊያጠናክር እንደሚገባ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ መልዕክቱን አስተላልፏል።
*
2025/10/21 09:35:41
Back to Top
HTML Embed Code: